የሳቅ ለቅሶ 🤣


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha


ጊዜዎን ፈካ ደመቅ ያድርጉ😀

Bog‘liq kanallar  |  O‘xshash kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


ከ 8 ኛ ክፍል ያቆመው ጀለስ ድሮም ይቺ ሀገር ለተማረ አትሆንም ማለት ሲጀምር🥀😭


ምናለ አንድ ቀን እንኳን ደሃ ሁኘ የድህነትን ኑሮ ባየው🥲
.
.
.
ሁሌ ደሃ መሆን ምርር ነው ያለኝ 😭😭😁


አሁን ለዚችም #ትሰማ ይባላል 😭 ሴቱ ሁላ አለሌ ሆኗልኮ😂😅😁


#ሰላሳ_ዓመት አልፎህ ከቤተሰብ ጋር እየኖርክ መሯቸው ሩቅ ቦታ ልከውህ ስትመለስ.......
ቤት
#ቀይረው ሲጠፉ😂


ወተት መጠጣት ጠንካራ ያደርጋል ይላሉ 5 ብርጭቆ ወተት ጠጥቼ ግርግዳ ለ ማንቀሳቀስ ብሞክር አልቻልኩም

ነገር ግን

5 ሲኒ የጎጃም አረቄ ስጠጣ ግርግዳው በራሱ ነው የተንቀሳቀሰው 😂😭


#ስትታመም አብዛኛው ሰው እንድትድን ይመኝልሃል🫩🤧


     እናት ግን ያንተን ህመም ለሷ እንዲያደርገውትመኛለች
🥹


አማርኛ ፊልም መቼ ማየት አቆምክ አትሉኝም

"ከ35 አመት በኋላ ብሎ ግቢዉ ዉስጥ ያኔ የታሰረዉ ዉሻ እስካሁን መኖሩን ሳይ በቃ ቆረጠልኝ ቆረጠልኝ😭


እኔ እና ጀለሶች ገንዘብ ስናገኝ😁


ሰዐት ለማየት ስልኬን አውጥቼ ለምን እንዳወጣሁት ረስቼ እንደገና ማየው እኔ ብቻ ነኝ😾

😁እስቲ እንደኔ የሆናችሁ 🤝


ሊፍት ውስጥ እቃ ይዞ መግባት አይቻልም የሚል ፅሁፍ ስታይ ወደ ጀለስህ ዞር ብለህ...
                     ° ° °
#ና_ግባ የመጣው ይምጣ እንጂ ጥዬህማ አልሄድም 🙅‍♂😁


ና አልመታህም ተብሎ የተገረፈቀ👍😭😁


“ደህና እደሩ🫥” ብሎ የተኛ🛌  ሁሉ በእርግጥ የተኛ አይምሰላቹ

#ይቺ አለም🌎🌍 ስንቱን አድክማለች መሰላችሁ።

አንዳንዱ ጤና🤒 ርቆት ይገላበጣል😵‍💫፣
ሌላዉን ትዝታ🫨 ወስዶት ያንገላተዋል😰፣
#አንዳንዱን ናፍቆት🫠 ወጥሮ ያስከንፈዋል😑፣
ሌላው ብቸኝነት ወስዶ ያስባንነዋል🤧፣


ትራስ ላይ ያረፈ ጭንቅላት ሁሉ አይተኛም🛌፣
ያረፈ ገላ ሁሉ አያርፍም።🫥


እኔ:- የቤት ሰራተኛ ፈልጉልኝ

Bro :- አተ ነውር ነው! የቤት አጋዥ ነው የሚባለው

ገጠር ያለው አጎቴ ፡ - እንዴት ያለች ገረድ አገኘሁ መሰላችሁ!!😭


°ዳኛ፦ ለምንድነው ፍቺ የፈለከው?

°ከሳሽ፦ ከጫት ቤት ጫት ቤት ከመዞር ሌላ ስራ የላትም..!

°ዳኛ፦ ምን ልሁን ብላ..?

°ከሳሽ፦  እኔን_ፍለጋ 😳😍😁😂


Her: ለምንድነዉ ክላስህ ዉስጥ ፎቶ ተነስተህ ማትልክልኝ...

ክላሴ😭..


ጠንቋይ አይደለሁም ግን ሁልሺም የአባትሽን ልጅነት Imagine የምታደርጊው አሁን ያለው ፊቱ በአጭር ቁመት ተከሽኖ ነው...

ልክ ፂማም ህፃን አይደል😁


አንድ ሰውየ ጠንቋይ ቤት ሂዶ 🚶‍♂️

ሰውየው:አባብየ እባክህ የዘላለም ሂወት ስጠኝ

ጠንቋዩ:ሚስት አግባ

ሰውየው:ከዛ የዘላለም ሂወት አገኛለው?

ጠንቋዩ:አይ ሀሳብክን ትቀይራለህ😁😂


ሴቶች እንዳይከፋቹ ለጨዋታው ነው ትመቹናላቹ✌️


እሷ :- የኔ ፍቅር በአሁን ሰዐት ፍቅር ማለት ለአንተ ምን ማለት ነው !

እሱ :-

በቀን ሶስቴ መብላት 😬


ማትገመት ሰው ሁን !


ከጀለስ ጋር አንድ_ጥብስ አዝዤ ቆይ እንፀልይ ብሎኝ በነጋታው ሁለት_ጥብስ ሲያዝ ዝም ብሎ ሲበላ ምነው ሳትፀልይ ስለው...
:
፡
   ይሔ_ባንፀልይም_ያጠግበናል ባክህ አላለም🙉🙊😂


Camera ማኑ ይችላል👏😅

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.