“ደህና እደሩ🫥” ብሎ የተኛ🛌 ሁሉ በእርግጥ የተኛ አይምሰላቹ
#ይቺ አለም🌎🌍 ስንቱን አድክማለች መሰላችሁ።
አንዳንዱ ጤና🤒 ርቆት ይገላበጣል😵💫፣
ሌላዉን ትዝታ🫨 ወስዶት ያንገላተዋል😰፣
#አንዳንዱን ናፍቆት🫠 ወጥሮ ያስከንፈዋል😑፣
ሌላው ብቸኝነት ወስዶ ያስባንነዋል🤧፣
ትራስ ላይ ያረፈ ጭንቅላት ሁሉ አይተኛም🛌፣
ያረፈ ገላ ሁሉ አያርፍም።🫥
#ይቺ አለም🌎🌍 ስንቱን አድክማለች መሰላችሁ።
አንዳንዱ ጤና🤒 ርቆት ይገላበጣል😵💫፣
ሌላዉን ትዝታ🫨 ወስዶት ያንገላተዋል😰፣
#አንዳንዱን ናፍቆት🫠 ወጥሮ ያስከንፈዋል😑፣
ሌላው ብቸኝነት ወስዶ ያስባንነዋል🤧፣
ትራስ ላይ ያረፈ ጭንቅላት ሁሉ አይተኛም🛌፣
ያረፈ ገላ ሁሉ አያርፍም።🫥