የአፋልጉኝ ማስታወቂያ!!
ከሊይ በፎቶ የምታዮቸው ስማቸው መዲና ይመር ይባላል።
ከደሴ መናፈሻ ለህክምና መተው ነበር! ሰኞ ማታ ከምሽቱ በ2:30 በወጡበት አልተመለሱም !
ትንሽ የጭንቀት ህመም አለባቸው! ያያችሁና ያገኛችሁ ወገኖች እባካችሁ በዚህ ቁጥር ደውሉና አሳውቁን።
ልጃቸው ዘሀራ
0928196015
0934379704
በዚህ ይደውሉ!
ከሊይ በፎቶ የምታዮቸው ስማቸው መዲና ይመር ይባላል።
ከደሴ መናፈሻ ለህክምና መተው ነበር! ሰኞ ማታ ከምሽቱ በ2:30 በወጡበት አልተመለሱም !
ትንሽ የጭንቀት ህመም አለባቸው! ያያችሁና ያገኛችሁ ወገኖች እባካችሁ በዚህ ቁጥር ደውሉና አሳውቁን።
ልጃቸው ዘሀራ
0928196015
0934379704
በዚህ ይደውሉ!