በደሴ ከተማ አደባባይ የተውሒድ ጥሪ 🎤🎤


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


https://telegram.me/yetewuhiddeawa
ይህ ቻናል በደሴ ከተማ የተጀመረው የአደባባይ የተውሒድ ደዕዋ የሚተላለፍበት ቻናል ነው ።
» ተዉሂድ የሰዉ ልጆች እና የጋኔኖች የተፈጠሩበት ዋና አላማ ነዉ፣
» ተዉሂድ ነብያቶች የተላኩበት ዋና መልዕክት ነዉ፣
» ተዉሂድ የፈጣሪያችን አሏህ መብት ነዉ።

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


🛑📢 ሸሪዓውይ ሩቃና ዋግምት ለምትፈልጉ ሁሉ

ሸሪዓውን የጠበቀ በቁረአንና በሶሂህ ሀድስ እንዲሁም ሸሪዓውይ በሆኑ መድሀኒቶች በሰለፊይ ወንድሞች ህክምና የሚያገኙበት ሩቃ ቤት ልጠቁማችሁ ነው

🏡 በአስ_ሱና ሸሪአውን የጠበቀ የቁርኣን ህክምና መስጫ ማዕከል መተው ይታከሙ

🎯የምንሰጣቸው  አገልግሎቶች ↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴

👉ለጂን〰〰〰〰〰👉ለቡዳ
👉ለሲህር
〰〰〰〰〰👉ለአይንናስ
👉ለዛር
〰〰〰〰〰〰👉ለውቃቢ
👉ለአይነ ጥላ
〰〰〰〰👉ለሀሰድ በሽታ
👉ለጭንቀት
〰〰〰〰👉ለከፍተኛ ፍርሃት
👉ለሚጥል ህመም እና ለሌሎች በሽታዎች በአላህ ፍቃድ ህክምና እንሰጣለን።


🎁 በተጨማሪ ለህፃናቶችም በልዩ መልኩ ሩቃ እናደርጋለን
ያለምክናያት ለሚያለቅስሱ ህፃናቶች
ተኝተው ጥርሳቸውን ለሚበሉ
ምግብ መብላት ለከለከላቸው
ወጣ ያለፀባይ ላለባቸው ለሚያፋጥጣቸው
ራሳቸው ለሚቆስልባቸው
ሰውነታቸውን ለሚያሳክካቸውና ለሚያቆሳስላቸው

           እና
ለሌሎቸም በህክምና ለውጥ ላላገኙ በሽታዎች በአላህ እገዛ ህክምና እንሰጣለን
ህክምናውን በማንኛውም የዕድሜ ክልል ላለ  ታካሚ አገልግሎት እንሰጣለን ።


💢 በ ተ ጨ ማ ሪ ም


በዘመናዊ መሳሪያ ነብያውይ ምስክርነት ያለውን  የዋግምት(የሒጃማ)  ሴትን በሴት ወንድን በወንድ ህክምና እንሰጣለን ።

እንዲሁም ከሩቅ ቦታ ለሚመጡ ታካሚዎች   በቂ የሆነ የማደሪያ ቦታ
ለሴቶች ለብቻ  ለወንዶች ለብቻ አዘጋጅተናል።


📚ከቁርአን ጋር መድሃኒቶችንም እንሰጣለን ።

🌍አድራሻችን  :-

ደሴ መናፈሻ አልማ ህንፃ ፊትለፊት አቲ የብሎኬት መሸጫ ግቢ ያገኙናል።

📲ስልክ
09 30 32 05 04
09 85 04 94 20


💫የቴሌግሩም ግሩፓችንን በመቀላቀልና ሼር በማድረግ ለኸይር ሰበብ ሁኑ !!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/As_Sunah_sleruqa_memariya_group
ባረከላህ ፊኩም!

         
   በተጨማሪ በሰለፊይ ወንድሞቻችሁ  አጠር አጠር ያሉ ስለተውሂድ ስለአቂዳ ስለ ሱና ስለ ሂጃብ እና በሌሎችም ርዕሶች ዙሪያ ሙሐደራዎች  ይደረግላችኋል

👉#አላማችን ኡማውን ከሽርክ አውጥተን ተውሂድን ማስተማርና በአላህ ቃል በቁረአን በአላህ እገዛ እህት ወንድሞቻችንን እናት አባቶቻችንን ማገልገል ነው


ጃዕፈር ኢብኑ አቢ ጧሊብ የዳዕዋና የቂርዓት ማዕከል {Official Channel } dan repost
👉🟢 አስደሳች ዜና

         🕌የደዕዋ ፕሮግራም  በአልብኮ ወረዳ ሳልመኔ ከተማ ሰላም መስጅድ

በጃዕፈር ኢብኑ አቢ ጧሊብ የደዕዋና የቂረአት ማዕከል የተዘጋጄ

ውድና  የተከበራችሁ የአላህ ባሮች  ነገ የፊታችን እሁድ  ማለትም  27 / 04 /2017 አልብኮ ወረዳ  ሳልመኔ ከተማ ሰላም  መስጅድ  ከጧቱ 4 ፡30 ሰአት ጀምሮ  ታላቅ የዳዕዋ ድግስ  አዘጋጅተን ስንጠራችሁ በታላቅ ደስታ ነው ።

🎙ተጋባዥ መሻይኾቻችን እና ኡስታዞች ፦

*   👉  ሸይኽ ጀማል አዘሀቢ ~ከደሴ {ሀፊዘሁሏህ)

*  👉  ሸይኽ ኢማም  ከደሴ~ ራሽድ መስጅድ{ሀፊዘሁሏህ}

* 👉  ኡስታዝ አቡ ሙአዝ ሀሰን ~ከሀርቡ{ሀፊዘሁሏህ}
      
በአልብኮ (ሳልመኔ)አካባቢ ,የምትገኙ ወንድም እና እህቶቸሰ ፕሮግራሙን ላልሰሙት በማሰማት የፕሮግራሙና የአጅሩ ተካፋይ እንድቶኑ በአላህ ስም እንጠይቃችኋል።

  ⭕️👉ለሴቶችም በቂ ቦታ አለን
 

🔰በእለቱ በቦታው መገኘት ለማትችሉ  ፕሮግራሙን  የምናስተላልፍበት ወይም ሪከርዱን የምንለቅበት ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/yedesse_selfyochi_yedewa_channel
t.me/yedesse_selfyochi_yedewa_channel


قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل ) dan repost
ኡስታዝ ኸድር አህመድ  አል ከሚሴ
📚 ⭐️
      ተ⭐️
             ጀ⭐️
                  መ⭐️
                          ረ⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
t.me/merkez_abu_fewzan?livestream
t.me/merkez_abu_fewzan?livestream


ጃዕፈር ኢብኑ አቢ ጧሊብ የዳዕዋና የቂርዓት ማዕከል {Official Channel } dan repost
ጃዕፈር ኢብኑ አቡ ጧሊብ የቂርዓትና የዳዕዋ ማዕከል ቁጥር ① የዳዕዋና የኮርስ ፕሮግራም ከትላንትና ማታ ጀምሮ በለጋንቦ ወረዳ በአቃስታ ከተማ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ሲያካሂድ ቆይቷል ፕሮግራሞቹ እስከ እሁድ ድረስ ይቆያሉ ኢን ሻ አላህ
ዛሬ የጁማዓ ኹጥባ በሶስት መስጂዶች አድርገዋል ።
እነሆ የኮርስ ፕሮግራምም ስለተዘጋጀ  በአቃስታ ከተማ ዙሪያ ያላችሁ ወንድሞች ፕሮግራሙ ላይ ተሳተፉ‼
ኮርሱን የሚሰጡት መሻይኾችና የሚሰጡት ኪታቦች

1⃣ ኑሩ ተውሂድ ወዙሉማቱ ሽርክ
በሸይኽ ሙሀመድ ገ(غ)ዛል
2⃣ ኡሱሉ ሱና ዒንደና
በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ

እንድሁም በመሀልና በተለያዩ መስጂዶች ላይ ሸይኽ ሙሀመድ መኪን ዳዕዋ ያደርጋሉ።
ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ቦታ:– አቃስታ ከተማ በመስጂደል ጃሚዕ

የቴሌግራም ግሩፕ ጆይን ብላችሁ አድ ማድረግን አትርሱ

https://t.me/yedesse_selfyochi_group
የቴሌግራም ቻናል

http://t.me/yedesse_selfyochi_yedewa_channel/10








አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ) dan repost
ታላቅ የደዕዋ ፕሮ ግራም በቻይና ካም
=
እነሆ ነገ ጁሙዐ ታህሳስ 11 ቀን በደጋንና ገርባ መካከል ቻይና ካምፕ የስደተኞች መጠለያ ላይ ታላቅ የተውሒድ አስተምህሮ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።

ስለሆነም በገርባ በደጋን እና በጎረቤት አገር ያላቹህ ሙስሊሞች በጧት ወደ ካምፑ በመምጣት የሙሓደራው ተካፋይ እንድትሆኑ መልክታችን እናስተላልፋለን።

ተጋባዥ እንግዳ ሁነው የሚቀርቡት ከደሴ ሸይኽ ኢማምና እኛም ከዚህ ከሐርቡ እንገኛለን ሌሎችም ከየ አካባቢው የሚመጡ እንግዶች ይኖራሉ አ ንሻአሏህ።

t.me/abumuazhusenedris




خطبة الجمعة…የጁሙዐ ኹጥባ
عنوان الخطبة"عناية الرسول بالعقيدة"


የኹጥባው ርእስ"መልእክተኛው ለዐቂዳ ሚሰጡት ትኩረት"

አቅራቢ"አቡ ሙዓዝ/ሐሰን ኢድሪስ ውለታው:

t.me/abumuazhusenedris


አድስ ሙሓደራ
=

ርዕስ:የአህሉ_ሱናዎች(ሰለፊዮች)ልዩ መገለጫዎች
=
من خصوصيات أهل السنة والجماعة

በውስጡ በርካታ ነጥቦች ተጠቅሰዋል ከነዚያም ውስጥ የሐጁሪን ጀመዐ መሰላል አድርጎ ወደ ተክፊሪዮች የተሸጋገረው የሙስጦፋ ብድን ጥመቱና ውሸቱ መጨረሻ ላይ ነካ ተደርጓል።

በአህሉ_ተውሒድ መድረሳ:እሁድ ህዳር (29
/ ቀን)

t.me/abumuazhusenedris
t.me/abumuazhusenedris


የአፋልጉኝ ማስታወቂያ!!

ከሊይ በፎቶ የምታዮቸው ስማቸው መዲና ይመር ይባላል።

ከደሴ መናፈሻ ለህክምና መተው ነበር! ሰኞ ማታ ከምሽቱ በ2:30  በወጡበት አልተመለሱም !

ትንሽ የጭንቀት ህመም አለባቸው! ያያችሁና ያገኛችሁ ወገኖች እባካችሁ በዚህ ቁጥር ደውሉና አሳውቁን።

ልጃቸው ዘሀራ
0928196015
0934379704
           በዚህ ይደውሉ!


ዑዝር ቢል ጀህል ቁ•{2}
=
በማክፈር ዙሪያ መሰረታዊና ቅርንጫፋዊ ብሎ መክፈል ቢድዓ እንደሆነ ሸይኹል ኢስላም አስምረዋል

ይህም አቋም (አለመክፈሉ)የአቡ ሐኒፋ፣ሻፊዒይ፣ሠውሪይ፣ዳውድ ቢን ዐሊይ፣እና የሌሎችም አቋም እንደሆነ ጠቅሰው

ኢብኑ ሐዝምና ሌሎች ዑለሞች የሶሐቦችና የታቢዒዮች አቋም እንደሆነ ገልፀዋል ይላሉ።

እንደውም (መክፈሉ)የሙዕተዚላወች የጀህሚያወችና የተከታዮቻቸው አቋም እንደሆነም ገልፀዋል ይላሉ።

መጁሙዑል ፈታዋ ጥራዝ 19 ገፅ 207 ታገኙታላቹህ
[አቡ ሙዓዝ/أبو معاذ آل أبادر]
t.me/abumuazhusenedris


ዑዝር ቢል ጀህል ቁ•{1}
=
በውስጡ ከተደጠቀሱ ነጥቦች
①ግልፅ ነጥብ ማለት ሐዱ(ገደቡ)ምንድነው?

②ሸይኹል ኢስላም የአስካሪን ሐራምነት ግልፅ ከሆኑ ነጥቦች ውስጥ ነው ካሉ ቡሃላ እሱን ባለ ማወቅ የነቀፈ ዑዝር ይሰጠዋል ብለዋ።

ይህ ማለት ግፅ የሆነን ነገር የፈፀመ ሙርተድ ነው ብለው በልቁ ቢናገሩም በሆነ ግለሰብ ላይ ሊሰወር እንደሚችል አሽሙረዋል ማለት ነው።

{አቡ ሙዓዝ}{أبو معاذ أل أبادر}
=
t.me/abumuazhusenedris


ዑዝር ቢል ጀህል ቁ•{1}
=
በውስጡ ከተጠቀሱ ነጥቦች
ግልፅ ነጥብ ማለት ሐዱ(ገደቡ)ምንድነው?

ሸይኹል ኢስላም የአስካሪን ሐራምን ግልፅ ከሆኑ ነጥቦች ነው ከተሱ ቡሃላ እሱን ባለ ማወቅ የነቀፈ ዑዝር ይሰጠዋል ብለዋ።

ሐሳቡን የተነተነው አቡ ሙዓዝ ሐሰን ኢድሪስ ኣሉ አባዲር
t.me/abumuazhusenedris




قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل ) dan repost
በሸይኽ አወል አህመድ አልኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ

የሽርኽ አስከፊነት በሚል ርዕስ

https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=917a12cf8cae996d22




አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ) dan repost
ለደሴና ለደሴ ዙሪያ እንድሁም ለሌሎች አጎራባች አገሮች
=
ለቅዳሜ ህዳር ①④ ቀን ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ደሴ በከተማ ሪቀያ አዳራሽ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ስለ ተዘጋጀ መረጃውን በፍጥነት እየተለዋወጣቹህ ከጧቱ 2:30 በተጠቀሰው አዳራሽ እንድትገኙ ስንል በታላቅ ደስታ ነው።

t.me/abumuazhusenedris


قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل ) dan repost
ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በጃዕፈር ኢብኑ አቢ ጧሊብ የዳዕዋ እና የቁርዓት ማዕከል


ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በወሎ መናገሻ ደሴ  ከተማ 

በደሴ ከተማ እና በዙሪያዋ ያላችሁ ሙስሊሞች በሙሉ ነገ ቅዳሜ ከጧቱ 2:30 ጀምሮ ታላቅ ፕሮግራም ፒያሳ ሸህ አላሙድን ህንፃ በሩቅያ አዳራሽ  ስላተዘጋጀ  ጥሪ ተደርጎላችኋል አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል ።
ተጋባዣ እንግዶች

1⃣ ሸይኽ ሀሰን አሊ ቃዲ
2⃣ሸይኽ መሀመድ መኪን
3⃣ሸይኽ መሀመድ አሚን

4⃣ ሸይኽ አወል አህመድ አል ኸሚሴ
5⃣ ኡስታዝ ኸዲር አህመድ አል ኸሚሴ

6⃣ ሸይኽ ኑረዲን ቃሲም
7⃣ሸይኽ ኢስማዒል
8⃣ሸይኽ መሀመድ ሰኢድ
9⃣ሸይኽ አህመድ አወቀ
🔟ሸይኽ ጀማል ዘሀቢ እና ሌሎችም ብርቅዬ የደሴና በደሴ ዙሪያ የሚገኙ መሻይኾችና ዱዓቶች ይገኙበታል

ሌሎችም ቆንጆና ያማሩ ፕሮግራሞች ይኖራሉ


የዳዕዋው ርዕስ በሰዓቱ የሚታወቅ ይሆናል ።

ፕሮግራሙን በማስተባበር (በመምራት) ወንድም አንሷር (አቡ አመቲ –ረህማን) ና አበደላህ አብረው ይቆያሉ።

የቻናልና የግሩፕ ባልተቤቶች በሙሉ ሼር በማድረግ ተደራሽ አድርጉት

በአካል ተገኝታችሁ መሳተፍ ለማትችሉ በላይቭ የሚናስተላልፍ ይሆናል
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ይህን ታላቅ ሙሐደራ ያዘጋጁት የደሴ ሰለፊይ መሻይኾችና ወጣቶች ናቸው

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.