# የረመዷን_ፈትዋ
ታላቁ ሸይኽ አብደሏህ አልኢርያን ተጠይቀው የመለሱት ነው።
# ጥያቄ:- ረመዷን መፆም ግዴታው በማን ላይ ነው
# መልስ:-በእያንዳንዱ አቅመ አዳም በደረሰ ሙስሊም ላይ፣የአዕምሮ
ጤነኛ፣የሚችል፣ሰፈር ላይ ያለ ሰው እና የወር-አበባ፣የወሊድ ደም ላይ ያልሆነች ሴት
ሲቀሩ ረመዷንን መፆም ግዴታ ነው።
ሙስሊም ያልሆነ አካል መጀመሪያ መስለም ነው እንጅ ያለበት መፆም
አይደለም።ከሰለመም በሗላ በፆም ይታዘዛል።
አቅመ አዳም ያልደረሰ፣የአዕምሮ ጤነኛ ያልሆነ ከእነርሱ ላይ ቀለም ተነስቷል።
ኡመርና ዓልይ የዘገቡት በሆነው ሀድስ ነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ
ብለዋል"ቀለም ከሶስት ሰዎች ላይ ተነስቷል፣ከእብድ እስከሚድን ድረስ፣ከተኛ ሰው
እስከሚነቃ ድረስ፣ከህፃን እስከሚደርስ ድርስ ብለዋል።
ደካማ አይፆምም ምክናየቱም አሏህ እንዲህ ስላለ:-( ﻻﺗﻜﻠﻒ ﻧﻔﺲ ﺇﻻ ﻭﺳﻌﺎﻫﺎ ) "ነፍስ
የቻለችውን እንጂ አትገደድም" ስላለ።
መንገደኛማ አሏህ እንደህ ብሎለታል
( ﻓﻤﻦ ﻛﺎﻥ ﻣﻨﻜﻢ ﻣﺮﻳﺾ ﺍﻭ ﻋﻠﻰ ﺳﻔﺮ ﻓﻌﺪﺓ ﻣﻦ ﺃﻳﺎﻡ ﺃﺧﺮ )
"ከእናንተ የታመመ ወይም መንገደኛ የሆነ ሰው ከሌሎች ቀናቶች ቀዷውን ያውጣ"
ብሏል።
የወር አበባና የወሊድ ደም ላይ ያሉ ሴትችማ እንደማይፅሙ ነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ
ወሰለም አቢ ሰኢድን አልኹድርይ ባሰተላፉትና ሙስሊም ብዘገቡት ሀድስ ስለሴቶች
እንዲህ ብለዋል።
"እንደናንተ ጎደሎ የሆነ ድንና አቅል ያለው ግን ቆራጥ የሆነን ወንድ ልብ የምትሰርቁ"
አላየሁም አሉ።
በዚህ ም ጊዜ ሶሀብያቶች የድንና የአቅል ጎደሎነታችን ምንድን ነው? በማለት
ጠየቁ"የሁለት ሴቶች ምስክርነት እንደ አንድ ወንድ አይደለምን?!አሏቸው አ"ዎ አሉ።
"ይህ ነው የአቅሏ ጎደሎነት" አሉ
ሀይድ ላይ ስትሆን አትፆምም አትሰግድም አይደል?"አዎ"አሉ ይህ ነው የድኗ
ጎደሉነት።አሉ።
https://telegram.me/yetitaselfiyoch