Ethel Media-ኢትኤል ሚዲያ dan repost
ከሂሳብ እናወራርዳለን ፣ እስከ ሂሳቡን ስሩ !
.
ትንሽ ለማመን ቢከብድም ተከታዩን ፅሁፍ የለጠፈው የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ነው ። ዲያቆን ዳንኤል ክብረት !!
ፅሁፉ እንዲህ ይለናል ...
ይልና ...ይህ መንገድ ደግሞ ምን አይነት እንደሆነ ቀጥሎ ያብራራልናል።
1..ጦርነቱ ሲያልቅ ቤተ/ክ እና መስጊድ መዋጮ ይደረግላቸዋል (ስለሚያፈርሷቸው?)
2, ወረዳና ዞኖቻችሁ ወደ ኋላ ይቀራሉ (በትግራዩ ጦርነት መቀሌን በሻሻ እናደርጋታለን ሲሉ ጠቅላዩ ተናግረው ነበር)
3, ብሔራዊ ፈተና እንዳለፋቸው ሰምተው ብዙ ተማሪዎች ይደነግጣሉ። .ፅሁፉ እንዲህ እያለ የሚቀጥል ነው።
እንግዲህ የጠቅላዩ አማካሪ እንዲህ የሚሉን ...የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን፣ የኢ/ያ መከላከያ ሰራዊት በአማራ ክልል የፈፀማቸውን የአስገድዶ መድፈርና የግድያ ወንጀሎች ይፋ ባደረገበት ወቅት ነው። የፅሁፉ መልዕክትም "ገና መቼ ተነካና ..ተማሪዎቻችሁ ብሄራዊ ፈተና እንዳይፈተኑ ፣ ገበሬዎቻችሁ እንዳያርሱ ፣ ሴቶቻችሁንም እንዲደፈሩ ይደረጋል" የሚል ነው።
.
.
ዳንኤል ክብረት እንደዛሬ ቅልል ብሎ ...ትክክለኛ አውሬያዊ አላማውን ነግሮን አያውቅም ነበር። ለማንኛውም የዳንኤል ፅሁፎች ለአማራው ትግል ጉልበት የሚሰጡ ናቸው።አማራ ራሱን መከላከል እንዳለበት የሚመሰክሩ ናቸው።
.
.
የአማራ ህዝብ ትግል "ከአማራ ጋር ሂሳብ እናወራርዳለን የሚለውን ሀይል እንደደረመሰው ሁሉ ፣ ሂሳቡን ስሩ ያስባለውንም ስርአት አሽቀንጥሮ ይጥላል"
.
ድል ለተገፋውና ፣ ሀቀኛ ምክንያት ላለው ሐበሻ!!
.
Zadhir !!
https://t.me/ethelmeaia