''ነፍስ ሳትን'' Dîž Âb ''ይነበብ በፅሞና!!!
ከተማ እየወደመ ፈገግ ይላሉ ደስተኞች ናቸው ይቦርቃሉ ይወራጫሉ።
የውጪኛው አለም ቢፈረካከስ ቢሰባበርና ምድር ወደ ሲኦልነት ብትቀየር እንኳ ምንም አይጎረብጣቸውም ...
ልጆች በጦርነት ውስጥ እንኳን የፍቅር ጨዋታን ያውቃሉ
ከተማ እየወደመ ፈገግ ይላሉ ፍፁም ሙላተኞች ናቸው ደስተኞች ናቸው ያለድካም ይቦርቃሉ በሀሴት ይወራጫሉ። ውጪው አልገዛቸውም በራሳቸው ግዛት ብቻ ናቸው።
በድርቅ በተመታ ስፍራ ውስጥ እንኳን የልጆች ፈገግታ ፈፅሞ አይታጣም ሁሌም እፁብ ናቸው።
ልጆች በራሳቸው አለም ይኖራሉ!
አንተ ግን ከውስጥህ ወደ ውጪ እንደ ልጆች መኖር ስላልቻልክ የውጪኛው Atmosphere አንተን እያሽከረከረህ እያቃዠ ይኖርሀል። ከነፍስህ ተለያይተሀል #ነፍስ_አወቅ ተብለህ ነፍስህን #ስተሀል... ውጪውን እየኖርክ ውስጥህን ገለሀል::
ክርስቶስ ''እንደ ልጆች ካልሆናቹ በስተቀር መንግስተ ሰማያትን አትወርሷትም''
ያለው ለምን ይመስልሀል!?...
መንግስተ ሰማይ ማለት Physical State
አይደለም መንፈሳዊ አለም እንጂ ።
መንግስተ ሰማይ በሆነ በሀይማኖት ጓራ ውስጥ በመንጋ እሳቤ ያሆሆሆሆሆ በል ያሆሆሆ እያልክ የምትገባበት አይደለም። መንግስተ ሰማይ ''የነፍስ ንቃት''
''የልብ ንፅህና'' ''የእግዜር መቅደስ'' መሆን የመቻል ልእልና ነው። Higher Vibration ውስጥ የመገኘት ምልአት ነው! ልክ እንደ ህፃናቶች!
''መንግስተ ሰማይ'' መንፈሳዊ ቤት ማለት ነው!
ይሄን ቤት አሁን መፍጠር ትችላለህ.... በምድር እያለህ ገነትህን መስራት ትችላለህ..
መንፈሳዊውን አለም ብቻ ተከተል ይሄን ለመከተል ምን ያስፈልግህ ይሆን? ምንም ባለህባት ቅፅፈት ብቻ ተገኝ ሀሳብህን ሰብስበው ራስህን አድምጠው! Meditation አድርግ! አእምሮህን ከተለያዩ የሀሳብ ብክለቶች ጠብቀው
የራስህን አለም ከአሁን ጀምረህ መገንባት ትችላለህ ራስህን መርምረው አጥናው ስማውም! በአለምህ መ'መላለስ ትችል ዘንድ
ትኩረትህንም አትበታትነው ራስህን በፅሞና ውስጥ አድምጠው!!!
''ብዙ ትሰማለህ ብዙ ትማራለህ የንቃት ጉዞ ይጀመራል የእግዜር ክብር በሁለንታህ ያርፋል...
ያኔ ክርስቶስ እንደሚለው #ዳግመ_ውልደት ይሆናል... ልጅነትህን ትወርሳለህ እንደገና ትወለዳለህ ስነ ፍጥረታዊም ትሆናለህ
#ነፍስ_አወቅ ትሆናለህ...!
አሁን ባለህበት ቅፅፈት ሀሳብህ ሳይበታተን ንቁ'" በነፍስህ ንቃት ብቁ! የአሁኗን ብርሀን ብቻ የምትመለከት ትሆናለህ ገነትን በልብህ ትፈጥራለህ.. በመንፈስህም ትጠራለህ...
#ነፍስ_አውቅ ትሆናለህ:: ዳግመኛ ተወልደሀልና
https://t.me/yinuca