የማሊያው ቁጥር በክብር ተቀመጠ!
በድንገት ህይወቱ ያለፈው ወጣቱ አማካይ የእግር ኳስ ተጨዋች አለልኝ አዘነ የሚለብሰው የማሊያ ቁጥር በክብር እንዲቀመጥ መወሰኑን ክለቡ ይፋ አድርጓል።
የጣና ሞገዶቹ ተጫዋቾች በኮከብ ተጫዋቻቸው ህልፈተ ህይወት የተሰማቸዉን ሀዘን በትዉልድ ስፍራው በመገኘት እንደተሰናበቱ ለማወቅ ተችሏል።
አለልኝ አዘነ በባህር ዳር ከነማ ስፖርት ክለብ ይለብሰዉ የነበረው የማልያ ቁጥር 23 ከዚህ በኋላ ማንም የክለቡ ተጫዋች የማይለብው ሆኖ በክብር እንዲቀመጥ የባህርዳር ከነማ ስፖርት ክለብ ወስኗል።
#ዳጉ_ጆርናል