Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በመርካቶ ሸማ ተራ አከባቢ የተከሰተውን የእሳት አደጋ እስከ አሁን መቆጣጠር ባለመቻሉ አሁንም ድረስ የአደጋ መከላከል ሰራተኞች በሄሊኮፕተር በመታገዝ ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ይገኛል ።
#ዳጉ_ጆርናል
#ዳጉ_ጆርናል