ደሸት777.... (፯፯፯) dan repost
የምስራች ዜና ለመላው አገር ወዳድ በተለይም ኢትዮጽያን ወደድሮዋ ከፍታ ማማ ስልጣኔዋ እንድትመለሥ እንዲሁም በሀገር በቀል እውቀት ኢትዮጵያን ሀያል ለማድረግ ለሚመኝ ድርጅታችን ደሸት አንድ ደስ የሚል ዜና ይዘን ብቅ ብለናል።
ደሸት ፯፯፯ ድርጅታችን ወደ ከፍታ እየበረረ ነው።
የአባላት ብዛት 30000 (ሰላሳ ሽህ) ደርሰናል። የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ቀርፀን በማስፈፀም ላይ ነን።
በቅርብ ቀን የራሱ የሆነ የሚዲያ ተቋም ገንብቶ ሥራ ይጀምራል።
ይህ ሚዲያ '' ደሸት ቲቪ'' ይሰኛል። በቅርቡ ድርጅታን የራሱ የሆነ ሚዲያ ይከፍታል።
ይህ ደሸት ቲቪ የተሰኘው የቴሌቭዥን ቻናል:-
አላማው:- የኢትዮጵያ ሀገር በቀል እውቀትን እና ዘመናዊ ቴክኖሎጂ እንዲሁም ፈጠራወችን በማጣመር ለህብረተሰቡ በሚዲያ ዘርፍ ትልቅ አስተዋጽኦ ማድረግ ነው።
ራእይ:- ደሸት ቲቪ በአፍሪካውያን ዘንድ የተመረጠ ስለ ነጻነት፣ፍትህ፣ቴክኖሎጂ እና ሀገር በቀል እውቀትን ለማምጣት የሰለጠነ ትውልድ ለማፍራት ነው።
ሀገር በቀል እውቀት ሲባልም ኢትዮጵያውያን ሊቃውንትን በማሠባሰብ የተደበቀውን የኢትዮጵያን ሚሥጥራዊ እውቀቶችን የተለያዩ እንደነኢትኤል፣ሄኖክ፣እንዲሁም የአባታችንን የደሸት እውቀቶች በኢትዮጵያውያን ዘንድ በመጽሀፍም እኔ በተለያዩ መንገዶች ስለሚገኙ የተለያዩ ሊቃውንትን በመጠቀም ለምሳሌ እንደነሀኪም አበበች ሽፈራው እና የመሣሠሉትን ሊቃውንት በመጠቀም ኢትዮጵያን ሀያል እናደርጋለን!
እንዲሁም የተለያዩ ዘመናዊ የፈጠራ ውጤት ቴክኖሎጂ ያላቸውን ዜጎች በማሠባሰብ ለሀገራችን በዚህ ደሸት ቲቪ ሚዲያ ትልቅ አስተዋጽኦ እናደርጋለን።
በቅርብ ቀን የሚከፈተው ይህ ደሸት ቲቪ የአፍሪካውያን ድምጽ ነው!
ደሸት ፯፯፯ የኃያላኖች ማኅበር!
ደሸት ፯፯፯ ለተሻለ ነገ አችን
ደሸት ፯፯፯ በአለም ላይ ከፍ ብሎ አለምን በጥበብና በእውቀት ይቆጣጠራል ።