መሰልጠን ወይስ መሠይጠን dan repost
Life in a year ባለፈው የወጣ ተወዳጅነት ያገኘ ፊልም ነው።ፊልሙ አሳዛኝ Romans ፊልም ነው።
ስለ ፊልሙ ትንሽ ልበላችሁ።ፊልሙ ለፍቅር እንዴት መስዋዕት እንደሚከፈል ያሳያል። ይህ ጥሩ ጎኑ ነው።
ምክንያቱም ዋናው ገፀ ባህሪይ ለሚያፈቅራት ልጅ ምን እንደሚያደርግላት ስናይ ፣ለፍቅሩ ሲል መስዋዕትነት ሲከፍል ስናይ ንቃተ ህሊናችን እኛም ለፍቅራችን ምን ማድረግ እንዳለብን ይማራል።
ነገር ግን ሙሉ ለሙሉ ትኩረታች ፍቅሩ ላይ ስለሚሆን ችግሩን ማወቅ አንችልም። ፊልሙ ላይ ችግር አለ። ድብቅ መልእክት።ወንድ ሆኖ ግን ሙሉ ለሙሉ እንደ ሴት የሆነ ይህ ገፀ ባህሪይ መጀመሪያ የታየው ሱፐር ማርኬት ውስጥ ሲሰርቅ ነው። እኔም ለመስረቅ የተጠቀመው ዘዴ ነው ብዬ ነበር ያሰብኩት ሆኖም ግን እንዳለ እንደ ሴት ሆኖ ነው የታየው።ንቃተ ህሊናችን ስለ ፍቅሩ እንዲያስብ የታዩ አሳዛኝ እና አስደሳች Scene እያሉ ለራሱ ብቻ ትኩረት እንድናደርግ በማድረግ ወንዱ ግን እንደ ሴት ሲሆን ሲያይ ልብ ባይል ውስጠ ህሊናችን ውስጥ ተመዝግቦ ይቀመጣል።ወንድ ልጅ እንደ ወንድ ነው እንጂ መሆን ያለበት እንደ ሴት መሆን የለበትም በመፅሀፍ ቅዱስም
በቁርአንም ሀጢያት ነው። ፊልሙ ግን ወንድ ልጅ እንደ ሴት ቢሆን ችግር እንደ ሌለው አድርገው ነው የተሰራው። ይሄ ነገር በተደጋገመ ቁጥር ወንድ ልጅ እንደ ሴት መሆኑ አይቀሬ ነው።
t.me/elohe19