አስትሮኖሚ 🚀🔭 dan repost
🎇 ሥነ - ጠፈር 🌌
🔰ለመሆኑ ጠፈር በቀደምት ኢትዮጵያውያን አስተምሕሮ መሰረት ምን ማለት ነው ?
አምላካችን #እግዚአብሔር በዕለተ ሰኑይ(ሰኞ) ‘ለይኩን ጠፈር ማዕከለ ማይ ወማይ’ አለ ፤ ትርጉሙም ‘በውሃና በውሃ መካከል ጠፈር ይሁን’ ማለት ነው። ይህንን የፈጠረውን ጠፈርም ‘ሰማይ’ ብሎ ጠራው። ስለዚህም ‘ሥነ-ጠፈር’ ማለት ‘የሰማይ አካላትን ለሚያጠና የትምሕርት ዘርፍ የሚሰጥ ስያሜ ነው።
🔰በዘመናዊው ሳይንስ ደግሞ ASTRONOMY ተብሎ ይጠራል ፤ አንድምታ(Definition) ሲሰጡትም እንዲህ ይሉታል።
“Astronomy” የሚለው ቃል ‘Astron – star(ኮከብ) ፣ Nomia – law(ሕግ)’ ከሚለው የግሪክ ቃል የመጣ ነው። ትርጉሙም ‘Law of star or culture of star’ “የከዋክብት ሕግ” ማለት ነው።
‘Astronomy is a natural science that studies celestial objects & phenomena’ ፤ ትርጉሙም ‘ሥነ- ጠፈር ስለ ሰማይ አካላትና ድርጊቶች የሚያጠና የተፈጥሮ እውቀት ዘርፍ ነው።’
በሥነ-ጠፈር ሳይንስ የሰማይ አካላትን ተፈጥሮና መነሻ እንዲሁም ሂደት ለማወቅ ሂሳብ፥ ፊዚክስና ኬሚስትሪን እንጠቀማለን።
🔰Astronomy/ የጠፈር ጥናት የተጀመረው ዛሬ አይደለም፤ የክርስቶስ ልደት በፊት " ባቢሎን፥ ግሪክ፥ ሕንድ፥ ኢትዮጵያ፥ ሮም፥ ቻይናና ፋርስ " በተባሉት የዓለማችን ታላላቅ ሥልጣኔዎች በነበሩባቸው ስፍራዎች ላይ ይህንን እውቀት ለተለያዩ አገልግሎቶች ይጠቀሙበት ነበር።
🔰🔰ተመራማሪው ሉስያን “The Ethiopian where the 1st who invented the science of stars and gave name to the planets ” በማለት ኢትዮጵያ በሥነ ጠፈር ገናና ጥበብ ከነበራቸውን ሀገራት ውስጥ ተጠቃሽ ናት።
🔰እነዚህ ቀደምት ሕዝቦች “Astrometry - ቀመሮችን የያዘ ፤ Celestial navigation - የሰማይ አካላትን አሰሳ ፤ እንዲሁም Calendar - የዘመን ቀመር የተባሉትን የአስትሮኖሚ/ሥነ-ጠፈር/ ጥናት ምድቦች ጥንት ይጠቀሙባቸው ነበር።
🔰ቀደምት ኢትዮጵያውያንም አቡሻኽር፥ ባሕረ ሃሳብና መርሃ ዕውር በተባሉ መጽሐፍቶቻቸው ላይ ከላይ የተጠቀሱትን የጠፈር ምርምር ምድቦች በደንብ አስፍተውና አጉልተው ረቀቅ ባሉ ቀመሮች በመመስረት ለዘመን መቁጠሪያ፥ አጽዋማትን፥ በዓላትን ለመለየት ይጠቀሙበት ነበር።
🔰 እንዲሁም አባቶቻችንና እናቶቻችን ሥነ - ጠፈርን ለምድራዊ ተጽዕኖዎች ማለትም እያንዳንዱ ኮከቦችና ፈለኮች እንዲሁም ሌሎች የሰማይ አካላት ምድራችን ላይ ምን አይነት አሉታዊና አዎንታዊ ተጽዕኖዎች ይፈጥራሉ የሚሉትን ጥናቶች ይሰሩ ነበር።
🎇ለምሳሌ:- ዙሐል የተባለችው ሳተርን ለእጽዋት እድገት አዎንታዊ አስተዋጽዖ አላት በማለት የፈጣሪን ፍጥረቶች ይመረምሩ ነበረ። ስለዚህ እኛም የአያቶቻችንን ፈለግ በመከተል ፍጥረታትን ሁሉ እንመረምር ዘንድ እንትጋ!
ምንጭ፦ወደኋላ tube 😁