✞ሀና ብርክት✞
ሀና ብርክት ፀልይ በእንቲያነ(2)
ፀልይለነወሠአሊነነ(2)
ምስለእያቄም አቡነ
አዝ••••••••••••••••••••
መካን ሆና ሣለ ስታዝን ዘወትር
ልመናዋን ሠማት እግዚአብሔር
በትዕግስት ስትጠብቅ ለሊት ና ቀን
ሀዘናነ ማስርሻ ሠጣት ማርያምን
አዝ••••••••••••••••••••
የሀና መፅነሣን ታርጋግት ዳሳ
ማዬት የተሣናት አየች ተፈውሣ
ሠላም ለኪ ሀና እሙ ለሠማይ
አይተናል ክብርሽን ልትባርኪን ነይ
አዝ••••••••••••••••••••
ሙቱን ስታስነሣ እዉር ስታበራ
በቅናት ተነሡ አይሁድ በየተራ
ከእግዛብሄር ተልኮ ቅዱስ ገብርኤል
ሊባኖስ ወሠዳት እንድትከለል
ሀና ብርክት ፀልይ በእንቲያነ(2)
ፀልይለነወሠአሊነነ(2)
ምስለእያቄም አቡነ
አዝ••••••••••••••••••••
መካን ሆና ሣለ ስታዝን ዘወትር
ልመናዋን ሠማት እግዚአብሔር
በትዕግስት ስትጠብቅ ለሊት ና ቀን
ሀዘናነ ማስርሻ ሠጣት ማርያምን
አዝ••••••••••••••••••••
የሀና መፅነሣን ታርጋግት ዳሳ
ማዬት የተሣናት አየች ተፈውሣ
ሠላም ለኪ ሀና እሙ ለሠማይ
አይተናል ክብርሽን ልትባርኪን ነይ
አዝ••••••••••••••••••••
ሙቱን ስታስነሣ እዉር ስታበራ
በቅናት ተነሡ አይሁድ በየተራ
ከእግዛብሄር ተልኮ ቅዱስ ገብርኤል
ሊባኖስ ወሠዳት እንድትከለል