ማንበብ አለባችሁ
😍 #kismet_Islamic_post❤️😍
➊ ☞ #ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ በኔ ላይ በየቀኑ 1000 ሰለዋት የሚያደርግ ሰው
በጀነት ሳይበሸር አይሞትም።
➋ ☞ #ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ በኔ ላይ በየቀኑ 100 ሰለዋት የሚያደርግ አላህ
100 ሀጃውን ያወጣለታል 70 በጀነት 30 በዱንያ።
➌ ☞#ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ ሲነጋ 10 ሲመሽ 10 ሰለዋት ያደረገ የኔን ሸፈኣ
የቂያማ ቀን ያገኛል።
➍ ☞#ነብዩ (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው አላህ በሱ ላይ 10 ሰለዋት
ያወርድበታል 10 ሀጥያት ይሰርዝለታል 10 ደረጃ ከፍ ያረገዋል።
➎ ☞ #ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ ከናንተ አንዳችሁ ሰላም አይለኝም ሰላምታውን ብመልስለት እንጂ።
➏☞#ለኔ የመጀመርያ ሰዎቼ የቂየማ ቀን እነዚያ በኔላይ በብዛት ሰለዋትን ያደረጉብኝ ናቸው።
ታድያ ምን እየጠበቅን ነው እኛም ሰለዋት በማብዛት ይሄንን መልክትም ለረሱት ወዳጅ ዘመዳቹ በፍጥነት #ሼር በማድረግ ሰደቃ ጃርያ በማሰብ. ብናስተላልፍ የቂያማ ቀን ያላሰብነው ስንት ሀሰናት ይጠብቀናል ።
የእኔ ዑማ ከሁሉም ዑማ በላጭ ነው።
ረሱልﷺ❤️ሶሉ አለ ረሱሊና ሀቢቢና ሸፊና ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ❤️😍
Join👉
@kismetislamic😱😡
Le allah blachu Share adrgulgn Jezakum allahu kheyren😻