Halal islamic post🕌 dan repost
#ፈገግታ😂
ባል ዛሬ ነገር ነገር ብሎታል አልጋ ላይ ቁጭ ብሎ እኔ ምልሽ🤔
👨💼"ዐሊይ ኢብን አቢ ጣሊብ ስንቴ እንዳገባ እና ስንት ሚስት እንዳለው ታውቂያለሽ ይላታል"
ሚስቱን እሷም ነቄ ናት 👩💼"ሂድ የሱን ግማሽ እንኳን ጦርነት ዘምተኽ ና ምትፈልገውን ያህል ታገባለህ እንደውም እኔ ነኝ ምመርጥልህ"
ጀርባዋን ሰጥታው ተኛች...
ከንክኗታል ተንቆራጠጠች፣ ዳግም
ወደሱ ዞር አለች... 👩💼«የኔ ዘማች! ሂድ ፊለስጢንን ነፃ አውጣ፣ ሂድ ቁድስን ተከላከል፣ ሂድ የሁዶችን ጥረግ»
ደንግጦ ቁጭ አለ...
👨💼« ወይ ጉድ ዛሬ አፌን በልቶኝ ራሴ ላይ ነገር አመጣሁ...!»
ዳግም ዞረችለት 👩💼«ኢማም ዐሊይ የኸይበር ዘመቻን ከፍቷል፤ አንተ'ና ልጅህ የሽንት ቤት በር ተዘግቶባቹህ መክፈት አቅቷችኋል።»
ብርድልብሱን መዥረጥ አድርጎ ለበሰና፦ 👨💼«ሀስቢያላሁ ወኒዕመል ወኪል» እያለ ተከናንቦ ተኛ።
😁 ሀሀሀ...እንዴት አይተኛ!
ዞር ብላ አየችው...አንድ ግዜ ገልመጥ
👩💼 « ዐሊይ እኮ በበረኃ የለይል ሰላት ሲሰግድ ብዙ ግዜ ፌንት ይሰራል፤ አንተ አይጥ ስታይ ብቻ ነው ፌንት ምትሰራው.... ተወኝ አታናግረኝ ልተኛበት!!!
😍😂😂😂
@halal_couples❤️😍