⊶⊷⊶⊷❍ ♥️የኔ ጌታ♥️ ❍⊶⊷⊶⊷
ይከፋ ብዬ ጠላቴ
ከቶ እንዳይሸሽ ደግነቴ
ደስ እያለኝ ባለኝ ኑሮ
ያንተ ፍቅር ተጨምሮ
ደግነትህ ልዩ መልኬ
ደግነቴ ላመስግንህ ተበንርክኬ
ያጣሁት ቢኖር የጎደለብኝ
እኔ ግን ባንተ ላይ ቅር አይለኝ
ምስጋና ይድረስህ የጌቶቹ ጌታ
ላንተ ዘምራለሁ ሁሌም ጠዋት ማታ
✍ አይዳ ሀይሉ
,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣,,,,,,,,,,,
•═•••♥️🍃🌺🍃♥️•••═•
━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━