🌺 ቅምጥሏ 💋
ቅምጥል አፍቅሬ ፣
ለሷ ተቸግሬ
ኩሽና እንዳትገባ ፣ ካልጋ እንዳትነሳ
ምግብ አብሳይ ቀጠርኩ ፣ ሳስብላት ለሷ
የእንጀራ ጠርዝ ጣቷን ፣ እንዳይቆርጣት ብዬ
አጉራሽም ቀጠርኩኝ ፣ አሳቢ መስዬ
ቅምጥሏን ፍቅሬን ፣ ድንገት ቢያስነጥሳት
ይማርሽ የምትል ፣ ሞግዚት ቀጠርኩላት
የሞልቃቃ ነገር ፣ መጨረሻው አያምር
ቅጥ ያጣውን ፍቅሬን ፣ ውስጤን ስላየችው
ባል ቀጥረህ አምጣልኝ ፣ ብላኝ አረፈችው።
😂😂😂
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
ቅምጥል አፍቅሬ ፣
ለሷ ተቸግሬ
ኩሽና እንዳትገባ ፣ ካልጋ እንዳትነሳ
ምግብ አብሳይ ቀጠርኩ ፣ ሳስብላት ለሷ
የእንጀራ ጠርዝ ጣቷን ፣ እንዳይቆርጣት ብዬ
አጉራሽም ቀጠርኩኝ ፣ አሳቢ መስዬ
ቅምጥሏን ፍቅሬን ፣ ድንገት ቢያስነጥሳት
ይማርሽ የምትል ፣ ሞግዚት ቀጠርኩላት
የሞልቃቃ ነገር ፣ መጨረሻው አያምር
ቅጥ ያጣውን ፍቅሬን ፣ ውስጤን ስላየችው
ባል ቀጥረህ አምጣልኝ ፣ ብላኝ አረፈችው።
😂😂😂
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢