🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


https://youtube.com/watch?v=VRgYAtWWh0w&si=COBGMoHXltFeIywL
@UMER4K

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ሁሉንም ሰርቨሮች በተመጠጠኝ ዋጋ ከኔ ዘንድ ያገኛሉ ለባለሙያ ልዩ Package አለኝ
✅Gshare plus
✅Funcam
✅forever
✅apollo Iptv
✅E-Vision Iptv
✅ SPTV
✅24H SPORT
✅NASHARE 2 ( AF -V I P )


UMER NIGUS በሚል ስም
ኢ/ንግድ ባንክ 1000127384588
አዋሽ ባንክ 01425461237900
ዳሽን ባንክ 2919839505211
አቢሲኒያ ባንክ 186586174
ቴሌብር 0911590613


ዛሬ የሚደረግ የአውሮፓ ሻንፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ በተለያዩ ቻናሎች ይመልከቱ

5፡06
ማን ሲቲ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🇪🇸ሪያል ማድረድ
Live on
24H SPORT 1HD
24H SPORT 2HD
SPTV 1HD
5 SPORT HD amos
ያልተረጋገጠ 👇
arezo እና tv Varzishe


Trust me🫡

ነገ ይህንን ታላቅ ፍልሚያ በ24H እና SPTV ይተላለፋሉ


እንከኖች ለምን ይፈጠራሉ ?
እንደሚታወቀው እነዚህ ቻናሎች በብዛት 80% ተጠቃሚዎቹ ኢትዮጲያዊያን ናቸው ።
የጨዋታ ምርጫ ሰህተት በ3 አይነት መንገድ ይፈጠራል ቻናሎቹ የሚያስተላልፉት ከIptv እየተወሰደ ነው ።
1ኛው እኛ ያሉትን ጌሞች በየጊዜው አለማሳወቃችን ሲሆን
ይህ ችግር ከስንት ጊዜ አንዴ የሚፈጠር ነው

2ኛው የሚደረጉትን ጨዋታዎች ትክክለኛ ሰዓት አውቀውት ቻናል ያለማወቅ ወይም ይሆናል ያስተላልፋል ብለው ያሰቡት 😉 ላያስተላለፍ የሚችልበት እድል ይፈጠራል

3ኛ ብዙ ጊዜ ይህ ችግር የሚገጥመው ምሽት ላይ ነው (የተቆጣጣሪዎቹ የምኝታ ሰዓት)
so እነሱ reminder (አስታዋሽ ) ሞልተው ሰዓቱ ሲደርስ seystemu ቻናሉን በራሱ ጊዜ ወደሚፈለገው ቻናል እንዲቀይር ያደርጋል በዚህ ጊዜ እንዲቀይር የተፈለገበት ቻናል ሰህተት ካለ ይህ አይነት ችግር ይፈጠራል 👇
ለምሳሌ :- Bein sport 2 የሚያሰተላልፈውን ጨዋታ Bein Sport 1 ላይ reminder ካደርጉት ቀጥታ ወደ Bein sport 1 ይቀይረውና ሌላ ጨዋታ ያስመለከተናል

ተቆጣጣሪዎቹ ደግሞ በኛ ከምሽቱ 1፡00 ጀምሮ እስከ ሌሊቱ 10:00 ድረስ ዋና የእንቅልፍ ሰዓታቸው ስለሆነች አግኝተን የማናገሩ ነገር ብዙ ፍሬ አያፈራም (ከስንት አንዴ ነው ልናገኛቸው የምንችለው እሱንም በሰዓቱ ካልተኙ )

ሌላው ከኔ ጋር የተያያዘ ስለ Sptv ቻናል ነው
ለዚህ ቻናል ከኔም ሌላ Recommend የሚያደርጋቸው ሰው ስላለ ብዙ ጊዜ እኔ እየተሳተፈኩበት አይደለም ግን ችግር ሲኖር ወይም የጨዋታ ለውጥ ሁሌም ከማሳወቅ አልቦዝንም ።
24H sport በተመለከተ በሁሉም ነገር እኔ አለሁ

ነገ ይህንን ጨዋታ Sptv 1 እና 2 ላይ 24h Sport 1 እና 2 ላይ እንደተላለፍ እናደርጋለን በተለያዩ ቋንቋዎች ያለፈው አይነት እንከን በነገው ጨዋታ አይከሰትም 🫡🫡


LEG H14 Pro ሪሲቨር Sptv እንዲሰራላችው ከፈለጋችው ሪሲቨሩን መርካቶ ድረስ በማምጣት በነፃ ያለምንም ክፍያ software ከኔ ማስጫን እና መጠቀም ትችላላችው ።


ለበለጠ መረጃ 0911590613
@umer4k ድውሉልኝ


FA CUP 🇬🇧 በLEG A11 Pro 4k android box ሪሲቨር
ሁሉንም ቻናሎች በሚገርም ጥራት ይመልከቱበት
GShare Plus ፣ AF 😎 ፣ Nashare ፣ 24h sport ፤ ETV Pro Iptv እና ሌሎችንም server ኦች በጥራት ፅድት ብሎ ይሰራል
tv box ወይም tv stick ብቻ ከምትገዙ ይህንን ሪሲቨርም ቲቪ Boxም የሆነ እቃ ብትገዙ ተጠቃሚ ትሆናላችው
📹youtube ፣Nitflix📺 እና ሌሎች አፖችን ይጠቀሙበታል የሚያሳየው የኳስ ሊግ የለም ።

ዋጋ ደግሞ ከandroid ሪሲቨሮች ጋር ሲወዳደር በጣም ተመጣጣኝ ነው ለመግዛት የምትፈልጉ
0911590613 ወይም @UMER4k ላይ አናግሩኝ


Dstv እና Bein Sport (arab sat ላይ ያለው ) በአንድ ዲሽ ሰሃን ሲሰራ የሚያሳይ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ👇 https://vm.tiktok.com/ZMks6qvpp/


ሊቨርፑል🇬🇧🇬🇧ፕለይማውዝ እና
🇬🇧Villa ከ Spurs🇬🇧
የሚያደርጉትን የFA CUP ጨዋታዎች አነስተኛ ወጭ በሚያስወጡ ቻናሎች መመልከት ይችላሉ

1ኛ SPORT 1HD amos ላይ
2ኛ 24H SPORT ቫርዚሽ ጋር (52E
3ኛ SPTV ethio sat ( Nss 12 ) ላይ


በLEG A11 Pro 4k android box ሪሲቨር
ሁሉንም ቻናሎች በሚገርም ጥራት ይመልከቱበት
GShare Plus ፣ AF
😎 ፣ Nashare ፣ 24h sport ፤ ETV Pro Iptv እና ሌሎችንም server ኦች በጥራት ፅድት ብሎ ይሰራል
tv box ወይም tv stick ብቻ ከምትገዙ ይህንን ሪሲቨርም ቲቪ Boxም የሆነ እቃ ብትገዙ ተጠቃሚ ትሆናላችው
📹youtube ፣Nitflix📺 እና ሌሎች አፖችን ይጠቀሙበታል

ዋጋ ደግሞ ከandroid ሪሲቨሮች ጋር ሲወዳደር በጣም ተመጣጣኝ ነው ለመግዛት የምትፈልጉ
0911590613 ወይም
@UMER4k ላይ አናግሩኝ


12 ማርሴሎ 🫡🫡


🇬🇧የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ 4ኛ ዙር ጨዋታ

                   ⏰ ተጀመረ

        🇬🇧 ብራይተን 0-0 ቼልሲ 🇬🇧


🇪🇸🎗️🇪🇸 ቤርናባኦ ላይ የሚደረግ ፍልሚያ
ደረጃ 1ኛ✅ሪያል ማድረድ 49
2ኛ✅አ.ማድሪድ 48

🇪🇸 LIVE ON ONE HD AMOS
🇪🇸LIVE ON 24H SPORT 1HD
🇪🇸SPTV⚔️
ስለ Sptv እና 24h Sport አሠራር ማለትም እንዴት ኳስ ፕሮግራም እንደሚመረጥ እና ለምን ሰህተት እንደሚፈጠር ሰፋ ያለ ማብራሪያ መስጠት ያስፈለገ ይመስለኛል so እሱን አብራቼ በተመችኝ መልኩ አቀርብላችዋለው ።


Al Nassr vs Al FyH
Live on 24HSPORT 1HD

በተወዳጆቹ LEG N24 PRO IRON እና LEG N24 PRO IRON PRIME ሪሲቨሮች


እለተ አርብ የሚደረጉ ጨዋታዎች

12:20 Al Nassr🇸🇦 vs 😂Al Feiha
🔻 ON 24H SPORT 1HD

5:00 Manchester United
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Leicester City
🔻24H SPORT 2HD
🔻SPTV 1HD
🔻SPORT 1HD AMOS
📺SS SPORT


ለተፈጠረው ችግር ከልብ ይቅርታ


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አሁን ላይ software ሳይጫኑ youtube 📹 እየሠሩ ያሉ ብቸኛ ሪሲቨሮች LEG N24 PRO IRON እና LEG N24 PRO IRON PRIME ብቻ ናቸው


LEG software Gallery dan repost
N24+_PLUS_JAGUAR_V130_06022025.bin
35.7Mb
አዲስ ሶፍትዌየር ለLEG N24+ JAGUAR HD ሪሲቨር

What's New👀
📹FIX YOUTUBE
💸add NEW UI SYSTEM
🛒FIX SOMEBUGS

ሁሌም አዳዲስ software የሚለቀቁበትን ይህንን Link Join ብታደርጉ ተጠቃሚ ትሆናላችው 👇👇
@LEG_SOFTWARE


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
YOUTUBE LEG N24+ PLUS JAGUAR HD ሪሲቨር


EFL🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
5:00
ሊቨርፑል
🇬🇧 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ቶትንሀም

🔻 24H SPORT HD
🔻 SPORT 1HD AMOS


CRICFy_v4.8_DC1.apk
19.3Mb
👆👆Latest CRICFy APP
በትንሽ Connection ጨዋታዎችን ለመመልከት ይሆናል።
ይህ አፕ በየጊዜው Update የሆነ
ለአሁኑ ጨዋታ

🫸🏽🫷🏽

7.2k 0 112 3 30


20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.