Trust me🫡
ነገ ይህንን ታላቅ ፍልሚያ በ24H እና SPTV ይተላለፋሉ
እንከኖች ለምን ይፈጠራሉ ?
እንደሚታወቀው እነዚህ ቻናሎች በብዛት 80% ተጠቃሚዎቹ ኢትዮጲያዊያን ናቸው ።
የጨዋታ ምርጫ ሰህተት በ3 አይነት መንገድ ይፈጠራል ቻናሎቹ የሚያስተላልፉት ከIptv እየተወሰደ ነው ።
1ኛው እኛ ያሉትን ጌሞች በየጊዜው አለማሳወቃችን ሲሆን
ይህ ችግር ከስንት ጊዜ አንዴ የሚፈጠር ነው
2ኛው የሚደረጉትን ጨዋታዎች ትክክለኛ ሰዓት አውቀውት ቻናል ያለማወቅ ወይም ይሆናል ያስተላልፋል ብለው ያሰቡት 😉 ላያስተላለፍ የሚችልበት እድል ይፈጠራል
3ኛ ብዙ ጊዜ ይህ ችግር የሚገጥመው ምሽት ላይ ነው (የተቆጣጣሪዎቹ የምኝታ ሰዓት)
so እነሱ reminder (አስታዋሽ ) ሞልተው ሰዓቱ ሲደርስ seystemu ቻናሉን በራሱ ጊዜ ወደሚፈለገው ቻናል እንዲቀይር ያደርጋል በዚህ ጊዜ እንዲቀይር የተፈለገበት ቻናል ሰህተት ካለ ይህ አይነት ችግር ይፈጠራል 👇
ለምሳሌ :- Bein sport 2 የሚያሰተላልፈውን ጨዋታ Bein Sport 1 ላይ reminder ካደርጉት ቀጥታ ወደ Bein sport 1 ይቀይረውና ሌላ ጨዋታ ያስመለከተናል
ተቆጣጣሪዎቹ ደግሞ በኛ ከምሽቱ 1፡00 ጀምሮ እስከ ሌሊቱ 10:00 ድረስ ዋና የእንቅልፍ ሰዓታቸው ስለሆነች አግኝተን የማናገሩ ነገር ብዙ ፍሬ አያፈራም (ከስንት አንዴ ነው ልናገኛቸው የምንችለው እሱንም በሰዓቱ ካልተኙ )
ሌላው ከኔ ጋር የተያያዘ ስለ Sptv ቻናል ነው
ለዚህ ቻናል ከኔም ሌላ Recommend የሚያደርጋቸው ሰው ስላለ ብዙ ጊዜ እኔ እየተሳተፈኩበት አይደለም ግን ችግር ሲኖር ወይም የጨዋታ ለውጥ ሁሌም ከማሳወቅ አልቦዝንም ።
24H sport በተመለከተ በሁሉም ነገር እኔ አለሁ
ነገ ይህንን ጨዋታ Sptv 1 እና 2 ላይ 24h Sport 1 እና 2 ላይ እንደተላለፍ እናደርጋለን በተለያዩ ቋንቋዎች ያለፈው አይነት እንከን በነገው ጨዋታ አይከሰትም 🫡🫡