♡ የአማልክት አምላክ ተወለደ ♡
መጣ ወረደ ተወለደ አማኑኤል
ክብሩን አዋርዶ ተወለደ አማኑኤል
በበረት ተኛ ተወለደ አማኑኤል
ትሕትናን ወዶ ተወለደ አማኑኤል
ጌታ ተወልዷል ተወለደ አማኑኤል
ከድንግል ማርያም ተወለደ አማኑኤል
ጠብን አርቆ ተወለደ አማኑኤል
ሊሰጠን ሰላም ተወለደ አማኑኤል
እናመስግነው ተወለደ አማኑኤል
እንደ መላእክት ተወለደ አማኑኤል
ተወልዷልና ተወለደ አማኑኤል
የዓለም መድኃኒት ተወለደ አማኑኤል
ቃል ስጋ ሆነ ተወለደ አማኑኤል
ከድንግል ማርያም ተወለደ አማኑኤል
የጌቶች ጌታ ተወለደ አማኑኤል
መድኃኔዓለም ተወለደ አማኑኤል
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር
➝ @Yemezmurgtm
➝ @Yemezmurgtm
የአማልክት አምላክ ተወለደ
ተወለደ መድኃኔዓለም
የጌቶች ጌታ ተወለደ መድኃኔዓለም
ከድንግል ማርያም በቤተልሔም
ተወለደ አማኑኤል/2/
መጣ ወረደ ተወለደ አማኑኤል
ክብሩን አዋርዶ ተወለደ አማኑኤል
በበረት ተኛ ተወለደ አማኑኤል
ትሕትናን ወዶ ተወለደ አማኑኤል
ጌታ ተወልዷል ተወለደ አማኑኤል
ከድንግል ማርያም ተወለደ አማኑኤል
ጠብን አርቆ ተወለደ አማኑኤል
ሊሰጠን ሰላም ተወለደ አማኑኤል
የዲያብሎስን ተወለደ አማኑኤል
ሥልጣን ሊሽር ተወለደ አማኑኤል
እሱን ሊፈታ ተወለደ አማኑኤል
በኃጢአት እስር ተወለደ አማኑኤል
ይሄው ተወልዷል ተወለደ አማኑኤል
በከብቶች በረት ተወለደ አማኑኤል
አልፋ ዖሜጋ ተወለደ አማኑኤል
አምላክ አማልክት ተወለደ አማኑኤል
እናመስግነው ተወለደ አማኑኤል
እንደ መላእክት ተወለደ አማኑኤል
ተወልዷልና ተወለደ አማኑኤል
የዓለም መድኃኒት ተወለደ አማኑኤል
ቃል ስጋ ሆነ ተወለደ አማኑኤል
ከድንግል ማርያም ተወለደ አማኑኤል
የጌቶች ጌታ ተወለደ አማኑኤል
መድኃኔዓለም ተወለደ አማኑኤል
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር
➝ @Yemezmurgtm
➝ @Yemezmurgtm