25 Feb, 23:07
❣️🌷❣️🌷የመንገዴ መሪ ፈውስ ነህ ለህመሜገብርኤል ስትመጣ በዛልኝ ሰላሜደስታን አብሳሪ ተሸክመህ ዜናዛሬም ለሀገራችን ምስራች ይዘህ ና✝️ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ይጠብቀን።