♡ ምን ሊለውጠው ያንተን ውለታ ♡
ጎብጬ ስናኖር በሀዘን
አዘራው ነበር እንባዬን
ሩህሩህ አምላኬ ደረስክና
ሰው አደረከኝ እንደገና (፪)
ሲሸሸኝ ሁሉም ሲርቀኝ
ሳትፀየፈኝ ቀረብከኝ
ዘይት ያፈሰስከው በቁስሌላይ
ወዳጄስ ማነው ከአንተ በላይ (፪)
አዳም ወዴት ነህ እያልከኝ
በፍቅር ድምፅህ ፈለከኝ
አልብሰኸኛል ነጩን ልብስ
እወድሀለው እየሱስ
አከብርሀለው ክርስቶስ
አልመለስም ወደ ኋላ
አያይም አይኔ ከአንተ ሌላ
አልፈራም የጠላትን ዛቻ
አድነኸኛል አንተ ብቻ
ሞተህልኛል አንተ ብቻ
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@maedot_ze_orthodox
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
ምን ሊለውጠው ያንተን ውለታ
ምን ሊቀይረው ያንተን ስጦታ
ለዘለአለም ታትሞ የሚኖር
ማን ይስተካከላል ጌታ ያንተን ፍቅር
ጎብጬ ስናኖር በሀዘን
አዘራው ነበር እንባዬን
ሩህሩህ አምላኬ ደረስክና
ሰው አደረከኝ እንደገና (፪)
አዝ =======
ሲሸሸኝ ሁሉም ሲርቀኝ
ሳትፀየፈኝ ቀረብከኝ
ዘይት ያፈሰስከው በቁስሌላይ
ወዳጄስ ማነው ከአንተ በላይ (፪)
አዝ =======
አዳም ወዴት ነህ እያልከኝ
በፍቅር ድምፅህ ፈለከኝ
አልብሰኸኛል ነጩን ልብስ
እወድሀለው እየሱስ
አከብርሀለው ክርስቶስ
አዝ =======
አልመለስም ወደ ኋላ
አያይም አይኔ ከአንተ ሌላ
አልፈራም የጠላትን ዛቻ
አድነኸኛል አንተ ብቻ
ሞተህልኛል አንተ ብቻ
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@maedot_ze_orthodox
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈