📊 - ስተርሊንግ በዛሬው የሌስተር ጨዋታ
- ጎል አላስቆጠረም / አሲስት አላደረገም
- 3 ጊዜ ድሪብል ሞክሮ አንዱም አልተሳካለትም
- ምንም ኳስ ማሻማት አልቻለም
- ከ5 የመሬት ላይ ፍልሚያ 5ቱንም ተሸንፏል
- 2 ጊዜ ኦፍሳይድ ተብሏል
- ከአርሰናል ዝቅተኛ ሬቲንግ ያገኘው እሱ ብቻ ነው
- ጎል አላስቆጠረም / አሲስት አላደረገም
- 3 ጊዜ ድሪብል ሞክሮ አንዱም አልተሳካለትም
- ምንም ኳስ ማሻማት አልቻለም
- ከ5 የመሬት ላይ ፍልሚያ 5ቱንም ተሸንፏል
- 2 ጊዜ ኦፍሳይድ ተብሏል
- ከአርሰናል ዝቅተኛ ሬቲንግ ያገኘው እሱ ብቻ ነው