ብዙ ጊዜ ብዙዎቻችን የተቸገረ የራበው የጠማው በቃ በብር እጦት እራሱን የጣለ ሰው እንጂ ብር ኖሮት ብሩን ምን ላይ ላጥፋው ብሎ የጨነቀው ሰው አይታችሁ ታውቃላችሁ እኔ በዛን ሰአት እንደዛ ነበርኩ ።
ብር ላጠፋበት የምችለው አንድ አጋጣሚ እንኳን የለም ከቤት ትምህርት ቤት ከትምህርት ቤት በቃ ከዛ ውጪ እንደሰው ብቻዬን ወጥቼ አልበላ አልጠጣ ልብስ አልገዛበት ከጓደኞቼጋ አልዝናናበት ዘመድ አልጠይቅበት ግን በየቀኑ ብር ይሰጠኛል ምን እንዳደርገው ምን ላይ እንዳጠፋው እንደሆነ ሁላ አላውቅም በሰአቱ ለተቸገረ ሰው እንኳን ለመስጠት እኔ የተቸገሩ ሰዎችን የማገኝበት እድል አልነበረኝም ። መሳቢያ ውስጥ ብር አለ ቦርሳዬ ውስጥ ብር አለ እናቴጋም ብር አለ ካስፈለገኝ ዳዊትጋም ብር አለኝ ግን እኔ ብር ሊያስፈልገኝ የሚችልበች አንድ አጋጣሚ አልነበረም።
ብቻ ክላስ ከገባሁ ቡሀሌ አንድ ሀሳብ መጣልኝ ለምን ለእዩ አልሰጠውም እኔጋ ከሚቀመጥ እሱጋ ቢሆን አይሻልም ብዬ አሰብኩና መልሼ ደሞ ንቀት ቢመስለውስ ሞራሉ ቢነካስ እንደ እርዳታ አድርጎ ቢያስበውስ ቢከፋብኝስ ብዬ አስቤ ተውኩት ምሳ ሰአት ላይ ቁጭ ብዬ አሰብኩና ላይ ብረሪ ሄድኩኝ እዩ ቁጭ ብሎ እያጠና ነበር እኔ ደብተሬን አወጣሁና ፖስታ ነገር ሰራሁኝ ውስጡ አባቴ የሰጠኝንም ቀድሞ የነበረኝንም አንድ ላይ ከተትኩት ና ደብዳቤ አስመስዬ ሰጠሁት።
🔻ክፍል አስራ ዘጠኝ ነገ ማታ3️⃣🟰3️⃣0️⃣ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 @MELKAM_LBOCH13 💔
💔 @MELKAM_LBOCH13 💔
➖የዩቲዩ ገፃችን➖
https://www.youtube.com/@Kezerareaction333
https://www.youtube.com/@Kezerareaction33