#Civics
📌 በዚህም ምክንያቱ በወቅቱ የነበሩት ተማሪዎች መሬት ለአራሹ በሚል መፎክር ትልቅ አብዮት ና አመፅ በንጉሱ ላይ አስነሱ። የተማሪዎቹ አብዮት ዋና ምንጩ የ Marxism አስተሳሰብ ነበር። በአብዮቱ ና በአመፁ ምክንያት ንጉሱ ወደቁ ፣ የደርግ መንግስት ተተካ። ንጉሱ የ capitalism ሀገርን ነበር የመሰረቱት ፣ የደርግ መንግስት ደግሞ የ communism ሀገርን ነበር የመሰረተው።😁አያችሁ ኣ የ Marxism ተፅዕኖ በሀገራችን ላይ።
📚 The 'dictatorship of the proletariat’ was seen as a means of safeguarding the gains of the revolution by preventing counter-revolution mounted by the dispossessed bourgeoisie.
🙌 እንግዲህ እንደ Marx እሳቤ ድሀው ማህበረሰብ አብዮት ና አመፅ በማስነት የ ካፒታሊዝምን ስርአተ ከጣለ በሗላ ፣ ለውጡ እንዳይጨናገፍ ና እንዲቀጥል አብዮተኞቹ ድሆች(😂) አምባገነናዊ ስርአት መመስረት አለባቸው(dictatorshipship of the proletariat) ይላል። ምናልባት ሀብታሙ ማህበረሰብ ፀረ-አብዮት(counter-revolution) ቢያደርግ እንኳን ይህ dictatorship of the proletariat ፀረ-አብዮቱን ፀጥ በማድረግ የአብዮቱን ትርፍ የማስጠበቅ ዘዴ ነው ይላል Marx።
😁 የሀብታሙ ማህበረሰብ ፀረ-አብዮት(counter-revolution) ማለት ገብቷችሗል ኣ ፤ ድሀው አብዮት አድርጎ ካፒታሊዝምን ከጣለ በሗላ ካፒታሊዝምን ለመመለስ ሀብታሙ በድሀው ላይ ፀረ-አብዮት ማስነሳት ማለት ነው።
🙄 ዙሮ ዙሮ በዛም ሆነ በዚህ ፦ Marxism ሀገር(state) ን ከማህበረሰብ ምስረታ ጋ ለማዛመድ ተቸግሯል👇።
📚 Nevertheless, Marx did not
see the state as a necessary or enduring social formation. He predicted that, as class antagonisms faded, the state would ‘wither away’, meaning that a fully communist society would also be stateless.
📚 Since the state emerged out of the class system, once the class system had been abolished, the state, quite simply, loses its reason for existence. Marx’s ambivalent heritage has provided modern Marxists, or neo-Marxists, with considerable scope to further the analysis of state power.
🎯 ማርክስ ሀገር(state) ን እንደ አስፈላጊ ወይም ዘላቂ የሆነ የማህበራዊ ምስረታ አላየውም። የመደብ ቅራኔዎች(capitalism) እየደበዘዘ ሲሄድ፣ ሀገር(state) 'ይፍረከረካል'፣ ይህም ማለት ሙሉ በሙሉ የ ኮሚኒስት ማህበረሰብ የሆነ ሀገር... ሀገር አልባ እንደሚሆን ተንብዮ ነበር። ምክንያቱም👇
🎯 ሀገር(state) የሚመሰረተው ከመደብ ስርዓት(ሀብታም ና ደሀ በሆኑ ህዝቦች) ስለሆነ፣ ይህ የመደብ ስርዓት አንዴ ከተወገደ፣ ሀገር(state)፣ በቀላሉ፣ ህልውናውን(existence) ያጣል። 😁ስለዚህ ከዚህ የምንረዳው ነገር እንደ Marx እሳቤ አንድ አይነት ማህበረሰብ ሀገር(state) ን መገንባት አይችልም። አንድ አይነት ማህበረሰብ ማለት ድሀ ና ሀብታም የሚል መደብ የሌለበት ማለት ነው።
🙄 Marx ግን አሻሚ(ambivalent) ሀሳብ ለምንድን ነው የሚሰጠው። ሀገር(state) የተመሰረተው ሀብታሞች ድሀውን ለመጨቆን ለመበዝበዝ ነው ይላል። ይህ ስርአት ደግሞ capitalism ነው አለ። አብዮት ና አመፅ በማስነሳት ይህን capitalism ስርአት በመገርሰስ የመደብ ክፍፍል የሌለበት ማለትም ሀብታም ደሀ የሚል ማህበረሰባዊ ክፍፍል የሌለበት የ communism ስርአት መመስረት የተሻለ ነው አለ። 🙄 አንድ ሀገር ደግሞ የ communism ስርአት ካላት እንደ ሀገር መቀጠል አትችልም ይላል። ምክንያቱም communism የመደብ ክፍፍል የሌለበትን አንድ አይነት ማህበረሰብ የሚፈጥር ስርአት ስለሆነ። የመደብ ክፍፍል የሌለበት አንድ አይነት ማህበረሰብ ደግሞ ሀገር(state) መመስረት አይችልም ይላል🙄። ሁለት አሻሚ ሀሳቦች😁። ተወዛግቦ ያወዛግባል።
📚 ለማንኛውም የ Marx አሻሚ እይታዎች ለዘመናዊው ማርክሲስቶች ወይም ኒዮ-ማርክሲስቶች(Neo-Marxist) የመንግስትን ኃይል ትንተና ለመስጠት የበለጠ ሰፊ እድል ሰጥቷቸዋል።
🙌 ከ 1950 ና 1960 ዎቹ ጀምሮ የተሻሻለው ዘመናዊው የ Marxism አስተሳሰብ Neo-Marxism ይባላል። የመጀመሪያው የጥንቱ ደግሞ classical marxism ይባላል። ስለ classical marxism እስካሁን ተምረናል። አሁን ደግሞ ዘመናዊውን የተሻሻለውን የ Marxism አስተሳሰብ ማለትም Neo-Marxism ን እንማር።
📚 Since the 1960s, Marxist theorizing about the state has been dominated by rival instrumentalist and structuralist views of the state.
📌 ከ 1960 ዎቹ ጀምሮ ያለው ዘመናዊው የ Marxism አስተሳሰብ በሁለት ተቀናቃኝ አስተሳሰቦች የተከፈለ ነው👇
1ኛ) Marxism instrumentalist view of state.
2ኛ) Marxism structuralist view of state.
ሁለቱንም እንመልከት። እንደ instrumentalist ገለፃ መሰረት👇
📚 In The State in Capitalist Society (1969, 2009), Miliband portrayed
the state as an agent or instrument of the ruling class, stressing the extent to which the state elite is disproportionately drawn from the ranks of the privileged and propertied. The bias of the state infavor of capitalism is therefore derived from the overlap of social backgrounds between, on the one hand, civil servants and other public officials, and, on the other, bankers, business leaders and captains of industry.
🎯 የ instrumentalist አቀንቃኝ የሆነው Miliband የተባለው ፀሀፊ ፦ ሀገር(state) ን የገዢው መደብ(rulling class) ወኪል ወይም መሳሪያ አድርጎ ይገልፀዋል ፤ ማለትም ሀገር(state) የተመሰረተው የገዢውን መደብ(የመንግስትን) ፍላጎት ና አላማ ለማሳካት የተመሰረተ ነው። እንደ Milliband ገለፃ የመንግስት ልሒቃን ከጥቅማጥቅሞች ና ከንብረት ማፍራት የተውጣጣጡ እንደሆኑ ይገልፃል።ለራሳቸው ጥቅም ና ንብረት ለማፍራት የተሰበሰቡ ናቸው የመንግስት ባለስልጣናት።
🎯 ሀገር(state) ለካፒታሊዝም የሚያደላበት ምክንያት በአንድ በኩል በሲቪል ሰርቫንት እና በሌሎች የመንግስት ባለስልጣናት እና በሌላ በኩል የባንክ ሰራተኞች ፣ የንግድ መሪዎች እና የኢንዱስትሪ ባለቤቶች መካከል ካለው ማህበራዊ ዳራዎች መደራረብ የመነጨ ነው።