Exit Exam Support Network dan repost
#Update
#ExitExam
ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች
ጥር 2017 ተፈታኝ የነበሩትን ተማሪዎች የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎችን Model, Mock እና MoE's Exit Exam በቻናላችን በማጋራት ውጤት አምጥተው እንዲያልፉ የድርሻችንን አበርክተናል።
ሰኔ 2017 መውጫ ፈተና ተፈታኞችን ለማገዝ ዝግጅታችንን አጠናቀናል። ስለሆነም ተፈታኝ የሆናችሁ የየትኛውን ዩኒቨርስቲ Model, Mock እና MoE's Exit Exam በቻናላችን እናጋራችሁ ❓
👉ብዙ ት/ት ክፍል ስላለ በተጠየቅነው መሰረት ብቻ ስለምናጋራችሁ ሌሎቻችሁም Comment Section ላይ ጠይቁን በተከታታይ እንለቃለን።
👉ቻናላችንና ግሩፖችን ጠቃሚ ነው ብላችሁ ካመናችሁበት ጓደኞቻችሁን ጋብዟቸው።
👉ያላችሁን የየትኛውም ት/ት ክፍል ፈተና ግሩፖችን ላይ ተለዋወጡ።
እናመሰግናለን!! 🙏🙏
ለወቅታዊ መረጃ ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉን
👉ቻናላችን: @ExitExamPrep
👉ግሩፓችን: @ExitExamSquad