من غشنا فليس منا
[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa] dan repost
2ኛ, የተለያዩ ጠንካራ አቋም የነበራቸውን ኡስታዞችንና ዳዒዎችን ሆነ ብለው ከመርከዟ የማግለልና የማራቅ ስልት በመጠቀም እንዲዳከሙ በማድረግ።
3ኛ, ከላይ እንደጠቀስኩት የተለያዩ ከሱሩሪያዎች ጋር ንኪኪ የነበራቸውን እና የሱሩሪያ አስተሳሰብ ያልወጣላቸውን የእነሱን መሟሟት የማይነቅፉ ይልቁንም የሚደግፉ ሰዎችን ወደ መርከዟ በመሰግሰግ።
4ኛ, ስለ ሚንሀጅና ፊርቃዎች ከማስተማር ሙሉ በሙሉ በመቆጠብ የተወሰነ ተውሒድ አዘልና ፊቅህ ትምህርቶች ላይ ብቻ ትኩረት በመስጠት።
በእነዚህ አራቱ ስልቶች ጠንካራ የነበረውን ሰለፊዩን ጀመዓ ካዳከሙት በኋላ የተወሰኑ በወቅቱ ጠንካራ በነበሩ ኡስታዞችና ዳዒዎች ወቀሳና ትችት አዘል አካሄድ ሲያስተውሉ የሚከተለውን የመጨረሻ ስልት ተጠቀሙ።
5ኛ, ይህ አምስተኛው ስልት በኢልያስ አህመድ በጠንካራና በአንድነት በነበረው ሰለፊያ ጀመዓ ላይ የተደሰኮረው የእንቅልፍ ኪኒን ወይም (ሰላሳዎቹን ሴራዎች) እንዲሰጥ በማድረግ ነው።
በተለይ ይህን አምስተኛውን ስልት ተከትሎ በተለያየ አቅጣጫ በአቋማቸው ጠንካራ ከሆኑ ሰዎች የተለያየ ትችት ሲሰነዘርባቸው መቋቋም ስላልቻሉ በቅርብ ርቀት የነበሩ ጠንከር ያለ አቋም የነበራቸውን ቀደም ሲል ያገለሏቸውን ኡስታዞችንና ዳዒዎችን ለእራሳቸው መስለሃ ብለው ስጋት ስለሆኑባቸው መልሰው በማስጠጋት በገንዘብና በጥቅማጥቅም በመደለል አሸማትረዋል።
· ጉዳዩ አደባባይ ሳይወጣ በፊት ለደረሶቻቸው ውስጥ በውስጥ ችግሮች እንዳሉ እየተናገሩ የነበሩ፣ በመርከዙ ሰዎች ላይ የሚናገሩ ሰዎች ትክክል እንደነበሩ ሲመሰክሩ የነበሩ ጠንካራ ኡስታዞች ናቸው የሚባሉ የነበሩ፣ የሸይኽ ሁሰይን አስ-ሲልጢን (ሀፊዘሁላህ) በ30 የማስተኛ ኪኒኖች ላይ የሰጡትን እውቀትን መሰረት ያደረገ በሰለፎች ግንዛቤ የተፃፈ አምካኝ ፅሁፋቸውን በpdf ሲያሰራጩ የነበሩ፣ ጠንካራ የሱንና መሻይኾችን በእጅጉ ሲያወድሱ የነበሩ ሰዎች በጥቅማጥቅም ዲናቸውን ሽጠው ሀቁን ክደው "መርከዝ ኢብኑ መስዑድ ምን ችግር አለባቸው?…" በማለት ከቢድዓ ባለ ቤቶች መለጎም የጀመረውን ምላሳቸውን የሱንና ሰዎች ላይ መሰንዘር ጀመሩ። በቅፅበት ተቀየሩና ትላንት ሲያወግዙት የነበረውን ነገር ትክክል ነው ማለት ጀመሩ፣ ትላንት ትክክል ነው ሲሉት የነበረውን ነገር ዓይናቸውን በጨው አጥበው ትክክል አይደለም ማለት ጀመሩ።
ሑዘይፋ ኢብኑ‘ል የማን (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ አለ:- “ጥመት ብሎ ማለት፣ ትክክለኛው ጥመት የምታወግዘው የነበረውን ነገር እውቅና መስጠትህ ነው። የምታውቀው የነበረን ሀቅ ደግሞ ማውገዝህ ነው። ወዮልህ በዲን ላይ መቀያየርን ተጠንቀቅ!፣ የአላህ ዲን አንድ ነው።” [አል-ኢባነቱ‘ል ኩብራ 571]
ይህ ነው እንግዲህ ዲንን ለዱኒያዊ ጥቅማጥቅም መሸጥ ማለት። እውነትን እንጂ የማይናገሩት፣ የተናገሩት ሁሉ የሚከሰተው ነቢይ ﷺ ሰዎች ለዱኒያዊ ጥቅማጥቅም ብለው ዲናቸውን የሚሸጡበት ጊዜ እንደሚመጣ ተናግረዋል፣ አቢ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ባስተላለፉት ሀዲስ እንዲህ ብለዋል:-
“በመልካም ስራ ተሽቀዳደሙ፣ (ከፊታችሁ) የጨለመ ሌሊት ቁራጭ አይነት ፈተና አለ፣ አንድ ሰው አማኝ ሆኖ ያነጋና ከሃዲ ሆኖ ያመሻል፣ ወይም አማኝ ሆኖ ያመሽና ከሃዲ ሆኖ ያነጋል፣ ዲኑን በዱኒያ ጥቅማጥቅም ይሸጣል።” [ሙስሊም 198 ላይ ዘግበውታል]
የመርከዙ ሰዎች በዚህ መልኩ ነው ሱናን እንረዳበታለን ብለው ከህዝብ በሰበሰቡት ገንዘብ ጠንካራ አቋም የነበራቸውን ኡስታዞችና ዳዒዎችን ሐቅን እንዳይናገሩና በባጢላቸው እንዲረዷቸው፣ የሱንናው ጠላት እንዲሆኑ ለከፊላቸው አክሲዮን በመግዛት፣ ለከፊላቸው የኪራይና የልጆቻቸው የት/ት ቤት ወጪ በመሸፈን፣ ከፊሎችን ለመርከዟ ተላላኪ የሆኑ ባለ ሀብቶችን በመላክና…መሰል ስልቶች የገዙበት!።
ለጊዜው እዚህ ላይ አበቃሁ። ሠላም ቅኑን መንገድ በተከተለ ላይ ይስፈን!!
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa