وَقُل رَّبِّ زِدْنِي عِلْمًا ጌታየ ሆይ እውቀትን ጨምርልኝ በል


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ይህ ቻናል የተለያዩ ሙሀደራወች ዳዕዋወች እና ፅሁፎች ሸር ማድረጊያ ማስታወሻ ነው ቻናሉን ሸር ለማድረግ 👇
🔜 https://t.me/dinlisllam

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter






🔴ኢሊያስና ተምዪዕ 2⃣

"نصحح ولا نجرح"
የሚሉት ስልታዊ የማቅለጥ ዘዴ

⭕️ ሙመይዓዎች በሰለፎች አቋም ሲመዘኑ

የእነ ኢሊያስን ብዥታ ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ሲመልሱት ⤵️
https://t.me/Abuhemewiya/1203


🔴ኢሊያስና ተምዪዕ 1

نصحح ولا نجرح
የሚሉት አፍራሽ መርሆ

#ስልታዊ የማቅለጥ ዘዴ

በሚዲያቸዉ የለቀቁት ቪዲዮ⤵️
https://t.me/Abuhemewiya/1200

ክፍል 2 ይቀጥላል
https://t.me/Abuhemewiya


ተስሒሉል ፈራኢድ.pdf
4.2Mb
⤵️⤵️

አዲስ መፅሐፍ (pdf) ተለቀቀ

"ተስሒሉል ፈራኢድ"
"የውርስ ድርሻን ቀላል የሚያደርግ መፅሐፍ"

ዝግጅት:- በሸይኽ ሙሐመድ ብን ሷሊህ አል`ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ ተዘጋጅቶ

ትርጉም:- በአቡ ዓብዱልዓዚዝ/ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ ወደ አማረኛ የተመለሰ

በዚሁ ቻናል በPDF ተዘጋጅቶ ለአንባቢያን የሚተላለፍ ይሆናል ተብሎ ቃል በተገባው መሰረት እነሆ የአላህ ፈቃድ ሆኖ ለአንባቢያን ቀርቧል

በቻልነው ሁሉ ለሌሎች እንዲደርስ የበኩላችንን እናበርክት

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

كن على بصيرة

https://t.me/alateriqilhaq

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa


#አል_ፈታዋ ❨ክፍል ❻)
«●●●●●🖇●●●●●»

ጥያቄው እንዲህ ይላል፦

"የሙዚቃ መሳሪያ የሌለው ነሺዳ እንዴት ይታያል? የጁሙዓ ቀን የመጀመሪያው አዛን ቢድዓ ነውን?"


🎤 #በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚ (ሀፊዘሁሏህ)
➴➴➴➴➴
http://t.me/Abdulham
http://t.me/Abdulham
http://t.me/Abdulham
href='' rel='nofollow'>


ለተጠየቁ ጥያቄዎች መልስ
===================

📖 ጂናየቱ' ተመዪዕ ዐለል ሚንሃጂ' ሰለፊ ኪታብ ካለቀ ቡኋላ ለተጠየቁት ጥያቄ ማብራሪያ

🎙الشيخ ءادم الزبير «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙 በሸይኽ አደም አዙበይር ሀፊዘሁሏህ

በአል ኢስላሕ መድረሳ 16/10/2014

t.me/abufewuzanabduselam
t.me/abufewuzanabduselam
t.me/abufewuzanabduselam


ሸይኽ ጧሃ ኸድር በአል ኢስላሕ መድረሳ ያደረጉት ወሳኝ እና አስፈላጊ ደዓዋ
➪➩➪➩➪➩➪➩➪➩➪➩➪

ርዕስ፦ «በሀገራችን ኢትዮጲያ ላይ የሚታዩ 2 ዋና ዋና ድክመቶች» በሚል ሲሆን፡-

1. የሚንሃጅ ድክመት
👉 የተሚዕ አደጋ በሀገራችን

👉 በሚንሃጃችን ማንን መከተል እንዳለብን

👉 በዱኒያዊ ትምህርት 20/30 አመት የተማረ ሰው ሸሪዓዊ እውቀትን/ድንን እንመራዋለን ማለታቸው እና እኛ ነን የምናቀው ማለታቸው

2. የሸሪዓዊ እውቀት ድክመት

👉 ሸሪዓዊ እውቀትን ከትክክለኛ የሰለፍ ኡለሞች መውሰድ እንዳለብን
👉 የኪታብ ቁልፍ ከኡለሞች ጋ ስለሆነ ኡለሞች ላይ ዝቅ ብለን መቅራት እንዳለብን
👉 ሁሉንም እውቀት ስንማር ከመሰረቱና ደረጃውን ጠብቆ መሆን እንዳለበት
👉 ሸሪዓዊ እውቀትን ከGoogle/internet / መማር ያለው አደጋና የፊትና ሰው እንደሚያደርግ

እውቀትን ስንማርም የሚከተሉትን ነጥቦች መርሳት እንደለለብን፡-

1. እውቀትን ከኡለሞች አፍ መውሰድ እንዳለብን

2. እውቀትን ደረጃውን ጠብቀን መማር እንዳለብን

3. ለእውቀት ጊዜያችንን መስጠት እንዳለብን

4. እውቀት በመፈለግ ላይ ትዕግስት/ሶብር ማድረግ እንዳለብን ናቸው።


✍ ገብተው ያዳምጡት ብዙ ወቅታዊና መሰረታዊ ነገሮች ተዳሰውበታል።

በመጨረሻም፡-

ተሚዕንና ሙ
መይዓን ለማወቅና ለመረዳት ምን ዓይነት የሰለፎችን ኪታብ እንድንቀራእንድናነብ ትመክሩናላችሁ ??? ተብለው ለተጠየቁት ወሳኝ ምክርና መልስ በውስጡ ይዟል ያዳምጡት።

🎙በሸይኽ ጧሃ ኸድር አቡ
አብደላህ ሀፊዘሁሏህ

🕌 በአል ኢስላሕ መድረሳ ጁሙዓ ማታ ከመግሪብ እስከ ኢሻዕ የተደረገ ወሳኝ ምክር።

ተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
htt
i>i>ps://telegram.me/IbnShifa href='' rel='nofollow'>


🟢 የዙል ሒጃ ተክቢራ

የዙል ሒጃ ተክቢራ በሁለት ይከፈላል ። ልቅ የሆነና የተገደበ ተክቢራ በመባል ይታወቃል ።
– ልቅ የሆነው ተክቢራ ዙል ሒጃ ከገባበት ቀን ጀምሮ እስከ 13ኛው ቀን ድረስ ይቀጥላል ። ይህ በሶላት ወቅት የተገደበ ሳይሆን በማንኛውም ጊዜ የሚደረግ ተክቢራ ነው ። ይህን አስመልክቶ አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል :–
« لِّيَشْهَدُوا مَنَافِعَ لَهُمْ وَيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ فِي أَيَّامٍ مَّعْلُومَاتٍ عَلَىٰ مَا رَزَقَهُم مِّن بَهِيمَةِ الْأَنْعَامِ ۖ فَكُلُوا مِنْهَا وَأَطْعِمُوا الْبَائِسَ الْفَقِيرَ »
الحج ( 28 )
" ለእነሱ የሆኑ ጥቅሞችን ይጣዱ ዘንድ በታወቁ ቀኖችም ውስጥ ከለማዳ እንስሳዎች በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ (ይመጡሃል) ፡፡ ከርሷም ብሉ ፡፡ ችግረኛ ድሃንም አብሉ "፡፡
የተፍሲር ሊቃውንቶች በታወቁ ቀኖች የሚለው የዙል ሒጃ 10ሩ ቀኖች ናቸው ብለዋል ።
አያመ ተሽሪቅን አስመልክቶ በሚቀጥለው የአላህ ቃል እንዲህ የሚል እናገኛለን : –
« وَاذْكُرُوا اللَّهَ فِي أَيَّامٍ مَّعْدُودَاتٍ ۚ فَمَن تَعَجَّلَ فِي يَوْمَيْنِ فَلَا إِثْمَ عَلَيْهِ وَمَن تَأَخَّرَ فَلَا إِثْمَ عَلَيْهِ ۚ لِمَنِ اتَّقَىٰ ۗ وَاتَّقُوا اللَّهَ وَاعْلَمُوا أَنَّكُمْ إِلَيْهِ تُحْشَرُونَ »
البقرة ( 203 )
" በተቆጠሩ ቀኖችም ውስጥ (በሚና ጠጠሮችን ስትወረውሩ) አላህን አውሱ ፡፡ በሁለት ቀኖችም ውስጥ (በመኼድ) የተቻኮለ ሰው በርሱ ላይ ኃጢኣት የለበትም ፡፡ የቆየም ሰው በርሱ ላይ ኃጢኣት የለበትም ፡፡ (ይህም) አላህን ለፈራ ሰው ነው ፡፡ አላህንም ፍሩ ፡፡ እናንተ ወደርሱ የምትሰበሰቡ መኾናችሁንም ዕወቁ " ፡፡
እነዚህን ቀኖች አስመልክቶ የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም — እንዲህ ይላሉ : –
" أيام التشريق أيام أكل وشرب وذكر الله عز وجل "
رواه مسلم في صحيحه
" ሶስቱ የተሽሪቅ ቀናቶች ( 11,12,13, ) የመብያና የመጠጫ እንዲሁም አላህ የሚወሳባቸው ቀናቶች ናቸው "።
– የተገደበ ተክቢር ይህ ከአምስት አውቃት ሶላት በኋላ የሚደረግ ሲሆን ከ8ኛው ቀን ዐስር ሶላት ወይም ከ9ኛው ቀን ፈጅር ሶላት ጀምሮ እስከ 13ኛው ቀን ዐስር ሶላት ድረስ የሚደረግ ነው ። በዚህም ልቁና የተገደበው ተክቦራ ለአምስት ቀናቶች ይገናኛሉ ማለት ነው ።
በመሆኑም በእነዚህ ተወዳጅ ቀኖች ተክቢራ ማብዛትን አንርሳ ።
አላህ ከተጠቃሚዎች ያድርገን ።
http://t.me/bahruteka


🟢 የሙሀመድ ሲራጅ መወገን 2⃣

👉 ለምን 《የክረምት አቧራ… 》

👉 ከአቋማቸው የተንሸራተቱበት …

✍ከሸይኽ ሁሰይን ሙሀመድ አስልጢይ ጠቃሚ መልዕክት ።


🔊 አቡ ሀመዊየህ
https://t.me/Menhaj_Alwadih


🟢የሙሀመድ ሲራጅ መወገን 1⃣


👉 ለምን 《የክረምት አቧራ… 》

👉 ከአቋማቸው የተንሸራተቱበት …

👉 ከሸይኽ ባሙሳ ጋር ስለነበረው ውይይት

🟢ለሀቅ መወገን ዋጂብ ነው

✍ከሸይኽ ሁሰይን ሙሀመድ አስልጢይ ጠቃሚ መልዕክት ።


🔊 አቡ ሀመዊየህ
https://t.me/Menhaj_Alwadih


فضل عشرذي الحجة.pdf
460.9Kb
ከዱንያ ቀናት ሁሉ
ብልጫ ያላቸው አስርቱ
የዙል ሂጃ ቀናት
ትሩፋት


#በኡስታዝ_ሙሀመድ_ኪርማኒይ_ዙሪያ
#ለተጠየቁ_ጥያቄዎች_ምላሽ

#ሶስተኛው_ጥያቄ

3⃣ሙተሸዲድ_ናችሁ_ለሚል_ግለሰብ
ምላሽ_የተሰጠበት

✅ከተወሱ_ነጥቦች

#እንደ_አንዳንዶች_ከእህቶች_ጋር_መልፈስፈስ #አላግባብ_መቀራረብን_መቀራረብ #ሙተሳሂልነትህንና_መዪት_መሆንህ_እንጂ #ሙተሸዲድ_መሆንህን_አይጦቅም

#ከቬሎ_ከኒካህ_በፊት_ቀለበት_ከማሰር #በተለያዩ_በካፊሮች_ሱና_ጋብቻን_መፈፀምን #መቃወም_ሙተሸዲድነት_አያስብልም

#ሙሀደራ_ስትጠሩ_አትመጡም_ለሚለው_ምላሽ


✅ አራተኛው ጥያቄ ይቀጥላል
ኢንሻ አላህ

🎙 أستاذ محمد كرماني
( حفظه الله تعالى )

🎙 በኡስታዝ ሙሀመድ ኪርማኒይ
ሀፊዘሁላሁ ተኣላ


https://t.me/abuumuawiya
https://t.me/abuumuawiya
https://t.me/abuumuawiya


Forward from: " ዓብዱረህማን ዑመር"
#አስቸኳይ_የእርዳታ_ጥሪ_!!

አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የተከበራችሁ ሙስሊሞች እንዲሁም ሰለፍዮች ያው ሁላችሁም እንደምታውቁት #የሰለፍያ_እውነታ!! የተሰኘ መፅሐፍ ተዘጋጅቶ እሱን ለማሳተም ከአላህ በታች የእናንተን እርዳታ እንደሚያስፈልግ አሳውቀናችሁ እርዳታችሁን በመፈለግ መጥተንባችሁ ነበር
አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይከፈላቸውና የተዎሰኑ ሰዎችን መቶም ሁለት መቶም ሳይንቁ ልክ እንዳያችሁት ከዛም በላይም በርከት አድርገው በመነየት በዚህ ኸይር ሥራ ላይ የተሽቀዳደሙ ወንድምና እህቶች አግኝተን ነበር
በመሆኑም ግን በዛሬው እለት ወደ ማተሚያ ቤት ጎራ ብለን ሳለ በጭራሽ እናንተም ልትገምቱት የማትችሉትና እኛንም ያስደነገጠ ነገር ተከስቷል!!
እሱም ይህ ባለ 180 አካባቢ ግፅ ያለው #የሰለፍያ_እውነታ የተሰኘ መፅሐፍ 5000 (አምስት ሽ) ፍሬ አሳትሞ ለማውጣት ለ300.000 (ለሦስት መቶ ሽ) 7600 (ሰባት ሽ ስድስት መቶ) ብር የቀረው ማለትም 292.400 (ሁለት መቶ ዘጠና ሁለት ሽ አራት መቶ ) ብር እንደሆነ ዋጋው ቁጭ አደረጉልን!!
በርግጥ እኔ ይሄን ስሰማ ጌዜ፦ ለዛሬ ማታ መፅሐፍ ማሳተም የሚባል ነገር የመሰረዝ ዜና ላሰማችሁ ነበር ያሰብኩት ነገር ግን አንድ ለአላህ ብየ የምወደው ወንድሜን በቅድሚያ ደውየ ስነግረው እንደዛማ አታስብ ፈፅሞ አይቀርም እናሳካዋል ብሎ አላህ መልካም ጀዛውን ይክፈለውና እንደገና ተስፋየን መለሰው!!
በመሆኑም ሁለት መቶ ዘጠና ሁለት ሽ አራት መቶ ብር ማተሚያ ቤቶቹ የጠየቁን ብቻ ሲሆን የቃላት ለቀማና ከበር ማዘጋጀት የመሳሰሉትን ለማሰራት የሚያስፈልገውን ጨምር በአጠቃላይ (300.000) ሦስት መቶ ሽ ብር ደርሷል።
ይህ ከመሆኑም ጋር በጣም የሚገርመው ግማሽ ብር አሁን ቀብድ ተከፍሎ መግዛት ያለብንን ወረቀትና ማቴራል ካልገዛን ሦስት አራት ቀን ከቆየ የማቴራል ዋጋ ስለሚጨምር እንደገና ነው ሒሳብ የምናደርገው ብለው አሳውቀውናል።
ሥለዚህ የተከበራችሁ የሱና ወንድምና እህቶቼ ውድ ወንድሜም እንዳለው ተስተጎጉሎማ መቅረት የለበትም እናሳካዋል የምትሉ ውድ ወንድምና እህቶች ካላችሁ ይሄን ተሟጦ ሊጠፋ ጥግ የደሰን ተስፋ ለማለምለም ሌሎችን በማስተባበልም ሆነ የተቻላችሁን በመርዳት የምትነሱ ሒሳባችሁን ከአላህ ብየ ይሄን መልእክት አስተላልፌላችኋለሁ።
ወሰላሙ ዓለይኩም
✍ #ወንድማችሁ አብዱረህማን ዑመር

---------------------------------------------------
ግሩፑን ይቀላቀሉ
👇
በአሏህ ፈቃድ ሰለፍያ እንደገና #ታብባለች፣ #ታፈራለች አንድነታችንም #ይመለሳል!!

የሰለፍዮችን አንድነት ለመመለስ ትግል ላይ በነበርንበት ወቅት የተዘጋጀች መፅሐፍ ነበረች ታትማ እንዲትዎጣ የበኩላችንን እንረዳዳ
👇
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000 41 27 18 30 9
( አብዱረህማን ዑመር )

ግሩፑን ይቀላቀሉ
https://t.me/joinchat/RBW0Vjmpy5QyNDU0


#በኡስታዝ_ሙሀመድ_ኪርማኒይ_ዙሪያ
#ለተጠየቁ_ጥያቄዎች_ምላሽ

#ሁለተኛው_ጥያቄ

2⃣ ሙብተዲእን_ሙብተዲእ_ያላለ_ሙብተዲእ ነው_ትላላቹ_ይህ_ደሞ_የሀዳዲያ_ምልክት_ነው ብሎ_ለጠየቀው_ግለሰብ_ምላሽ

ከተወሱ ነጥቦች

✔️ ሙብተዲእን ሙብተዲእ ያላለ
ሙብተዲእ ነው በሚለው ቃኢዳ
ዙሪያ አጭር ማብራሪያ

✔️ ይህ ቃኢድ ከመሰረቱ ሙብተዳእ
ነው ለሚሉ ግለሰቦች ምላሽ

✔️ ይህ መስአላ ሀዳዲይ ያስብላል
ብሎ ለሚናገርና ኡስታዙን
ለመገናኘት ለሚፈልግ
ኡስታዙ ዝግጁ ናቸው

✅ ሶስተኛው ጥያቄ ይቀጥላል
ኢንሻ አላህ

🎙 أستاذ محمد كرماني
( حفظه الله تعالى )

🎙 በኡስታዝ ሙሀመድ ኪርማኒይ
ሀፊዘሁላሁ ተኣላ


https://t.me/abuumuawiya
https://t.me/abuumuawiya
https://t.me/abuumuawiya




Forward from:
ይደመጥ
በሸይኽአቡዘር
ከተነሱት እርእሶች
አቶኸድርከሚሴ
ለኢልያስ አህመድ
ሹቡሃ አለበት እያለ የሚወራ
ለመሆኑ በኮቦልቻ ለሸይኹ እንደነገራቸው
በብዙሰወች መካከል ነግሯቸውል
እነማንጋደሆነና የትቦታላይ እደሆነ ከሸሁአድምጡ


#አዲስ ወቅታዊ ፈተዋ ሊደመጥ የሚገባው ( 3 )
የመጨረሻው ክፍል
☑️
#✅☑️✅☑️✅
_ፈትዋው የሚዳስሰው_
➘➘➘➘➘➘
« አዲሶቹ ሙመይዓዎች የሚያመጡት ማምታቻ/ሹብሃን በተመለከተ ሲሆን
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬

🎤 በሸይኽ ኣደም አዙበይር (ሀፊዘሁሏሁ ) አስ-ሱንዳኒ ወአ-ናይጀሪይ
የታላቁ ሸይኽ፣ የተውሒድ ጀግና፣ የሱና እንበሳ የሆኑት የሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ ረስላን ተማሪ ናቸው።

እሁድ ሰኔ 12/10/2014 E.c በአል-ኢስላህ መድረሳ የተደረገ ሙሓዶራ

📢 ማሳሰቢይ፡-

👉 ምናልባት ካልሰሙ አድርሱላቸው ሸይኽ አደም አዙበይር ሁላችሁም ኑ በአካል እንዎያይ እያላችሁ ነው። ሙብተድዕነታችሁን እሱም ከመግለፁ በፊት መጥታችሁ ተዎያዩት!!
እሱም ሙብተድዕነታችሁን ከገለፀ በኀላ ይምጣ ይወያየን ውይይት ውይይት እያላችሁ እንዳታጭበረብሩ!!

✍@አቡ ፈውዛን አብዱሰላም
https://t.me/abufewuzanabduselam
https://t.me/abufewuzanabduselam
https://t.me/abufewuzanabduselam


አዲስ ሙሃዶራ ክፍ ①

#የሙሀደራው_አጀንዳ ⬇️

« ከነባሮቹና ከአዲሶቹ ሙመይዓዎች ስለማስጠንቀቅ፤በተለይ የሙመይዓዎች ባንድራ ተሸካሚ ከሆነው ከሙለቢሱ ኸድር ከሚሴ፣ከሙለቢሱ ኢብኑ ሙነወር፣ከሙለቢሱ ሳዳት ከማል፣ከሙለቢሱ ፉአድ ሙሐመድ...»
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬

🎤 በሸይኽ ኣደም አዙበይር (ሀፊዘሁሏሁ ) አስ-ሱንዳኒ ወአ-ናይጀሪይ

የታላቁ ሸይኽ የተውሒድ ጀግና፣ የሱና እንበሳ የሆኑት የሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) ተማሪ ናቸው።

🎤 ትርጉም፦ ኡስታዝ ዐብዱል ቃድር (ሀፊዘሁሏህ)

እሁድ ሰኔ 12/10/2014 E.c
በአል-ኢስላህ መድረሳ የተደረገ ሙሓዶራ

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa


Forward from: አብራር አወል ( Abu ubeyda)
አድርሱላቸው እስቲ ለነጋሽ...
========================

ወሳኝ መልዕክት ለአቶ ሳዳት፣ለኢብኑ ሙነወር፣ለኸድር… ለሁላቸውም አድርሱላቸው

🔊ሸይኽ ኣደም አዙበይሪ መልዕክታቸው:

👉 በየቦታው ለነዚህ ወጣቶች እምቡር እምቡር የምትሉ የምታጨበጭቡ አጨብጫቢዎች ሁሉ እስቲ ለሸይኹ ጥሪ መልስ ስጡ በሏቸው...

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Jebrilsultan

20 last posts shown.

515

subscribers
Channel statistics