አስደሳች ዜና ከፉደይል ኢብኑ ዒያድ መደረሳ ‼️
==============================
ኪታብ በደረጃ መቅራት ለሚፈሊጉ ተማሪዎች በሙሉ(በአማረኛ እና በኦረመኛ ቋንቋ)
==============================
ፉደይል ኢብኑ ዒያድ መደረሳ ከዚህ በፊት የቁርዓን ቂርዓት ማስጀመሩ ይታወቃለ። በመሆኑም ኪታብ መቅራት ለሚፈሊጉ ተማሪዎች ዉጤታማ እንዲሆኑ ዘንድ ኪታቦችን በደረጃ/Level/مستوى አዘጋጅቶ ወደ ምዝገባ ገብቷል
1ኛ ደረጃ [Level I] المستوى الأول
========================
1) ኹዝ ዓቂደተክ........16 ክፍል ግዜ
2) መቶ ሀዲስ.............16 ክፍል ግዜ
3) ኡሱሉሰላሳ..............16 ክፍል ግዜ
4) ሹሩጡሰላት(ሙሃመድ ኢብኑ ዐብዱልወሃብ)...............16 ክፍል ግዜ
1ኛ ደረጃ የሚፈጅበት ጊዜ: - 4ወር
ከ64~70 ክፍል ግዜ ይኖረዋል።
================================
2ኘ ደረጃ [Level II] المستوى الثاني
========================
1) ቀዋዒዱል አርበዓ.......10 ክፍል ግዜ
2) ነዋቂዱል ኢስላም......12 ክፍል ግዜ
3) ወረቃት....................16 ክፍል ግዜ
4) በይቁኒያ..................32 ክፍል ግዜ
2ኛ ደረጃ የሚፈጅበት ጊዜ: - 4½ወር
ከ72~75 ክፍል ግዜ ይኖረዋል
==============================
3ኛ ደረጃ [Level III] المسوى الثالث
========================
1) መትኑል አጅሩሚያ......48 ክፍል ግዜ
2) አዱሩሱል ሙሂማ.......16 ክፍል ግዜ
3) ዐቂደቱል ዋሲጥያ......16 ክፍል ግዜ
4) ኹላሰቱ ኑሩል የቂን.....48 ክፍል ግዜ
3ኛ ደረጃ የሚፈጅበት ጊዜ: - 8ወር
ከ128~135 ክፍል ግዜ ይኖረዋል
==============================
4ኛ ደረጃ (Level IV) المستوى الرابع
========================
1) አርበዒንነዋዊያ..........16 ክፍል ግዜ
2) መንሀጁሳሊኪን..........64 ክፍል ግዜ
3) መትኑል ቢናአ............32 ክፍል ግዜ
4) ኪታቡተውሂድ(ሙሃመድ ኢብኑ ዐብዱልወሃብ)...............64 ክፍል ግዜ
4ኛ ደረጃ የሚፈጅበት ጊዜ: - 9ወር
ከ144~150 ክፍል ግዜ ይኖረዋል
===============================
5ኛ ደረጃ (Level V) المستوى الخامس
==========================
1) ዑምደቱል አህካም......64 ክፍል ግዜ
2) ከሽፉሹቡሃት.............32 ክፍል ግዜ
3) ረውደቱል አንዋር........64 ክፍል ግዜ
5ኛ ደረጃ የሚፈጅበት ጊዜ: - 10ወር
ለ160~165 ክፍል ግዜ ይኖረዋል።
ለመመዝገብና ሙሉ ኢንፎርሜሽን ለማገኘት ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ።👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeltevn2JWUS-cV2bUvlHAnr2jzSlPNf40Ham9d271ODGhkjQ/viewform?usp=pp_urlማስታወሻ:- ሀገር ዉስጥ የሚኖሩት በአካል መቶ ትምህረቱን መከታተል ይችላሉ።
ለተጨማሪ መረጃ 0912784898/0927457999/0985819853
ለቁርዓን ለመመዝገብ👇👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeUgCvUiaSuD-hk19BU7VjP7XJDiwbNGs7gEz2ToaSefO49GA/viewform?usp=pp_url★ትምህርቱ የሚሰጠው በዙም(ZOOM) ነው።
የቴሌግራም ግሩፕ👇👇👇
https://t.me/fudeylmedresa