⋆⏤‌⛦𝆹𝅥𝅮⃝♡゙꯭𝄟͢•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋ 𝐊𝐡⃪꯭𝐚⃪꯭֟፝ؖ۬𝐋𝛊֟ 𝐃 . ⃝⃪꯭͓𔘓𝐊𝛜𝛜🇵‌𝐞𝐃 𝐅єєℓιиgѕ✾ٖٜٖٜ⃝꯭❥ 𝆺꯭𝅥˶꯭꯭꯭֟፝͟͢͝⏎͟⛧‌ٖٖٖٖٖٖ𝆹𝅥𝅮♡゙꯭ᬼ꯭꯭


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Quotes


🤍σηє вєαυтιƒυℓ нєαят ιѕ вєттєя тнαη❤️‍🔥🫶
❤️‍🩹тнσυѕαη∂ вєαυтιƒυℓ fα¢є🫀🤍💫


σᴡɳᴇɾ 🖇 • @Hanitea
....💓ᥫ᭡፝֟እኔ & አንቺ°᭄💓ㅤ ㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤ 0:00●━━━━━━─────── 4:26⇆ ㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤ ◁ ㅤ❚❚ㅤ▷ ↻

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Quotes
Statistics
Posts filter




Forward from: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
በረመዳን ወር ፆም ላይ እያለ ግንኙነት የፈፀመን ሰው የሚመለከቱ ህግጋት
~
1. በረመዳን ወር ፆም ላይ እያለ የግብረ ስጋ ግንኙነት የፈፀመ ሰው በቁርኣን፣ በሱናና በኢጅማዕ ፆሙ ይበላሻል፡፡
2. በተጨማሪ ለፈፀመው ከባድ ጥፋት ማካካሻ (ከ -ፋ -ራ) የመፈፀም ግዴታ አለበት፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም]
3. ሴቷ በጥፋቱ ላይ ተገዳ ከገባች ቀዷም፣ ማካካሻም የለባትም፡፡ [ሸርሑል ሙምቲዕ፡ 6/404] በምርጫዋ ከገባች ማካካሻ ይመለከታታል ወይስ አይመለከታትም የሚለው ብርቱ ውዝግብ ስላለበት አልፌዋለሁ፡፡
4. በእለቱ ፆመኛ ሳይሆን ቀርቶ ግንኙነት ቢፈፅም ማካካሻ አይመለከተውም፡፡
5. አንድ ሰው ረስቶ በመብላቱ ወይም በመጠጣቱ ምክንያት ፆሙ የተበላሸ መሰለውና ከዚያ በኋላ ግንኙነት ቢፈፅም ማካካሻ የለበትም፡፡ ረስቶ መብላትና መጠጣት ፆም እንደማያፈርስ እያወቀ ከዚያ በኋላ ግንኙነት የፈፀመ ሰው ማካካሻ አለበት፡፡
6. በፆም ግንኙነት መፈፀም ሐራም መሆኑን የማያውቅ ሰው ጥፋቱን ቢፈፅም በጥፋቱ ተጠያቂ አይሆንም፡፡ ማካካሻም የለበትም፡፡ “ክልክልነቱን አውቃለሁ፡፡ ቅጣቱን ነው የማላውቀው” ቢል ከተጠያቂነት አይተርፍም፡፡ ማካካሻም ይመለከተዋል፡፡ [አልመጅሙዕ፡ 6/381]
7. ፆመኛ መሆኑን ረስቶት (ምናልባት ካጋጠመ) የፈፀመ ሰው ቀዷም ማካካሻም የለበትም፡፡
8. ፈጅር ገና ያልወጣ መስሎት ግንኙነት የፈፀመና ኋላ ላይ ፈጅር ወጥቶ እንደነበር ያረጋገጠ ሰው ቀዷም ማካካሻም የለበትም፡፡
9. ግንኙነት እየፈፀመ እያለ ፈጅር የወጣበት ሰው ቀጥታ ማቆም አለበት፡፡ ካቆመ ቀዷም ማካካሻም የለበትም፡፡ ከቀጠለ ግን ማካካሻ ይመለከተዋል፡፡
10. አንድ ሰው ግንኙነት በመፈፀሙ ምክንያት ማካካሻ ግዴታ ከሆነበት በኋላ በእለቱ ህመም ወይም መንገድ ቢያጋጥመው ማካካሻው አይቀርለትም፡፡
11. በመብላት ወይም በመጠጣት ፆሙን ካፈረሰ በኋላ ግንኙነት የፈፀመ ሰው አቡ ሐኒፋ፣ ማሊክ፣ አሕመድ፣ ኢብኑ ተይሚያ፣ ኢብኑል ቀይም፣ ኢብኑል ዑሠይሚን፣ ... ማካካሻ እንዳለበት ገልፀዋል፡፡ ምክንያታቸው ደግሞ በዚህ አይነት ሰው ላይ ማካካሻ ግዴታ ባይሆን ግንኙነት ለመፈፀም ያለመ ሁሉ ሆን ብሎ አስቀድሞ ፆሙን በመብላትና በመጠጣት የማፍረስ ብልጠት ሊጠቀም ይችላል የሚል ነው፡፡
12. ግንኙነቱን የፈፀመው ከረመዳን ወር ውጭ ከሆነ ፆሙ ትርፍ ፆምም ይሁን የረመዳን ቀዷም ይሁን ሌላ ግዴታ ፆምም ቢሆን ማካካሻ የለበትም፡፡ ማካካሻ የሚመለከተው ግንኙነቱ በረመዳን ወር ፆም ላይ ሆኖ ከፈፀመ ብቻ ነው፡፡
13. በረመዳንም ሙሳፊር ወይም መንገደኛ ከሆነ ግንኙነት ቢፈፅምም ቀዷ እንጂ ማካካሻ አይመለከተውም፡፡ ምክንያቱም መንገደኛ ፍላጎቱ ከሆነ የማፍጠር ሐቅ አለውና፡፡
14. በአንድ ቀን ደጋግሞ ግንኙነት የፈፀመ ሰው ያለበት ማካካሻ በኢጅማዕ አንድ ብቻ ነው፡፡ ግንኙነቱ በተለያየ ቀን የተፈፀመ ከሆነ በቀኖቹ ብዛት ልክ ማካካሻ አለበት፡፡
15. እስካሁን ያሳለፍነው ቀጥታ ግንኙነት ከተፈፀመ ነው፡፡ እንጂ ግንኙነቱን በሌላ አካሎቿ ለምሳሌ ጭኗ ላይ ቢያደርገው ቀዷእ እንጂ ማካካሻ የለበትም የሚለው አቋም የብዙሃን ዑለማእ ምርጫ ነው፡፡ ግንኙነቱ የተፈፀመው በፊንጢጣ (ዱቡር) ከሆነ ድርጊቱ በራሱ ወንጀል ከመሆኑም ባለፈ ማካካሻ አለበት፡፡
16. ግንኙነቱ በረመዳን ቀን እስከሆነ ድረስ የፈፀመው ከተፈቀደለት ሴት ጋርም ይሁን በሐራምም ይሁን የማካካሻው ብይን እንዳለ ነው፡፡ እያወራን ያለነው ስለ ወንጀሉ እንዳልሆነ ይታወስ፡፡

ማካካሻውን በተመለከተ
-
[ሀ]. በረመዳን ቀን ግንኙነት በመፈፀም ፆሙን ያፈረሰ ሰው ጥፋቱን ለማካካስ የተቀመጡት ነጥቦች ሶስት ናቸው፡፡ እነሱም፦

1- ባሪያ ነፃ መውጣት፣
2- ሁለት ወር በተከታታይ መፆም እና
3- ስልሳ ምስኪኖችን ማብላት፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም]
እነዚህ ትእዛዞች በቅደም ተከተል /በተራ/ እንጂ በምርጫ አይደለም የሚፈፀሙት፡፡ በአሁኑ ጊዜ ባሪያ እንደሌለ ይታወቃል። ስለዚህ 2ኛና 3ኛ ምርጫዎች ይቀራሉ ማለት ነው። 2ኛውን የሚችል ሰው ወደ 3ኛው መዝለል አይችልም፡፡

[ለ]. ስለዚህ የሚችል ከሆነ ሁለት ወር በተከታታይ መፆም አለበት ማለት ነው፡፡ የጨረቃውን ወር አንድ ሲል ተከትሎ ከሆነ የሚፆመው ሁለቱም ወራት 29፣ 29 በድምሩ 58 ቀን ሆነው ቢያልቁም ሁለት ወር ሙሉ እንደፆመ ነው የሚቆጠረው፡፡ የጀመረው ከወሩ መጀመሪያ ካልሆነ ግን ስልሳውን ቀን መድፈን አለበት፡፡ ፆሙን ሆን ብሎ በመሀል ያቋረጠ ሰው እንደገና አንድ ብሎ መጀመር ግዴታው ነው፡፡ በመሀል የተቋረጠው በህመም፣ የወር አበባና መሰል ከአቅም በላይ በሆነ ሰበብ ከሆነ ከቆመበት ይቀጥላል፡፡ መጠንቀቅ የሚችሉት አይነት ምክንያት ከሆነ ግን በዚህ ማቋረጥ አይቻልም፡፡ ያለበለዚያ እንደገና አንድ ማለት ግድ ነው፡፡ ሌላው ቀርቶ በመሀል ላይ ከማካካሻው ውጭ የሆነ ሌላ አይነት ፆም እንኳን ማስገባት አይቻልም፡፡ [አልሙግኒ፡ 7/367]

[ሐ]. ሁለት ወር በተከታታይ መፆም ያልቻለ ሰው የሚኖረው ምርጫ 60 ምስኪኖችን ማብላት ነው፡፡ እዚህ ላይ ማከታተል ግዴታ አይደለም፡፡ ባይሆን አንድን ምስኪን በመደጋገም ሳይሆን የተለያዩ ምስኪኖችን ሊሆን ይገባል የሚያበላው፡፡ የማስረጃው ቀጥተኛ መልእክት ይህን ስለሆነ የሚጠቁመው እራስን ከውዝግብ ማራቁ የተሻለ ነው፡፡ የሚያበላው ቤተሰቡን ከሚመግበው ምግብ መካከለኛ ከሚባለው ያነሰ መሆን የለበትም፡፡

[መ]. ሶስቱንም የማካካሻ አይነቶች መፈፀም ያልቻለ ሰው እስከሚችል ድረስ ይጠብቃል እንጂ ከማካካሻ ነፃ አይሆንም፡፡ [አልኢስቲዝካር፡ 10/105]
ወላሁ አዕለም፡፡
=
(ኢብኑ ሙነወር፣ ሚያዚያ 06/2010)
https://t.me/IbnuMunewor




ልጆቻችሁ ስለናንተ ሲሰሙ የማያፋሩበት ታሪክ ፃፉላቸው ።🥹🙂


አደራ.....❤️‍🔥🤌🏻


የምናገኛቸው ሰዎች ሁሉ በህይወታችን ውስጥ እንዲቆዩ የታሰቡ አይደሉም፤ አንዳንዶች ሊያስተምሩን የተላኩ ናቸው።

#Goodmorning ❤️‍🔥❤️‍🩹


╔╦══• •✠•❀  -  ❀•✠ • •══╦╗
   🙏🙏𝐖𝐄𝐋𝐂𝐎𝐌𝐄 𝐓𝐎🙏🙏
╚╩══• •✠•❀  -  ❀•✠ • •══╩╝
 💘ሴቶችዬ ይህ ቻናል የተከፈተው💘
  🤍ለናንተ ነው ሀሪፍ ሀሪፍ የሆኑ🤍
🦋🥰𝙥𝙧𝙤𝙛𝙞𝙡𝙚 𝙥𝙞𝙘 እንለቃለን🥰🦋
      💃🏽አብሮነታቹ አይለየን💃🏽


🦋Ownear✨
@Hanitea
🦋Admin✨@Khalid_MhD


.💗Muslim girl🤍🤍
.
.
.
🧷..𝐀ˡˡ ᵃʳᵉ 𝐅ᵒʳ 𝐏ᵉᵗᵗʸ 𝗚ⁱʳˡˢ.ᨳദ🤩.

           Ј𝗈𝗂𝗇 𝗇𝗈𝗐🌸
⬚➖ @Khalid_keeped_feeling 💗⬚

       ꞏ⸻🤍🤍🤍⸻ꞏ
   🤔ㅤ    ✉️ㅤ      💡     ➡️
   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ


ተውበት አርጊያለሁ ብላችሁ……
የቴዲና የአስቴር ሙዚቃ ደምስሳችሁ; የሙሐመድና የሙአዝን የሀድራ ነሺዳ የምታዳምጡ ከሆነ;


  ማሊያና ሜዳ ቀይራችኋል እንጂ አሁንም ጨዋታ ላይ ናችሁ‼️🫧

@Khalid_MHD...🤍🫧
@Khalid_MHD...🎀✨

ከወደዱን በ REACTION ያበረታቱን! 🤍❤️‍🩹

♡ ㅤ      ❍ㅤ      ⎙        ⌲
ˡᶦᵏᵉ     ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ
     ˢʰᵃʳᵉ


አንቺ ባለትዳር ሆይ ተጠንቀቂ!

ነቢዩ ❝ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❞ እንዲህ ብለዋል
ከባሏ የማትብቃቃ ስትሆን ባሏን የማታመሰግን ሴት፣ አላህ በእዝነት አይኑ አይመለከታትም
..🎀🤍❤️‍🩹

✿︎📜🔐💞✨..
💭💭💭💭💭💭💭💭

✪ᶜᵒᵐⁱⁿᵍ ˢᵒᵒⁿ .....🫧 ᵖⁱᶜ
..ꨄ︎Gɪᴠᴇ Rᴇᴀᴄᴛ♡︎♡︎


☕︎
#ʲᵒⁱⁿ ᵐʸ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ..᪥
➪➪
@muslim_couplee

ꞏ⸻ꕥ♪❦︎♪ꕥ⸻┅᪵┅᪵┅᪵⸻ꞏ
❤️‍🔥 ㅤ    📃ㅤ      🔖       ♻️
   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ


Some one said"በረሱላችሁ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰላመ ታፍሩበታላችሁ"

እስኪ በcomment ፍቅራችሁን ግለፁ🥹🤍
የኔ ነቢﷺ


Babe💝💝


ተደሰቺ! ምክንያቱም ስለ አንቺ ከሚጨነቅ ሰው የጽሑፍ መልዕክት ደርሶሻልና!..🩷💝✨



💓ㅤ    📝ㅤ      🖇ㅤ    ♻️
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
┊  ┊  ┊  ┊
┊  ┊  ┊  ✿
┊  ┊  ❀ 🌦
┊  ✿ 🦁
❀ 👑                               
╠═══፨👨🏼‍🦱
@Khalid_Mhd ™👨🏼‍🦱፨═══╣
☕︎
#ʲᵒⁱⁿ ᵐʸ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ..᪥
@muslim_couplee🤏🏼👨🏼‍🦱✨
@muslim_couplee🤏🏼👨🏼‍🦱✨


የቻናላችን view በጣም ዝቅተኛ ስለሆነ 5.4K ከደረስን የ #Wave ስራ እንደምናቆም በመግለፅ ለቻናላችን እድገት ብቸኛ ተስፋ እናንተ ናችሁ!!!!
#SHARE


https://t.me/+GEeRt96bv14yYjA0


!! ✨ 𝗟𝐎𝐕𝗘 𝐈𝐒 𝗡𝐎𝐓 𝗔 𝗖𝗛𝐎𝐈𝐂𝗘
           𝗜𝗧'𝐒 𝐀 𝗙𝗘𝗘𝐋𝐈𝐍𝐆𝗦 𝐅𝐎𝗥 𝗦𝗢𝐌𝗘𝐎𝐍𝗘....♡︎  !!
        ━━━━━━━━━━━━
σᴡɳᴇɾ •  @Khalid_Mhd

      ....💓ᥫ᭡፝֟እኔ & አንቺ°᭄💓ㅤ ㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤ 0:00●━━━━━━─────── 4:26⇆ ㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤ ◁ ㅤ❚❚ㅤ▷    ↻


ማስታወቂያ ልናቆም ነው
አሰልችቷችኋል ሀሳብ ስጡኝ!!!


ያላገባኋት ሚስት አለችኝ💞🫀❤️‍🩹


ስለ ፍቅር ሳወራ ምሳሌ የማረጋት እሷን ነው💞💞💔


𔘓⠀i ⠀l𝗈︩︪ve⠀ⴗoʋ⠀ⲙy ɦᥱᥲrᴛ   ‌  ྀུ 

✧☞ @khalid_Mhd

#𝖱𝖾𝖺𝖼𝗍- 🔖

ꞏ⸻💝⸻┅᪵┅᪵┅᪵⸻ꞏ𝚓𝚘𝚒𝚗🩵
♡ ㅤ    ❍ㅤ      ⎙       ⌲
   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ


የሰፈራችሁን እብድ ከማበዱ በፊት የነበረዉን   ታሪክ እየነገሩህ አሁን ካለዉ ያንተ ህይወት #ጋር ሲመሳሰል  🤪🫠🙆‍♂


ሀቢቢቲ


ምንም ነገር ቢያጋጥምሽ አትድከሚ ፣ ተስፋም አትቁረጪ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው ፣ ገና ከአላህ ጋር ብዙ ምናሳካው ታሪኮች አሉ በርቺልኝ ...🥹🫶🏻💪🏻


. . . ስልኮች ጠቃሚ ናቸው ነገርግን በቤተሰባችንና በምንወዳቸው ሰዎች መካከል ያለውን ፍቅር ለማቆም አይደለም የተፈጠሩት። ልጆች የእኛ ነፀብራቅ ናቸው።እኛ ለራሳችን ፍቅር ከሌለን ልጆቻችን አይኖራቸውም። እኛ ለራሳችን ያልተማርነውን ነገር ሌሎችን ማስተማር አንችልም።ልጆች ከንግግር ሳይሆን ከባህሪ ነውና የሚማሩት።


ለምንወዳቸዉ ልጆቻችን ምን አይነት ወላጆች ነን?


ይኽንን ጹሑፍ አንብበዉ ምን አይነት ወላጅ እንደሆናችሁ ታዉቁ ዘንድ በፍቅር ጋበዝኳችሁ።

አንዲት አስተማሪ ተማሪዎቿ የሰሩትን የቤት ስራዎች እየፈተሸች ባል ደግሞ የሚወደውን ጌም በስማርት ፎኑ ይጫወታል። ሚስቲቱ የመጨረሻውን የቤት ስራ ስታነብ ቆይታ በዝግታ ማልቀስ ትጀምራለች። ባል ወዲያው ደንግጦ ምን ሆና እንደሆነ ይጠይቃል?
ሚስቲቱም ትናንት ለተማሪዎቿ 'ምኞቴ' በሚለው ርእስ ላይ የሆነ ነገር እንዲጽፉ የቤትስራ እንደሰጠቻቸውና የመጨረሻውን ጽሁፍ ስታነብ እንዳስለቀሳት ለባሏ ትነግረዋለች።
ባልም ምን እንደሆነ ለማወቅ በመጓጓት ሚስቱ እንድታነብለት ሲጠይቅ እሷም እንዲህ አነበበችለት፦
"እኔ መሆን የምፈልገው 'ስማርት ፎን' ነው !"
. . . ቤተሰቦቼ ስማርት ፎናቸውን ይወዳሉ ለስማርት ስልካቸው በጣም ይጨነቃሉ አንዳንዴ እኔን መንከባከብ እንኳ ይረሳሉ።
አባቴ ከስራ ደክሞት ሲመጣ ለስልኩ የሚሆን ጊዜ ነው እንጂ ለእኔ የሚሆን ጊዜ አይኖረውም። ቤተሰቦቼ አስፈላጊ ነገር እየሰሩ ስልካቸው ሲጠራ በአንደኛው ጥሪ ቶሎ ምላሺ ይሰጣሉ። እኔ ግን እያለቀስኩ እንኳ ብዙም ትኩረት አይሰጡኝም። ቤተሰቦቼ እኔ ጋር ሳይሆን ስማርት ፎናቼው ጋር ነው የሚጫወቱት።በስማርት ስልካቼው ከሰው ጋር በስልክ እያወሩ እኔ ጠቃሚ ነገርም ባወራቼው አይሰሙኝም። ስለዚህ የእኔ ምኞት 'ስማርት ፎን' ነው።
ባል ይህን ሲሰማ ስሜታዊ ሆኖ ማነው ግን ይኸን የጻፈው በማለት ሚስቱን ይጠይቃታል።
ሚስትም 'የእኛ ልጂ' በማለት መለሰችለት።


⎯ ⎯⃝🤍 ∙──༅༎﷽༎༅──∙⎯⃝🤍


የአንዳንድ ሰወችን ያለፈ ወንጀል ደጋግመን እናነሳለን ምናልባትም እኮ ጌታቸው ምሮላቸዋል 🥺

ጌታዬ…


በሰባራ ልቤ - መጣሁኝ ከበርህ🤕
የቀረውን ዱዓ - እንባዬ ይንገርህ 🥹

20 last posts shown.