Forward from: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ከታዋቂዎቹ እነ ቡጢ እና ቀረዷዊን ይዞ በርካታ ኢኽዋኖችና አሻዒራዎች እጅግ ደስ በማይል ሁኔታ እንደ በሻረል አሰድን፣ ሙዐመር አልቀዛፊን፣ ዑመር አልበሽርን፣ ኤርዶጋንን ሲያደንቁ እና ከጎናቸው ሲቆሙ ምንም ያላለ ስብስብ የሳዑዲ ዑለማኦች መንግስታቸውን ደግፈዋል ብለው የሚሳደበው ለምን እንደሆነ አይጠፋንም። ፖለቲካው ምክንያት ይደረጋል እንጂ ችግራቸው ከሰለፊያ መንሀጅ ጋር ነው። የዚህን በአስር ፊት የሚጫወት የዲን ነጋዴ ሸውራራ አካሄድ ስናጋልጥ የሚከፋችሁ ሁሉ ችግሩ የመስመራችን መለያየት ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor