ኢቢኤስ ሲኒማ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ምርጥ ምርጥ የሀገራችን ፊልሞች የሚያገኙበት ቻናል ነው ሼር በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


'https://t.me/addlist/388dYdlqjoswNDFk' rel='nofollow'>ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

▶️የቱርክ ፊልም    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአሜሪካ ፊልም   JOIN 👈 ይንኩ

▶️ የህንድ ፊልም     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የቻይና ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአማርኛ ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️ተከታታይ ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️ አኒሜሽን ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️አክሽን ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የጫካ ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የፍቅር ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የsex ፊልሞች    JOIN  👈  ይንኩ

✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅

                    JOIN

ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ

⚡️ Waver 👉 @wase_vip1


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
SHARE➡️@Ebs_cinemas


#አየር_ላይ
ተከታታይ ድራማ
SHARE➡️@Ebs_cinemas


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
እንደ ሀገር ክፍል 2.mp4

SHARE
➡️@Ebs_cinemas


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
እንደ ሀገር ክፍል 1.mp4

SHARE➡️@Ebs_cinemas


#እንደ_ሀገር

❤️‍🔥ሲጠበቅ የነበረው አዲስ ተከታታይ SITCOM ጀመረ ይላል አባቴ 🫡


Forward from: ግጥም በ ኤዶምገነት
**
ትዝ ይለኛል ያወኩት ቀን
ስለራሱ ብዙ ነግሮኝ
ማነው ስምሽ ያለኝ እለት፣
ከእናት ካባት የወጣልኝ
መጠሪያዬ ጠፋኝ እና
የራሱን ስም ደገምኩለት።

#ኤዶምገነት_ፃፈችው
@arifgtmbcha






Forward from: የኔ መልዕክት (My Messages)🎤
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Hebrew 8


Forward from: ከደራሲያን እልፍኝ
❤ለመልካም ቀናችን!!

#አንድ ሠው ሶቅራጠስ ወዳረፈበት እልፍኝ ሄዶ እንዲህ አለው፡፡

‹‹ሶቅራጠስ ወዳጄ፣ እገሌ ስለተባለው ወዳጅህ ዛሬ የሠማሁት ነገር ምንም ደስ አይልም›› አለው፡፡

ሶቅራጦስ መከዳው ላይ እንደተደገፈ መልስ ሳይሰጠው ዝም አለ፡፡

ሠውዬውም እንደገና ‹‹ይገርማል ከእርሱ አይጠበቅም፤ በጣም ገርሞኛል›› ሲል ተናገረ፡፡

ሶቅራጦስ፣ ይህ ሠው በቀላሉ እንደማይፋታው ስለተረዳ አንድ መደራደሪያ አቀረበለት፡፡

‹‹ስለ ወዳጄ ልትነግረኝ የፈለከውን እንድሠማህ ከፈለግህ ሶስት ጥያቄዎች አሉኝ፤ እነርሱን በቅድሚያ ልትመልስልኝ ይገባል! ይህ ሲሆን ብቻ ነው የምሰማህ›› አለው፡፡

ሠውዬው ለወሬው ቢቸኩልም አማራጭ ስላልነበረው በሶቅራጠስ ሀሳብ ተስማማ፡፡

‹‹የመጀመሪያው ጥያቄዬ የእውነት ጥያቄ ነው" አለ ሶቅራጠስ።

"ስለወዳጄ የሠማኸው መቶ በመቶ እውነት ነው ወይ?›› ሲል ጠየቀ፡፡

ሠውዬውም፡- ‹‹መቶ በመቶ እንኳን እርግጠኛ መሆን አልችልም›› ሲል እያመነታ መለሰለት፡፡

‹‹በጣም ጥሩ! ልትነግረኝ የፈለግከው እርግጠኛ ያልሆነ ነገር ነው ማለት ነው፡፡ እሺ ሁለተኛው ጥያቄዬ የመልካምነት ነው፡፡ የምትነግረኝ መልካም ነገር ነው ወይ?›› ሲል ሶቅራጠስ አቀረበ ጥያቄውን፡፡

ሠውዬውም፡- ‹‹እርሱማ መልካም አይደለም›› አለ ቱግ ብሎ፡፡
የሶቅራጠስ ጥያቄዎች ለማውራት የቋመጠለትን ወሬ እንዳያወራ እንቅፋት መስለው ታዩት።

ሶቅራጦስም ‹‹እውነትነቱ ያልተረጋገጠና መልካም ያልሆነ ነገር ልትነግረኝ ፈልገሃል፡፡ እሺ ሶስተኛውና የመጨረሻው ጥያቄዬን ልጠይቅህ?›› አለው፡፡

ሠውዬውም ጥያቄውን ለመስማት ፈጥኖ ‹‹እሺ›› አለ፡፡

ሶቅራጦስ ጠየቀ፤ ‹‹የምትነግረኝ ነገር ለእኔ የሚጠቅመኝ ነገር አለው ወይ?››

‹‹የለም! የለም! መጥቀም እንኳን አይጠቅምህም። ብቻ ብትሰማኝ...›› ብሎ ሰውዬው መቅለስለስ ጀመረ።

ይሄን ጊዜ ሶቅራጦስ ‹‹ታዲያ እንደምን አድርጌ እውነትነቱ ያልተረጋገጠ፤ መልካም ያልሆነ እና ለእኔ ምንም ጥቅም የሌለው ነገር ልንገርህ ስትለኝ እንዴት እሰማሃለሁ። ዞር በል ካጠገቤ አልሰማህም!!›› አለው ይባላል፡፡

ስንቶቻችን ነን ሰው የሚነግረን ነገር እውነት፣ መልካምና ጠቃሚ መሆኑን አጣርተን የምንሰማው?

ስንቶቻችን ነን ለሰው ቁምነገር ብለን ልንናገር ስንል ከሶስቱ አንዱን ማሟላቱን የምናረጋገጠው?

አሁን እኮ ሰው ዝም ብሎ የተነገረውን ስለሚሰማ በቀላሉ እንደ እንስሳ የሚነዳ ሆኗል፡፡ በየሶሻል ሚዲያው ላይ ፖስት የሚደረጉት ብዙዎቹ መረጃዎች እውነት ያልሆኑ፣ መልካምነት የሌላቸው እና ለእኛ ምንም ጥቅም የማይሰጡ ናቸው፡፡ በተቃራኒው የውሸት መረጃዎች ሆነው ስንቱን ያጭበረበሩ፣ ሰይጣናዊ ርምጃ ለመውሰድ የሚገፋፉ ሆነው ሳለ ያለማቅማማት እንሰማቸዋለን፡፡

አሁን አሁን እውነት ከሚናገሩት ሰዎች በላይ በመርዝ የተለወሰ ውሸት የሚናገሩ ሰዎች የተሻለ ብዙ ተከታይ አላቸው፡፡ መልካም መልካሙን ከሚሰብኩ ሰዎች ይልቅ የጥፋት ሰባኪዎች ብዙ ደጋፊ አላቸው፡፡ የጀገኑት ፍለጠው/ቁረጠው ባዮች ናቸው፡፡

እነሱን ማስቆም አይቻል ይሆናል፤ ነገር ግን እነሱን አለመስማት/አለመከተል ቀላል ነው፡፡ እነዚህን የሶቅራጠስ 3ቱ ጥያቄዎችን እንደ ወንፊት ተጠቅመን ማጣራት ብቻ በቂ ነው፡፡

‹ፅሁፉን› እውነት፣ መልካም እና ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት #Like #Share አድርጉት፡፡

✍ መሳፍንት ተፈራ

##LIKE👍👍እና
ለምትወዱት 20 ሰው ሼር አርጉት‼📗📒📕📗📒📕
📚
┄┉┉✽‌»‌🎶••✿••🎶»‌✽‌┉┉┄ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!




━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆንን እናመሰግናለን 🙏
ለሃሳብ እንዲሁም ለማንኛውም አስተያየት

@kederasiyanBot ላይ ያስፍሩልን


ቻናሉን ለመቀላቀል
Join us 👇👇👇
https://t.me/kederasiyan.


Forward from: ግጥም በ ኤዶምገነት
#ባቅፈው_ደስ_ይለኛል

ባርፍ ብጠመጠም
ብገባ ከቅፋ፣
ደቂቃዎች ቁመው
ሰአታት ሳይከንፋ፣
ራሴን አስደግፌ
በደረቱ ተርታ፣
ባደምጥ እንደዜማ
የልቡን ትርታ፣

ዝም ብለን ብቻ
ምንም ሳናዎራ፣
አንድ አይነት ስሜትን
አብረን ብንጋራ፣
ክንዱን ተጠልዬ
ናፍቆቴን እንዳልፈው፣
ደስ ይለኝ ነበረ
ሳብ አድርጌ ባቅፈው።

ግን በምን ጀግንነት
በየትኛው ወኔ፣
ስንቱን ሰው አልፌ
አቅፈዋለው እኔ፣
ይሉኝታዬን ሽሬ
ብደርስ እንኳን ከሱ፣
ይመልሰኝ የለ
ያ ግርማ ሞገሱ።

#ኤዶምገነት_ፃፈችው
@arifgtmbcha


Forward from: የኔ መልዕክት (My Messages)🎤
እረፍት መገኛው ኢየሱስ🙌🏼😭


Forward from: የኔ መልዕክት (My Messages)🎤
“ለደካማ ኃይልን ይሰጣል ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።”

ትንቢተ ኢሳይያስ 40:29


Forward from: ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam
ፌስቡክ ላይ በዚህ link https://www.facebook.com/share/p/1KJWMSmriM/ እየገባችሁ comment box ላይ ያስቀመጥሁትን ይህን ግጥም ላይክ አድርጉልኝ 🙏🏽

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam


Forward from: ግጥም በ ኤዶምገነት
የኔ...

ተከፍቼ ሳዝን እንደ ወንድም፣
በደስታዬ አብሮነት የማትደክም፣
ስትቆጣኝ እንደ አባት ፣
ስትመክረኝ እንደ እህት ፣
የኔ መልካም የፍቅሬ እናት፣
ለኔ ስትል የማቶነው ምንም የላት።

ምን ልበላት...የኔ ፍቅር ማር ጣፋጬ?
ስም ከንቱ... ይጨነቅበት ስም አውጭው፡
እኔግን የእኔ ብያት፣
በአንዲት ውብ ቃል ልቋጭላት።

@Davunin






Forward from: ግጥም በ ኤዶምገነት
ድሮ፡
እንደ ንጋት ፀሀይ
እንደ ማታ ጀንበ፣
ሲመጣ እንዳይሄድ
ሲሄድም እንዳይቀር፣
እናፍቀው ነበር።
.
ዘንድሮ፡
እንደቀትር ፀሀይ
ልክ እንደሚጠላው፣
ከሱ ለመከለል
አይበቃኝም ጥላው።
.
ግን ለምን፡
ለምን ተቀየርኩኝ
አልገባኝም መልሱ፣
የማን ነው ስህተቱ
የእኔ ወይስ የእሱ ? 
 
                      እንጃ..

#ኤዶምገነት_ፃፈችው
@arifgtmbcha


Forward from: ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam
ከ እግዚአብሔር ጋ የመፅሀፉን ህትመት ጉዞ 50% ሄደናል!…ቀሪውን አሳክተን ለህትመት እናብቃው!

ደረሰኝ በውስጥ ላኩልኝ🙏🏽

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

20 last posts shown.