የቁርአን ተአምራቶች quranic verses


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


*ሱራህ 17, 9*
ይህ ቁርኣን ወደዚያች እርሷ ቀጥተኛ ወደ ኾነችው መንገድ ይመራል፡፡ እነዚያንም በጎ የሚሠሩትን ምእመናን ለእነሱ ታላቅ ምንዳ ያላቸው መኾኑን ያበስራል።
@Quranamharic1

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Forward from: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ኢብራሂም– አንድ ሰው፣ ሁለት ስም!
~
አንተ ከሰዎች ዘንድ ማነህ? ደግ ወይስ ክፉ? ትሁት ወይስ በጥራራ? ፊተ በሻሻ ወይስ ጨፍጋጋ? ምራቅ የዋጠ በሳል ወይስ በቀዳዳ ሱሪ የሚጀነን ከንቱ ፍንዳታ? አንተ ማነህ? ሰዎች ስላንተ ምን ይላሉ? ምን እንደሚሉ ታውቃለህ? በክፉ መነሳት ያሳስብሀል? ወይስ የሰው ጉዳይ የማይጨንቅህ በራስህ ዛቢያ ላይ የምትሽከረከር ፍጡር ነህ?
አንቺስ ከሰው ዘንድ ማነሽ? ማን መባል ያምርሻል? ምን ስም እንዳይወጣልሽ ይጨንቅሻል? ባገር በመንደሩ ምን ስም አለሽ? ጨዋ? ዘል.ዛላ? ምላሳም? ቁጥብ? አጉል ነቃሁ ባይ? ግብረ ገብ? ቀብራራ? ኮስታራ?

ይህ ከሰው ዘንድ ነው። ከአላህ ዘንድስ እኛ ማነን? ምንስ ቦታ አለን? እስኪ ራሳችንን እንመልከት? አላህ ካዘዘብን ቦታ አለን? አላህ ከከለከለን ቦታ ርቀናል? ከሆነ ምንኛ መታደል ነው?! ከሆነ ከሰው ዘንድ ያለን ስም አያስጨንቀንም።
ከሰዎች ዘንድ እፍኝ የማይሞሉ፣ አይን የማይገቡ፣ ቢናገሩ ቃላቸው የማይሰማ፣ ቢጠይቁ ፊት የማይስሰጣቸው፣ በሰዎች መለኪያ እዚህ ግባ የማይባሉ ከአላህ ዘንድ ግን የላቀ የራቀ ደረጃ ያላቸው ስንትና ስንት የአላህ ሰዎች አሉ?! አላህ ዘንድ "ሰው" ከሆኑ በኋላ ሰዎች እንደ ሰው ባይቆጥሯቸው ምን ያጣሉ?! ኢብራሂምን አታይም? ከነዚያ ከበርቴዎች ዘንድ ማን ነበሩ? አንድ ተራ ወጣት!

(قَالُوا سَمِعْنَا فَتًى يَذْكُرُهُمْ يُقَالُ لَهُ إِبْرَاهِيمُ)
"ኢብራሂም የሚባል #ወጣት (በመጥፎ) ሲያነሳቸው ሰምተናል ተባባሉ።" [አልአንቢያእ: 60]

ከአላህ ዘንድስ ማን ነበሩ?

(إِنَّ إِبْرَاهِيمَ كَانَ أُمَّةً قَانِتًا لِلَّهِ حَنِيفًا وَلَمْ يَكُ مِنَ الْمُشْرِكِينَ)
"ኢብራሂም ለአላህ ታዛዥ ወደ ቀጥተኛ ሃይማኖት ተዘንባይ የሆነ #ሕዝብ ነበር፡፡ ከአጋሪዎቹም አልነበረም፡፡፡" [አንነሕል: 120]

ከሰዎች ዘንድ እንደ ዋዛ "አንድ ወጣት" ተብለው የተቃለሉት ኢብራሂም ከአላህ ዘንድ "ህዝብ" ተብለው ነበር የተሞካሹት!! አንዱ ኢብራሂም ሁለት ስም ሲኖራቸው ተመልከት። አንዱ እንደ ምድር፣ አንዱ እንደ ሰማይ። አንዱ ከምድር፣ ሌላው ከሰማይ። ልዩነቱን አየኸው?! አላህ እንዲህ ከሰቀላቸው በኋላ ፍጡር ሊያወርዷቸው ቢጣጣር ምን ያመጣል?! በተውሒድ የነገሰን ማን ያወርደዋል?!
·
ድሮ ነው። ወሎ፣ ወረባቦ ወረዳ ውስጥ የሚኖሩ ዑካሻ የተሰኙ በተውሒድ ጠንካራ የሆኑ፣ ህዝቡን የወረረውን ሺርካ ሺርክ የሚነቅፉና የሚፀየፉ ሸይኽ ነበሩ። "ከዘልማዳችን ወጥጣ" ብለው በጊዜው የነበሩ መሻይኾች ተሰብስበው "ፌንጥ" አሏቸው። ("ፌንጥ" አሁንም ድረስ ያለ አደገኛ ማህበራዊ ማእቀብ ነው። "ፌንጥ" የተባለ ሰው ከየትኛውም ማህበራዊ ህይወት ይገለላል። ሰላምታ እንኳን ይነፈጋል። ከሕዝብ መሐል እየኖረ በጫካ ውስጥ ከመኖር በላይ እየተሳቀቀ ባይተዋርነትን ይገፋል።)

ዑካሻ በጠንካራው የተውሒድ አቋማቸው የተነሳ አድማ ተመታባቸው። ከአቋማቸው ሊያሽመደምዷቸው በማለም ሸይኾቹ ተሰብስበው "ፌንጥ ብለንሀል" አሏቸው። የዑካሻ መልስ ግን ያልተጠበቀ ነበር። "እኔም ፌንጥ ብያችሁዋለሁ! ምን ታመጣላችሁ?!"
·
አዎ ሁለ ነገሩን ለአላህ የሰጠ ሰው፣ የሰው ሴራ ለአላህ ብሎ ከያዘው አቋሙ አያጥፈውም። የሰው ጭብጨባ በሙቀት አያቀልጠውም። አላህን የያዘ ምን አጥቷል! ከአላህ ጋር የሆነ ምን ያስፈራዋል!
·
ወንድሜ ሆይ! እህቴ ሆይ! ከምንም በፊት ከአላህ ዘንድ ሰው እንሁን። በምኞት ሳይሆን በተግባር ሰው ለመሆንም እንጣር።

(ኢብኑ ሙነወር፣ ጥር 13/2011)
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor


Forward from: "ኡሙ መርየም አስ_ሰለፊይ"
﴿ وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ﴾




Forward from: ከ ቀደምቶች ንግግር🔊
🔊ታላቅ የቁርኣን ውድድር - ተጅዊድን በልዩ ትኩረት!

• በተለያዩ መርከዞች ላይ ቁርአንን በተጂዊድ በማስተማር ብዙ ልምድ ባላቸው ኡስታዞች ዳኛ አማካኘነት፤ታላቅ የሆነ የ ቁርኣንን ውድድ ፕሮግራም ከ ፊታችን ጁሙዓ፤ማለትም ጥር 16/2017 ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ በዚህ ቻናል ይካሄዳል።👇
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan

📈የውድድሩ አካሄድ ድረጃዎች፦

•1ኛ ደረጃ፦ ተሳታፊዎች ቁርአንን በማንበብ ችሎታቸው ይገመገማል።
•2ኛ ደረጃ፦ በዚህ ደረጃ ተሳታፊዎች በተለያዩ ቁርአናዊ ደንቦች(ተጁዊድ) ላይ ያላቸውን እውቀት ያሳያሉ።
•3ኛ ደረጃ፦የ ዕጩነት ደረጃ በዚህ ደረጃ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት ብቁ የሆኑ ተሳታፊዎች በመጨረሻው ውድድር ታጭተው በ በፕሮግራሙ ቀጥታ ስርጭት ላይ ለውድድር ይቀርባሉ።
🎁በመጨረሻም በዳኞች ምዘና ከ 1-3 የወጡ ተወዳዳሪዎች ተሸላሚ ይሆናሉ።

በውድድሩ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፡-

• ቁርአንን ሙሉ በሙሉ ያጠናቀቀ መሆን(ሂፍዝ መስፈርት አይደለም!)።
• የተጅዊድ ህጎችን በደንብ የተረዳና ተግባር ላይ የሚያውል መሆን።

✅እነዚህን መስፈርቶች ማመሏላት የሚችል ማንኛውም ወንድም፤ሙሉ ስሙን እና ሀገሩን በመፃፍ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ መመዝገብ ይችላል!
👇👇ፈጥነው ይመዝገቡ!
@AbuSufyan_65
@AbuSufyan_65


#ጋብቻ በሸይኽ ሙሐመድ ሀጂ ወሌ አለይሂ ረህመቱሏህ

🔌ርዕሱ ነቅናቂ ነበር የሚነቃነቅ ጠፋ እንጂ"

〽️"ላጤው" ከዚህ ቡኋላ "ፍልጥ" እንጂ "ፈሊጥ" አልገባውም እስከሚያስብል ድረስ!!

*ላጤዎች ቻሉት እንግዲህ"በሌላ ብላችሁ ስላልተግባባን እንዲህ እየገረፉ ልክ ልካችሁን ይንገሩልኝማ¡

አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
https://t.me/AbuOubeida




Forward from: 🌿📗Quran channel 📗ቁርዐን ቻናል 📗
የረጀብ ውር ለመፆም ዝግጁ ሁኑ ፣

ሰኞ 13

ማክሰኞ 14

እሮብ 15




Forward from: Abu_Oubeida~channel
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
እሳት እንደ ጎርፍ እየተተራመሰ ሲሄድ!!
~~
አላህን የሚፈራ ልብ፤የሚያለቅ አይን ሲጠፋ፡አላህ ታላላቅ አያዎቹን ያሳየን ያዘ።ጌታየ ሆይ በእዘነትህ እንጂ፡በደግነታችን አይደለምና ያለነው አንተ ለማንም አትተወን።

*ኢላሂ፡ሲቆጡት የሚሰማ፤ሲያሳዩት የሚደነግጥ ልብ ስጠኝ።ወደ አንተ የተመለስኩም አድርገህ ቢሆን አንጂ አትውሰደኝ።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida




Forward from: قناة ابو ايمن دروس القرأن مع التجويد
ማሻ አሏህ
በሉት 👍

የጧት የልብ ቁርስ

👉https://t.me/tgewid


📌ክፍል ①

📚رحلة في حياة أهل القرآن

ወደ ቁርኣን ሰዎች የ ህይወት ጉዞ

🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba


Forward from: 💎🎀منهج السلف طریقنا الي الله💎🎀
ብታወሪ‘ኮ  አይረዱሽም!
ግን ለምን ዝም  አልሽ? ብለው ይወቅሱሻል።

አ ን ዳ ን ዴ. ከመናገር ይልቅ
"ዝምታ"
መፍትሄ የሚሆናቸው ጉዳዮች
አሉ ስለዚህ:– ዝም ማለት ካለብሽ
ጫጫታም ውስጥ ሆነሽ ዝም በይ።
          ዝም አይነቅዝም ይባላልና ዝም!!!

 https://t.me/menehaj_Asselefya2


Forward from: ኡሙ ዓብዱረህማን የሴቶች የቁርአንና የኪታብ ቻናል
🎉መልካም ዜና!
~
ለ ሁለት ቀናት ብቻ የሚቆይ ልዩ የቴሌግራም ኮርስ አዘጋጅተናል!

🗓 ቀናት፦ ሀሙስ እና ጁሙዓ
⏰ ሰዓት፦ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ
👤 አስተማሪ፦ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ

📚 የኪታብ ስም፦ ለይሰል_ጘሪቡ
(قصيدة ليس الغريب)
🖋 የ ኪታቡ አዘጋጁ፦ ኢማም ዐሊይ ብኑል ሑሰይን

🔗ኪታቡን በ PDF ለማገኘት

🎞 ኪታቡን በ ድምፅ ለመስማት

ኮርሱ የሚሰጥበት ቻናል፦👇
https://t.me/Sle_qelbachn1
https://t.me/Sle_qelbachn1


【ሱቅ በደረቴ 】 ኢስላማዊ አልባሳት እና ኪታቦች መሸጫ

«ሁሉም አይነት ኪታቦች እኛ ጋር ያገኛሉ !»


አድራሻ፦ ሳዑድ አረቢያ ፣ጅዳ፣ መካ ፣ሪያድ፣ መዲና ፣ጣኢፍ ፣ደማም ፣ተቡክ ፣ጂዛን....! የትኛዉም የሳኡድ ከተማ ይሁኑ እናቀርባለን !

«የፈለጉት ለመጥብ ከታች ያሉትን አዲራሻዎች ይጠቀሙ!»

@Ibnu_turabb123

@ferst_tewhid_s
   

=
t.me/suk_bederete123


Forward from: Abu_Oubeida~channel
🎉 ብስራት ለሸሪዓዊ እውቀት ፈላጊዎች🎊
ከመናሩ-ሱና የonline መድረሳ
⤵️የቁርኣንን ተፍሲር
⤵️የቁርኣንን ንባብ ማስተካከያ
⤵️የአቂዳ ኪታቦችን በእርማት መቅራት
«ለሚፈልጉ እህቶች እና ወንድሞች»
የአሏህን ቃል አሳምሮ ከማንበብ ጋር መልእክቱን መረዳት መቻል መታደል ነውና የእድሉ ተጠቃሚ ሁኑ ስንል እናስታውሳለን። እንዲሁም የዐቂዳ ኪታቦችን አጥርተን በመቅራት የተፈጠርንለትን ዓላማ መገንዘብና አሏህን በሚወደው መልኩ መገዛት በእኛ ላይ ግዴታ ነውና ይምጡ የመናሩ-ሱና የእውቀት ገበታ ተቋዳሽ ይሁኑ እንላለን።

📖 ቁርኣን ተፍሲር
🎙በሸይኽ አወል አህመድ አል-ኬሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»

😀 በኢትዮ ከዐሱር በኋላ
      ከ10:30-11:30
አንድ ቀን ደርስ አንድ ቀን እርማት

📖 የቁርኣን ንባብ ማስተካከያ
🎙በወንድም ሙባረክ

⏰️ በኢትዮ ከዒሻእ በኋላ
      ከ 3:00-5:00
አንድ ቀን ደርስ አንድ ቀን እርማት

📚 የአቂዳ ኪታቦች
🎙በ አቡ ዑበይዳ ሰዒድ

⏰️ በኢትዮ ከዒሻእ በኋላ
      ከ 3:00-4:00
አንድ ቀን ደርስ አንድ ቀን እርማት

☑ ከዚህ በፊት የተቀሩ➴➴➴
◍ኡሱሉ አስ-ሰላሳ ◍ ቀዋዒዱ አል-አርበዕ
◍ነዋቂዱ አል-ኢስላም ◍ ሹሩጡ አስ-ሶላት
◍መሳኢሉ አል-ጃሒሊያ ◍ ሹሩጡ ላ ኢላሀ ኢለሏህ ◍ኡሱሉል-ኢማን ◍ፈድሉል-ኢስላም ◍ኪታቡ-ተውሒድ ከመሳኢሉ ጋር ◍ሸርሑ ከሽፊ ሹቡሃት ❪በዑሰይሚን ሸርህ❫


🔖 አዲስ የሚጀመረው፦ ሸርሑ ኡሱሊ-ሱነህ ❪የዑሰይሚን ሸርህ❫
እሑድ ይጀመራል-ኢን ሻአ አሏህ-

🔖የተሻለ ግንዛቤ ለማምጣት አንገት ደፍቶ መማር ቀዳሚውን ቦታ ይወስዳል🔖
አቡ ዑበይዳ ሰዒድ

ለመመዝገብ እና የበለጠ መረጃ ለማግኘት
 🌐 @Salafia_hiye_Alwasaxiya
  +97455159449 ቴ/ም ብቻ ይጠቀሙ።


Forward from: Nuradis🌿(ኑርአዲስ)🌿Islamic channel
ኒቃብ_ሀይማኖታዊ_ድንጋጌ_ወይስ_የአረቦች_ባህል.pdf
1.3Mb
🍂 ኒቃብ የአረቦች ባህል ወይስ የሃይማኖቱ ድንጋጌ?

      የተካተቱ ነጥቦች:–
➡️ የሂጃብ ትርጓሜ።
➡️ የጅልባብ ትርጓሜ።
➡️ የመሸፈን አንቀፆች የወረዱበት ምክንያት።
➡️ ስለ ሂጃብ የወረዱ አንቀፆች እና የመጡ ሃዲሶች።
➡️ ለሴት ልጅ ፊቷን መሸፈን ግዴታ አይደለም ለማለት የሚነሱ መረጃዎች እና መልሶቻቸው።
➡️ ምክር ሂጃብ (ኒቃብ) ለለበስሽው እህቴ።
➡️ የሂጃብ መስፈርቶች እና ለሚገላለጡ እህቶች አስደንጋጭ ነብያዊ መልእክት።

منقول


አሰላሙ አለይኩም አቡ አይመን እባክህን እባክህን እባክህን እባክህን እባክህን በቻልከው ተባበረን ይህን መልክት ቻናልህ ላይ አሰራጭልን አማና ቤተሰብ ጭንቅ ላይ ነው ልጁ ሊቢያ ላይ አግተውት ስቃይ ላይ ነው ደላሎቹ የጠየቁት ብር ምንም ሊሞላልን አልቻለም እባክህን በቻልከው ተባበረን




ተአለወ

20 last posts shown.