Фильтр публикаций


#Update

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የኦንላይን ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆኗል፡፡


የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀት እና በበይነ መረብ የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በዚህም በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ ብቻ ፈተናውን እንደሚወስዱ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡

ስለሆነም ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድርግ አስፈላጊ

በመሆኑም ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም ጀምሮ የበይነ መረብ ተፈታኞች ባሉበት ሆነው ልምምድ ማድረግ የሚችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡

ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል/ከተማ አስተዳደር የተላከውን የይለፍ ቃል እና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት ይችላሉ፡፡

በዚሁ መሠረት መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡

ተፈታኞች ከተደለደሉበት ክለስተር ውጪ ሲሰትሙን መጠቀም #እንደማይችሉ አገልግሎቱ አሳስቧል።

(ፈተናው የሚሰጥበት አድራሻ እና ተፈታኞቹ የሚገኙበት ክልል/ከተማ አስተዳደር ከላይ ተያይዟል።)

ምንጭ: @tikvahuniversity


✅ Best Educati
onal Channels
👉 @Euee_Tips
👉@Ethio_Educational_News
👉@Oromia_Educational_News
👉@AmboIfaBoru
👉https://t.me/+Rc34bGHfdSs5ODQ0


Репост из: Entrance Questions
⭕Working Airdrops

👉Tapswap
👉 Catizens
👉 Avacoin
👉 Gamee
👉BBQ Coin
👉 Dotcoin
👉 Capybara


የዘንድሮን የመግቢያ ፈተና ልዩ የሚያደርገው ምንድነዉ?

---
@Ethio_Educational_News ግንቦት 8

ሁላችንም እንደምናውቀው በጉጉት የሚጠበቀው የመግቢያ ፈተና ሃምሌ 3 ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል። የዘንድሮው ፈተና በርካታ ለውጦች እና አዳዲስ ማሻሻያዎች ይዞ የመጣ ሲሆን ይህም ለተማሪዎች እና ለአስተማሪዎች ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ክስተት ነው።

ፈተናው በኮቪድ-19 ምክንያት የተፈጠረውን መስተጓጎል ተከትሎ ለሁለተኛ ጊዜ በተስተካከለ ሰዓት ሊሰጥ ነው። ወረርሽኙ ከዚህ ቀደም የፈተና መርሃ ግብሩን እንዲዘገይ አስገድዶ ነበር፣ ይህም በተማሪዎች ዝግጅት እና እቅድ ላይ ተጽዕኖ አሳድሯል። ይህ ዳግም መጀመር ወደ መደበኛ እና መረጋጋት መመለሱን ያሳያል፣ ይህም ለተማሪዎች የበለጠ ሊገመት የሚችል እና የተዋቀረ አካባቢን ለፈተናዎቻቸው ይሰጣል።

በዚህ አመት ትልቅ ለዉጥ ማለት ምንችለዉ ለፈተናዉ ታብሌቶችን መጠቀም መጀመሩ ነዉ። በ ወረቀት ላይ የተመሰረተ ፈተና አሁንም በ አንድ አንድ ቦታዎች እንደሚቀጥል እና፣ ለመጀመሪያ ጊዜ በተመረጡ ከተሞች በትግራይ ክልል የተወሰኑትን ጨምሮ በታብሌት ላይ የተመሰረተ ፈተና እንደሚሰጥም ይጠበቃል። ይህ የቴክኖሎጂ ግስጋሴ የፈተናውን ሂደት ለማሳለጥ፣የወረቀት ፍሰትን አደጋ ለመቀነስ እና የፈተና አስተዳደር ሎጅስቲክስን የበለጠ ቀልጣፋ ለማድረግ ያለመ ነው። በታብሌት ላይ ሚሰጠዉ ፈተና ዲጂታል መሳሪያዎችን በትምህርት ውስጥ ለማካተት ሰፋ ያለ እርምጃ የተወሰደ እንዳለ ያንፀባርቃል።

በወረቀት ላይ የተመሰረተ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች ፈተናው በዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለሦስተኛ ጊዜ ይሰጣል። በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ፈተናዎችን ማካሄድ ቁጥጥር የሚደረግበት እና ደህንነቱ የተጠበቀ አካባቢን፣ የተሻሉ መገልገያዎችን እና ሂደቱን የሚቆጣጠሩ የአካዳሚክ ባለሙያዎች መኖራቸውን ጨምሮ በርካታ ጥቅሞችን ይሰጣል። ይህ አቀራረብ የፈተናውን ትክክለኛነት እና ትክክለኛነት ለመጠበቅ ይረዳል.

ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ መንግስት እና በትግራይ ክልል መንግስት መካከል በተፈጠረ የእርስ በእርስ ጦርነት ቦሃላ በትግራይ ክልል የሚገኙ ተማሪዎች ከሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች ከመጡ ጓደኞቻቸው ጋር በመሆን ፈተናውን ሲወስዱ የመጀመሪያው ነው። ይህ የተዋሃደ የፈተና ሂደት ለብሄራዊ እርቅ እና የትምህርት እኩልነት አወንታዊ እርምጃ ነው።

የዘንድሮው ፈተና በቅርቡ የትምህርት ስርአተ ትምህርት ከተሻሻለ በኋላ የሚካሄደው ሁለተኛው ዙር ነው። ከሁሉም በላይ፣ ሙሉ በሙሉ በቅርብ ጊዜ ሥርዓተ ትምህርት ላይ የሚያተኩረው የመጀመሪያው ፈተና ሳይሆን አይቀርም። የተሻሻለው ሥርዓተ ትምህርት የበለጠ ዘመናዊ እና ሁሉን አቀፍ ትምህርት ለመስጠት፣ ተማሪዎችን ለከፍተኛ ትምህርት እና ለሠራተኛ ኃይል በተሻለ ሁኔታ ለማዘጋጀት ያለመ ነው መባሉ ይታወሳል። ፈተናው ከአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ጋር መጣጣሙ የተማሪዎችን ዕውቀትና ክህሎት አሁን ባለው የትምህርት ደረጃ በትክክል መገምገሙን ያረጋግጣል።

እነዚህ ነገሮች በጋራ በመሆን የዘንድሮውን የመግቢያ ፈተና በኢትዮጵያ የትምህርት ምዘና ስርዓት ለውጥ ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ክስተት አድርገውታል። በዚህ አመት የታዩት ለውጦች እና ማሻሻያዎች የፈተናውን አጠቃላይ ጥራት እና ፍትሃዊነት በማሳደግ ተማሪዎችንም ሆነ ሰፊውን የትምህርት ማህበረሰቡን ተጠቃሚ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

⭕ለበለጠ መረጃ ቻናሎቻችንን ጆይን ያድርጉ።
@Ethio_Educational_News
@Euee_Tips
@Oromia_Educational_News


Репост из: Gaammee Media
💎 Notcoin goes live on Wallet tomorrow!

The rollout of Notcoin will happen in two stages:

▪️Starting May 16, all Wallet users can send Notcoin to their Telegram contacts for free, top up their balances, and exchange NOT in pairs with TON, USDt, and BTC.

▪️On May 17, Notcoin will be added to the P2P Market. You'll also be able to purchase NOT using a bank card, withdraw (for example, to TON Space), and use it for payments in Wallet Pay!

We will launch a special bonus campaign exclusively for all Notcoin holders soon. More details will follow; stay tuned!

@Gaammee_Media_Channel
@Gaammee_Media_Channel


Репост из: Bright Marketing
🔘 Bright marketing SMMA

📱 Instagram Followers Price 👥
👉 5000 Followers : 480 ETB
👉 10,000 Followers : 930 ETB
👉 15,000 Followers : 1380 ETB
👉 20,000 Followers : 1810 ETB
👉 25,000 Followers : 2280 ETB
👉 30,000 Followers : 2730 ETB
👉 35,000 Followers : 3160 ETB

📱 Instagram Post Like Price 👍
👉 10,000 Likes : 100 ETB
👉 20,000 Likes : 200 ETB
👉 30,000 Likes : 300 ETB
👉 50,000 Likes : 500 ETB
👉 100,000 Likes : 1000 ETB

📱 Facebook Page Likes / Followers 👥
👉 1000 Followers/Likes : 200 ETB
👉 2000 Followers/Likes : 400 ETB
👉 5000 Followers/Likes : 1000 ETB
👉 10,000 Followers/Likes : 2000 ETB
👉 20,00 Followers/Likes : 3850 ETB

📱 Facebook Post Likes 👍
👉 1000 Post Likes : 80 ETB
👉 2000 Post Likes : 160 ETB
👉 5000 Post Likes : 400 ETB
👉 10,000 Post Likes : 800 ETB
👉 20,000 Post Likes : 1600 ETB

✅Contact @BrightTechs To get These All services.

⭕For More Information
🔣@Bright_Techs
🔣@BrightTechs
🔣@Bright_Marketing_bot


📚የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መርሐ ግብር ይፋ ሆነ

የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መርሐ ግብር ይፋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የፈተና መርሐ ግብሩ በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጠውን የፈተና የሚወስዱ ከትግራይ ክልል ውጭ በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ላሉ ተፈታኞች ነው ይፋ የተደረገው፡፡

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች እና የሚመለከታቸው አካላት ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡


@Ethio_Educational_News


#AddisAbaba

ሀሙስ ግንቦት 1 ቀን 2016 ዓ/ም በአዲስ አበባ ለመምህራንና ለትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ብቃት ምዘና ፈተና እንደሚሰጥ ተነግሯል።

ፈተናው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እና የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በጋራ በመሆን ነው የሚሰጡት ተብሏል።
 
ፈተናው በተመረጡ የመፈተኛ ጣቢያዎች በፈቃደኝነት ለተመዘገቡ 18 ሺህ 591 ለሚሆኑ መምህራንና የትምህርት አመራሮች እንደሚሰጥ ተገልጿል።

በፈተና ወቅት ተመዛኞች ስልክ ሆነ ማንኛውንም አይነት ኤሌክትሮኒክስ ግብአቶች ይዞ ፈተና ክፍል መግባት እንደማቻል ተገልጿል።

ተመዛኞች ፦

➡️ የታደሠ መታወቂያ ይዘው መገኘት እንደሚጠበቅባቸው ፣

➡️ ፈተናው ከመጀመሩ በፊት 1:00 ሠዓት ቀደም ብለው (1:30) ላይ የምዘና ፈተና መስጫ ቅጥር ግቢ ውስጥ መገኘት እንዳለባቸው እና አርፍዶ መግባት በጥብቅ የተከለከለ ነው ተብሏል።

ምንም እንኳን ፈተናው በፍቃደኝነት ለተመዘገቡ 18,491 መምህራን እና የትምህርት አመራሮች እንደሚሰጥ ቢገለጽም የምዘና ፈተና ለመውሰድ #ስላልተመዘገቡ ወይም ፍቃደኛ ስላልሆኑ መምህራን እና የትምህርት አመራሮች ምንም የተባለ ነገር የለም።

Source: @tikvahethiopia

@Ethio_Educational_News
@Ethio_Educational_News


የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ ሰኔ 21 ቀን ይሰጣል

(ቀን ሚያዚያ 29/ 2016 ዓ.ም) የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ ሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ፈተናውን 250 ሺህ ለሚደርሱ ተማሪዎች ለመስጠት ዝግጅት መደረጉንም ገልጿል፡፡

በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ኤባ ሚጀና እንዳሉት፥ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ተማሪዎች ትምህርታቸውን አጠናቀው ሲወጡ ሊኖራቸው የሚገባውን እውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት ለመለካት የሚሰጥ ነው፡፡

የሚወጡ ጥያቄዎችም የየትምህርት ክፍሎች ምሩቃን እንዲኖራቸው የሚጠበቀውን እውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ ናቸው ብለዋል።

ሚኒስቴሩ ፈተናውን ለመስጠት አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን ጠቅሰው፤ፈተናው ተዘጋጅቶ እንዲገመገም ተደርጓል ነው ያሉት።

ከግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተናውን የሚወስዱ ተማሪዎች ዝርዝር በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ተረጋግጦ ነው ወደ ሚኒስቴሩ የሚላከው ብለዋል፡፡

በፈተናው ሞባይል ይዞ የሚመጣና መታወቂያ ሳይዝ የሚመጣ ተማሪ ፈተናውን መውሰድ እንደማይችል ጠቅሰው፥ ተማሪዎች ይህን አውቀው ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ይገባቸዋል ማለታቸውን ኢፕድ ዘግቧል።


@Ethio_Educational_News
@Oromia_Educational_News


👉 Just For Fun

71 Days Left

@Euee_Tips


Baga guyyaa yaadannnoo Du'aa ka'uu Gooftaa Keenya Yesuus Kiristoosiin isin gahe!

እንኳን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰን | አደረሳችሁ🥰

Happy Easter to you all!


@Ethio_Educational_News


የ 12ኛ ክፍል ፈተና ፕሮግራም ።

📱እንትራንስና ሌሎች ትምህርታዊ ጉዳዮችን ለማግኘት የኛን ቻናል ይቀላቀሉ።
@EUEE_TIPS
@Ethio_Educational_News
@Oromia_Educational_News
@AmboIfaBoru


የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል።

በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል። 

መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው።

Source: @ethiomatric


@EUEE_TIPS
@ETHIO_EDUCATIONAL_NEWS
@OROMIA_EDUCATIONAL_NEWS


ለ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች የሞዴል ፈተና ከትናንት ጀምሮ መሰጠት ተጀምሯል።

አዲስ አበባ በሚገኙ የመንግስትና የግል ት/ቤቶች ከትናንት ጀምሮ ለተከታታይ 3ቀናት ሞዴል ፈተና ለተማሪዎች መሰጠት እንደተጀመረ የተገለጸ ሲሆን፡፡ የሞዴል ፈተናው ዋና አላማ የተማሪዎችን ውጤት በማሻሻል በቀጣይ ለሚሰጠው ሀገር አቀፍ ፈተና ተማሪዎች ዝግጅ እንዲሆኑ ለማድግ መሆኑን ተገልጿል።


@EUEE_TIPS
@ETHIO_EDUCATIONAL_NEWS
@OROMIA_EDUCATIONAL_NEWS


Eid Mubarak 2024
To our Muslim brothers and sisters .

May Allah blessed us all.
Ameen

🌙✨ Wishing you all a joyous celebration filled with love, laughter, and blessings. May this special day bring peace and happiness to your hearts and homes. #EidMubarak


#Update

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ ማድረጋቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) በቅርቡ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡

የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው የአገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ መጠናቀቁም ተገልጿል።

የፈተናው ሕትመት በቀጣይ ቀናት እንደሚጀመር ለኢሳት የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥም አረጋግጠዋል፡፡

ለ3ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡

@EUEE_TIPS
@ETHIO_EDUCATIONAL_NEWS
@OROMIA_EDUCATIONAL_NEWS


" እስከ ሳምንቱ መጨረሻ ገንዘቡን ካልመለሱ ማንነታቸውን ለፖሊስ እናሳውቃለን - ንግድ ባንክ

የኢትዮጵያ ባንክ ፕሬዝዳንት አቤ ሳኖ ከ " ቢቢሲ ኒውስ ዴይ " ጋር በነበራቸው ቆይታ ባንኩ የሲስተም ብልሽት ባጋጠመው ወቅት የራሳቸው ያልሆነን ገንዘብ የወሰዱ ደንበኞች እስከ ሳምንቱ መጨረሻ ድረስ ገንዘቡን ካልመለሱ ማንነታቸውን ለፖሊስ እንደሚያሳውቁ ተናግረዋል።

" በዲጂታል ነው ዝውውር የፈጸሙት። ደንበኞቻችን ስለሆኑ እናውቃቸዋለን። " ያሉት የባንኩ ፕሬዜዳንት ፤ " የፈጸሙት ተግባር በሕግ ያስጠይቃቸዋል። ለፖሊስ ማንነታቸውን እናሳውቃለን " ብለዋል።

" አሶሼትድ ፕሬስ " ባንኩ አርብ መጋቢት 6 ለሊት የሲስተም ችግር በገጠመው ወቅት የተወሰደበት ገንዘብ 2.4 ቢሊዮን ብር (40 ሚሊዮን ዶላር) መሆኑን ዘግቧል።

ይህ ወጥቷል የተባለው ገንዘብ ትክክለኛ ነው ወይ ? ተብለው የተጠየቁት የባንኩ ፕሬዝዳንት ፤ " የኦዲት ምርመራው ባለመጠናቀቁ የተወሰደውን ገንዘብ መጠን አሁን ላይ አይታወቀም " ብለዋል።

" ገና ኦዲት እየተደረገ ነው። ዝውውሩ ውስብስብ ነው። ጤናማ የሆነ ዝውውር የፈጸሙ እንዳሉ ሁሉ፤ የሌላቸውን ገንዘብ ያወጡም አሉ። ስለዚህ ማጣራት ይጠይቃል። ይህ ደግሞ ጊዜ ይፈልጋል። ምናልባት በዚህ ሳምንት መጨረሻ እንጭርሳለን ብለን እንጠብቃለን "ብለዋል።

አቶ አቤ ፤ 10 ሺህ የሚሆኑ #ግለሰቦች የገንዘብ ዝውውር ማድረጋቸውን ተናግረዋል።

ሰኞ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ አርብ ሌሊት ከ490 ሺህ በላይ " ጤናማ እና ጤናማ ያልሆኑ " የገንዘብ ዝውውሮች መከናወናቸውን መናገራቸው ቢቢሲ በዘገባው አስታውሷል።


#VACANCY_ANNOUNCEMENT

ETHIOPIAN AIRLINES GROUP WOULD LIKE TO ANNOUNCE A NEW TRAINEE VACANT POSITIONS:

1. POSITION: CABIN CREW TRAINEE

👉REQUIRED EDUCATIONAL QUALIFICATION: A MINIMUM OF ETHIOPIAN UNIVERSITY ENTRANCE EXAM (GRADE 12) COMPLETION.
OR
A MINIMUM OF LEVEL II/10+2 CERTIFICATE FROM A RECOGNIZED INSTITUTE/COLLEGE/ UNIVERSITY.
OR
A MINIMUM OF DIPLOMA FROM INTERNATIONAL COMMUNITY SCHOOL.

👉AGE LIMIT: 21-30 YEARS' OLD INCLUSIVE

👉HEIGHT: A MINIMUM OF 1.58 METER

👉WEIGHT: PROPORTIONAL TO HEIGHT

💥NB: ONLY FEMALE APPLICANTS ARE ELIGIBLE TO APPLY FOR THE STATED POSITION.

2. POSITION: SCHOOL OF MARKETING/SOM/TRAINEE

👉REQUIRED EDUCATIONAL QUALIFICATION:

A MINIMUM OF ETHIOPIAN UNIVERSITY ENTRANCE EXAM RESULT COMPLETION WITH A MINIMUM OF 250 SCORE.

👉AGE LIMIT: 18-25 YEARS' OLD INCLUSIVE

👉REGISTRATION DATE: MARCH 25, 2024 TO MARCH 29, 2024

👉REGISTRATION PLACES/LOCATIONS: -

♦️ADAMA, ASTU
♦️AMBO, AMBO UNIVERSITY
♦️ARBAMINCH, ARBAMINCH UNIVERSITY
♦️BAHIR DAR, BELAY ZELEKE INTERNATIONAL AIRPORT
♦️HAWASSA, HAWASSA AIRPORT
♦️JIGJIGA, JIGJIGA UNIVERSITY
♦️JIMMA, JIMMA UNIVERSITY
♦️SEMERA, SEMERA UNIVERSITY


🎓 Odeeffannoolee Barnootaan Walqabataniif Channel kana Join Godhaa
🔰 @AmboIfaBoru
🔰 @EUEE_Tips
🔰 @Ethio_Educational_News
🔰 @Home_Of_Quizzes
🔰 @Oromia_Educational_News


#VACANCY_ANNOUNCEMENT

Показано 18 последних публикаций.