#የልጆች_መጽሀፍት
እኒህ ከላይ የምትመለከቷቸዉ መጸሀፍቶች ለ ልጆች ተብለዉ የተዘጋጁ መጸሀፍቶች ናቸዉ። ታድያ ምንድነዉ ከሌላዉ የሚለያቸዉ?
እኒህ መጸሀፍቶች በትልልቅ የ ትምህር ደረጃ እና ከዛ በላይ ባሉ ጀረጃዎች የሚሰጡ ምናልባትም እስከነጭራሹ የትምህርት ስርአቱ ላይ የሌሉ እንዲሁም ልጆች መረዳት በሚችሉት እና በምስል ግልፅ በሆነ መንገድ የተደገፉ መሆናቸዉ ነዉ።
እኒህ መጸሀፍቶች የልጆችን እዉቀት ከማዳበራቸዉም አልፎ ለወደፊት ህልማቸው መሰረትን መጣል የሚችሉ ድንቅ አቅም ያላቸው መጸሀፍቶች ናቸዉ።
መጸሀፍቶቹን በመደብሮቻችን ያገኙታል።
Telegram ● Facebook ●
Instagram ●
Tiktok ●
Website