ደዓዋ ሰለፍያ መርሳና ውርጌሳ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ይህ ቻናል በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ሙሀደራዎችና አጫርጭር ፁሁፎች የሚለቀቁበት/ የሚሰራጩበት ኦፊሻል ቻናል ነው!!!

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


🎀 ኒቃብ ሸሪዓዊ ሁክሙን በተመለከተ 🎀

➪◉ሸይኽ ዑሠይሚን((አላህ ይዘንላቸው))

➢ ጥያቄ 🍃

➛◉የሴት ልጅ ሂጃቧ አለባበሷ ሸሪዓዊ የሚባለዉ እንደት ስትለብስ ነዉ⁉️

➢ መልስ 🌱

➛◉ሸሪዓዊ ሂጃቧ ሙሉ ይባል ዘንዲ ከሁሉም በፊት ቀድማ ፊቷን ልትሸፍን ይገባታል ፊቷም የትላልቅ ፊትናወች መቀስቀሻ በር ነዉ‼️

➛◉ይሄ የተፈለገበት ሴቶቾ ከወንዶች ጋር በሚገናኙበት ጊዜ ነዉ‼️

➛◉ለዚህም ሰወች ከሁሉም ከሰዉነቷ ክፍሎች ፊትን አስቀድመው ይጠይቃሉ‼️

➛◉አንዲ ወንዲ ለማግባት ሲፈልግ እግሯን ሳይሆን የሚጠይቀዉ የፊቷን ዉበቷን ነዉ የሚጠይቀዉ ለዚህም ሲባል መጀመሪያ መሰተር ያለበት ፊቷ ነዉ‼️

📚ምንጭ((فتاوى نور على الدرب /٣٧٦))

⛔️ምንጭ((ሊንክ))እንድቆረጥ ሆነ እንድቀየር አንፍቅድም❌

👑كوني زوجة صآلحة على الجآدة 🎀

https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada


‍ 🍃 አልሃቅ ዩቃል ማን ነበር ሰለፍዬችን ሙስሊሞችን ኡማውን ከ አስራ ምናመን አመት በፊት ጀምሮ በእውቀቱ ሲጠቅም የነበረው❓

☄️ ማን ነበር ሰለፍዬችን በአቂዳቸው ጠንካራ እንዲሆኑ ቀን ከለሊት ሰለቸኝ ሳይል የተጋው❓

🍃 ማን ነበር ከአጠቃላይ ሂዝብዬች ያለምንም ዘለፉ እና ስድብ በመረጃ አናት
አናታቸውን ብሎ ምንም መግብያ ቀዳዳ አሳጥቶ አንገት ያስደፉቸው❓

🍃 አቡ አብድራህማን አብራር ﺍﻟﻠﻪ ይጠብቀውና በእያንዳዱ ሸሪኣዊ ትምህርቶች በየርእሰ ርእሱ ከፋፍሎ መረጃ ከቁርአን ከሃዲስ ከሰለፎች እንዲሁም የኡለማዋችን ፈትዋ አካቶ ሙስሊሞችን በዛ ባስተማረው ርእስ ሙሉ እውቀት አግኝተው እንዲወጡ ያረጋቸዋል።

👉 ለምሳሌ:- አቂዳን በተመለከት እያንዳንዱ ርዕስ ተዘጋጅቶለት የፈለገ ሰው በተለይ ያሰው ሙህታጅ ሲሆን የሚፈልገውን ነገር አግኝቶ ይወጣል።

♻️ ስለህዝብዬች ሲፍልግም ረዋፊድ
ሺአዋች ተክፊሪዮች ሱፍያ ተብልጊ አህባሽ ኢህዋኒ ጀምዕይ እና ሌሎችንም ያለምንም ድንበር ማለፍ በትክክለኛ መረጃ ቁጭ አርጎ ያስተማረ።

♻️ አጠቃላይ ማዕስያዎች:- ሽርክ ቢዳአ ሲህር ሪባ ዚና ስርቆት ውሸት ሙዚቃ ሃሜት ጫት ነሺዳ ቲቪና ዲሽ ኳስና ጉዳቶቹ ኢስላማዊ ፊልም እና ሌሎችም ብዙ ያልተጠቀሱ ርእሶች ከመኖራቸው ጋር።

♻️ የዕለት ከዕለት ሙአማለ ላይ የሚካተቱትንም እንደዚሁ እርስ ተሰጥቶቸው:- ስለ ኒካህ ስለ ውርስ የወላጅ ሃቅ የቤተስብ ሃቅ የዝምድና ሃቅ የጎረቤት ሃቅ የባል ሃቅ የሚሰት ሃቅ የልጃች አሰተዳደግ አህካሙል ጀናኢዝ።

♻️ እና ሌሎች ብዙ ያልተጠቀሱ ትምህርቶች አሉ ለማንኛውም ሙስሊም አምይ ለሆነ ሰው ሁሉ እንዲሰማው እንዲጠቀምበት አይረዳውም ብለህ ሳትሸማቀቅ የምትስጠው ሌላ በትክክል በተገባር ሰለፍዬችን ሙስሊሞችን በል ኡማውን በኢልሙ እየጠቀመ ያለው አቡ አብድራህማን ነው ለተጠቀመበት ዛሬ ዳዕዋውን አብባ እና ደምቃ እንድትሄድ አላህ ሰበብ ካረጋቸው ምክንያቶች አንዱ እና ዋንኛው ኡለማዋች አቡ አብድራህማንን ሙስኡል አድርገው ማስቀመጣቸው እና እሱም በኢኽላስ ተንከባክቦ ስለጠበቃት ነው አሁንም ከነበረው በላይ ይቀጥላል ኢንሻአላህ።

🎙 ስለ ጀሀነም እና አስፈሪነቱ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1552
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1553
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1554

🎙 ስለ ጀነት እና ኒእማዎቹ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1556
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1557

🎙 የልብ በሽታ እና መድሀኒቱ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1559
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1560

🎙 የሩሱሎች ወስያ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1561
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1562

🎙 ለሁሉም አይቀሪ ሞት
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1566
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1567

🎙 የሟች ቤተሰብን ማፅናናት
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1568
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1569

🎙 ስለ ሂጃብ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1570
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1571
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1572
↪️ቁ04 t.me/Selefy/1573

🎙 ስለ ረመዳን ፆም
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1579
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1580
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1581

🎙 የአላህ ፀጋዎች
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1584
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1585

🎙 ስለ ስሜት
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1587
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1588
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1589

🎙 ሰለፍይ ማለት ይቻላልን
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1595
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1596

🎙 ወደ እውቀት ባለቤቶች መመለስ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1601
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1602

🎙 የሞራል አስፈላጊነት
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1603
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1604
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1605
↪️ቁ04 t.me/Selefy/1606
↪️ቁ05 t.me/Selefy/1607

🎙 የነብያቶች ጥሪ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1533
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1634

🎙 ስለ ነብያችን ሙሀመድ ﷺ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1535
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1536

🎙የሱቱ አል ካህፍ ተፍሲር
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1542
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1543

🎙 በመጨረሻ ቀን ማመን
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1544
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1545

🎙 ስለ ትላልቅ ወንጀሎች
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1546
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1547

🎙 አሸባሪ ማን ነው
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1613
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1614

🎙 ስለ ዘፈን
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1526
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1527
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1528
↪️ቁ04 t.me/Selefy/1529

🎙 የጫት ጉዳቶች
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1548
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1549
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1550
↪️ቁ04 t.me/Selefy/1551

🎙 የቴሌቭዥን ሀራምነት
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1609
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1610
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1612

🎙 የጎረቤት ሃቅ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1575
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1576
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1577

🎙 የባል ሃቆች
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1538
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1539

🎙 አሳሳቢ ስለ ሆነው አቂዳችን
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1677
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1678
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1679
↪️ቁ04 t.me/Selefy/1680

🎙 አሏህን ስለሚፈሩት ሰዎች ባህሪ
↪️ t.me/Selefy/1787

🎙 የ لا إله إلا الله ቃል ማብራርያ
↪️ t.me/Selefy/2081

🎙️ የ لا إله إلا الله መስፈርቶች
↪️ t.me/Selefy/2082

🎙️ ነብዩን ﷺ መከተል
↪️ t.me/Selefy/2083

🎙️ ሸሀደት አነ ሙሀመድ ረሱሉላህ
↪️ t.me/Selefy/2084

🎙️ የነብዩ ሙሐመድ ﷺ ታአምራቶች
↪️ t.me/Selefy/2085

🎙️ አስርቱ የዙልሒጃ ቀናቶች
↪️ t.me/Selefy/2086

🎙️ ስራን ለአላህ ማጥራት
↪️ t.me/Selefy/2087

🎙️ ከፊል የመኝታ ስነ ስርዓቶች
↪️ t.me/Selefy/2088

🎙️ ከሙናፍቆች ጋር መቀማመጥ
↪️ t.me/Selefy/2089

🎙️ አምልኮ «ዒባዳ»
↪️ t.me/Selefy/2090

🎙️ ቀብር የመጀመሪያ የኣኺራ ማረፊያ
↪️ t.me/Selefy/2091

🎙️በአላህ ባሮች ላይ መጀመሪያው ግዴታ
↪️ t.me/Selefy/2092

🎙️ ኢስላማዊ ድራማ
↪️ t.me/Selefy/2093

🎙️ የሙስሊም ሴት ባህሪ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/2094
↪️ቁ02 t.me/Selefy/2095

🎙️ የሙሳ «እና» የኸድር ታሪክ
↪️ t.me/Selefy/2096

📤 ለወዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ የኽይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ።

♻️በዚህ ፁሁፍ ሀሳብ ወይም አስታየት ለመስጠት።
🍁 @IBNU_AKIL_PAGE_BOT ✍️

📲በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel 01
🌐 https://t.me/joinchat/AAAAAERy3Ey1nZvdoA-fKg

🖥️ በ Telegram~Channel 02
🌐 http://t.me/joinchat/AAAAAE12hjDrZB7zub93bg


📖 ቁርዓንን የመቅራት ቱሩፋት

📌 በሚል ርዕስ ጣፋጭ የሆን መደመጥ ያለበት ሙሀደራ።

🎙 በወንድማችን:- አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በመስጂደ ተቅዋ በጉራጌ ክልል በጉመር ወረዳ {ዉሾ ወናቦ}።

🔗 https://t.me/Selefy/2515
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
🌐 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4676

🖥 በ Facebook~page
🌐 https://www.facebook.com/16580429694


💫 ዝምድናን መቀጠል 02

📌 በሚል ርዕስ ጣፋጭ የሆን መደመጥ ያለበት ሙሀደራ።

🎙 በወንድማችን:- አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በመስጂደ ተቅዋ በጉራጌ ክልል በጉመር ወረዳ {ዉሾ ወናቦ}።

🔗 https://t.me/Selefy/2525
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
🌐 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4686

🖥 በ Facebook~page
🌐 https://www.facebook.com/16580429694


➪◉በወንድማችን ኢማም ሰዒድ ((ሃፊዘሁሏህ))

👉ድን ላይ የመከፋፈልና የሂዝብዩች አደገኝነትና መዘዙ!!

🎙በሚል ርእስ የተደረገ ጣፍጭ ሙሃደራ በወረባቦ ጎሃ በመስጅድ ነስር!!


ሰባት_ነገሮች_ሳይመጡ_በኸይር_ስራ_ተሸቀዳደሙ.jpg
2.0Мб
📮 ሰባት ነገሮች ሳይመጡ በኸይር ስራ ተሸቀዳደሙ።

🎙 በወንድማችን:- አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ረሻድ አላህ ይጠብቀው።

🔗 http://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4605


‍ ‍ 🔊ሰበር ዜና🔊

🔊እጅግ በጣም በጣም በጣም አስደሳች እና አስቸኳይ የኾነ ሰበር ዜና‼👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾

📆 ዛሬ (ሀሙስ) ከመግሪብ እስከ ዒሻ በታላቁ የሰለፍዮች መስጂድ ታላቅ እንግዳ ይጠብቀናል‼

👇🏾
👉🏽የወሎው የሱና ጀግና ኡስታዝ
አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ ቢን ዐብደላህ‼‼‼

🕰️ዛሬ ከመግሪብ እስከ ዒሻ
🕌በመስጂደል ፉርቃን

🪑ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ‼

✍ይህንን መልዕክት ሁላችንም በአስቸኳይ በማሰራጨት ላልሰሙት እናሰማ‼‼
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
🌐 https://t.me/joinchat/AAAAAD8T5TBFFJCNENDCMQ

🖥 በ Facebook~page
🌐 https://www.facebook.com/16580429694


👉ስለታላቁ ሰሀቢይ ሰኢድ ኢብኑ ዘይድرضي الله عنه ጥያቄና መልስ እንዲሁም ስለ አባቱ ዘይድ ኢብኑ አምር ኢብኑ ኑፈይል የሂወት ታሪክ
👉አህሉል ፊጥራ ማለት ምን ማለት ነው አህሉል ፊጥራ ለስት ይከፈላሉ?

👉በአሁን ሰአት ሁጃ ያልደረሰው ኡማ አለን?
👉የውመል ቂያማ ለብቻው ኡማ ሆኖ ይመጣል ማለት ምን ማለት ነወ?

https://t.me/Abu_ketada/1101


👉ወረቃ ኢብኑ ነውፈል የሰሀቢይነት ደረጃ አለውን?

👉 ነጃሺ የሰሀቢይነት ደረጃ አለውን?


👉ዒሳ ኢብኑ መርየም عليه صلاة وسلام የሰሀቢይት ደረጃ አለውን?
ሰሀቢይ ማለት ነቢዩንﷺ ያየ በሳቸው ነቢይነት ያመነ ማለት ነው ዒሳ عليه صلاة وسلام ነቢዩንﷺ
የኢስራእ እና ሚዕራጅ ቀን አይቶዋቸው አምኖባቸዋል ስለዚ እንዴት ነው

https://t.me/Abu_ketada/1098


الجــ↜↝ــوبة السلفية◐

☀تقدم لكم ٲجمــل القنوات السلفية الموثوقة☀

❏ مثبتـــــــة.
3:00عصراً إلــــ↜ـى 10:00مساءاً
┈┈•••❀◈📮◈❀•••┈┈

【 ِمجموعة قنوات علما۽ ودعاة ٲهل السنة في اليمن

قناة ٲبي םבםנ السـﻣاوي


❐ لُلــُإشِتْــ↜ـــرَاكِ

┈┈•••❀◈📮◈❀•••┈┈


‹‹ስግብግብነት እና ስስት»

« ذم البخل والشح »

🎙 በኡስታዝ አብራር አቡ አብዱረህማን (ሀፊዘሁላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

@ustazabrar






❇️# ዛሬም ተውሒድ ነገም ተውሒድ ።

💫 በሚል ርዕስ

👌 የተዘጋጀ ሙሀደራ ሲሆን ይህንን ሙሀደራ ላልደረሰው በማድረስ የበኩሎወን ድርሻ ይወጡ።

🎙 በሼኽ: አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላህ حفظه الله

🕌🕌 አማራ ክልል ( አልቡኮ) የተደረገ ሙሀደራ

👌ስለ /ማይባር / የሽርክ ቦታ ነው። የተጠቀሰበት ገራሚ ሙሀደረ

🌐https://t.me/Al_Felah_Studio/5724
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
🌐 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

🖥 በ Facebook~page
🌐 https://www.facebook.com/16580429694


#ቅሬ በየሰፈሩ ያለ ጣኦት

🎙በሼኽ አቡ ኒብራስ حفظه الله

https://t.me/Al_Felah_Studio/5722






#እነ ኤልያስ እና እነ ሙነወር ሳደት መንሀጃቸው ይለያያልን? አንድ ነን እያሉ ነው።

https://t.me/Al_Felah_Studio/5718





Показано 20 последних публикаций.

117

подписчиков
Статистика канала