MERCIFUL SERVANT'S


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


فَإِن زَلَلْتُم مِّن بَعْدِ مَا جَاءَتْكُمُ الْبَيِّنَاتُ فَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ عَزِيزٌ حَكِيمٌ
[ አል-በቀራህ - 209 ] @Halalposts
ግልጽ ማስረጃዎችም ከመጡላችሁ በኋላ ብትዘነበሉ አላህ አሸናፊ ጥበበኛ መኾኑን እወቁ፡፡
https://t.me/joinchat/AAAAAFPu0q6SykI-_4bBdw @Halalposts

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ለኢማሙ መሕዲ ምን እናስረክብ? ደካማውን እና ወርዶ ተዋርዶ የሚኖረውን ኡማ? ወይስ ጉዞውን በትግል የጀመረ ጀግና ኡማ?



ሙስሊም ከሆንክ ወይም ከሆንሽ ይህ ነገር የግድ ያስፈልግሻል ያስፈልግሃል። በሀገራችን ኢትዮጵያ እንዲሁም በመላው አለም ላይ ያሉ የሙስሊሞች ስቃይና እንግልት እንዴት እንደሆነ ታውቃለህ ታውቂያለሽ? በምዕራባውያን እንዲሁም በኩፋር የበላይነት ፈረንሳይ፣ ስዌደን፣ አሜሪካ እንዲሁም ሌሎች ሀገራቶች ሙስሊሙ ተረግጦና ተዋርዶ እየኖረ ነው። ለዚህ ችግር መንስኤ ኩፋሮች ቢሆኑም መፍትሄው ደሞ ራሱ ሙስሊሙ አካል መሆን አለበት። ለዚህም ነው በተለያዩ ቦታዎች የአላህ ወታደሮች ሙጃሂዶች ነፍሳቸውን ሰውተው ለኔና ለአንተ ክብር የአላህን ህግጋት ከፍ ለማድረግ እየተዋደቁና ኩፋርን እያፈራረሱ ያሉት።
አልሸባብ፣ አልቃኢዳ፣ ጣሊባኖችን…… የመሳሰሉ የአላህ ወታደሮች ናቸው። አላህ ያግዛቸውና በዚህ አመት ብቻ ከ34 ያላነሱ ትላልቅ ጦርነቶችን በድል አጠናቀዋል።  ስለነሱ የሚወራውን የሚነዛው ሐሰት ፕሮፓጋንዳን ካፊሩስ ይመን ሙስሊሙ ማመኑ ግን እጅግ ያሳፍራል። ስለነሱ ትክክለኛ ማንነትና ስለሠሩት ገድል የሚለቀቅበት ቻናል በመቀላቀል ከሚነዛባቸው የሐሰት ወሬ ነፃ እንደሆኑ ራስዎ ይመልከቱ።


ሊንክ፦ https://t.me/+Q7NfFdU_fgE5NDM0




Репост из: Toleha Ahmed (Official Channel) ☪️
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በ አንድ ቀን ፆም የአመት ወንጀልህ/ሽ ይማራል!!!
ሱብሃነሏህ አላህ ይቀበልህ! ይቀበልሽ!




Репост из: Toleha Ahmed (Official Channel) ☪️
የዕውቀት ፈላጊ ተማሪው ይህን ሀዲስ በሸይኽ አብዱረዛቅ አል-በድር ላይ በሚቀራበት ወቅት በሀዲሱ ተመስጦ ዕልቅሻውን መቆጣጠር አልቻለም!

ያ አሏህ ሀዲሱ በጣም ልብን ይነካል ወሏህ
ዕውቀት ፍለጋ የአሏህን ዲን ለመማር መሰባሰብ፣ አሏህን ለማውሳት መሰባሰብ ትልቅ ትሩፋት ነው ያለው
አሏህ ይወፍቀን!

ይህን የሚያስለቅስ የነብያችን ሀዲስ በግርድፉ ልተርጉምላችሁ

ለአሏህ በየመንገዱ የሚጓዙ እሱ የሚወሳበትን፣የሚዘከርበትን ቦታ የሚፈልጉ እና የሚቀማመጡ መላኢካዎች አሉት አሏህን የሚያወሱ ሰዎችን ባገኙ ጊዜ እርስበርሳቸው ይጠራራሉ  ኑ....! የምትፈልጉት ጉዳይ እዚህ ነው ይባባላሉ  ከዚያም በክንፋቸው ሰማይ እስኪደርሱ ድረስ ያካብቧቸዋል
ወደ አሏህም ሄደው አሏህም  እያወቀ ባሮቼ ምን እያሉ ነው በማለት ይጠይቃቸዋል
መላዒኮችም፦ አንተን እያጠሩ እያመሰገኑ እያተለቁ  እንዲሁም እያሞገሱህ ነበር ይሉታል

አሏህም፦ እኔን አይተውኛል እንዴ? ይላቸዋል
መላዒኮችም፦ በፍፁም ወሏሂ አላዩህም ይሉታል
አሏህም፦ ቢያዩኝ እንዴት ይሆኑ ነበር? ይላቸዋል
መላዒኮችም፦ ቢያዩህማ በጣም አብዝተው ነበር ዒባዳ የሚያደርጉት በርትተውም ነበር የሚያሞግሱክ ይሉታል

አሏህም፦ እሺ ምንድነው የሚጠይቁኝ? ይላቸዋል
መላዒኮችም፦ የሚጠይቁህ ጀነትህን ነው ይሉታል
አሏህም፦ ጀነትን አይተዋታል እንዴ? ይላቸዋል
መላዒኮችም፦ በፍፁም ወሏሂ አላዩዋትም ይላሉ
አሏህም፦ ቢያዩዋትስ እንዴት ይሆኑ ነበር  ይላቸዋል
መላዒኮችም፦ ቢያዩዋትማ በጣም ጉጉታቸው የበረታ ፍላጎታቸውም የጠና እንዲሁም በጣም ለመግባት የከጀሉ ይሆኑ ነበር ይሉታል

አሏህም፦ ከምንድነው በኔ የሚጠበቁት? ይላቸዋል
መላዒኮችም፦ ከዕሳትህ ነው ጌታችን ይሉታል
አሏህም፦ አይተዋታል እንዴ? ይላቸዋል
መላዒኮችም፦ በፍፁም ወሏሂ አላዩዋትም ይሉታል
አሏህም፦ ቢያዩዋትስ እንዴት ይሆኑ ነበር? ይላቸዋል
መላዒኮችም፦ ቢያዩዋትማ ከእሷ በጣም የሸሹ እና ፍራቻቸውም በጣም የበረታ ይሆን ነበር ይሉታል

አሏህም፦ እንግዲህ መስክሩ ለነሱ እኔ ምሬያቸዋለሁ ይላል
ከመላዒካዎች ውስጥ አንደኛው፦ ጌታችን ሆይ ከነዚያ ሰዎች መካከል እኮ ከነሱ ያልሆነ ለሌላ ጉዳይ መጥቶ የተቀመጠ ሰው አለ ይላል

አሏህም፦ እነሱ ሰዎች እኮ አብሯቸው የተቀመጠ ሰውም እንኳን ቢሆን እድለ ቢስ የማይሆነበት ሰዎች ናቸው ይላቸዋል።

አሏህ ሆይ በመጪው ዓለም ፊትህን ከሚመለከቱት ጀነት ከሚገቡት ከዕሳት ከሚድኑት ደጋግ አንተን አስታዋሽ ባሮችህ መካከል አድርገን!    አሚን!!!
✍Toleha Ahmed

ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       @tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛




Репост из: Toleha Ahmed (Official Channel) ☪️
✨👑 ኢስላም ለሴት ልጅ ከሰጣት ክብር በጥቂቱ…

⚜ ባል ሚስት ያለችው ሆኖ ዝሙት ከፈፀመ ተወግሮ ይገደላል

⚜ለሁለተኛ ጊዜ አግብቶ በሚስቶቹ መካከል ፍትሐዊ ካልሆነ የቂያማ እለት ጎኑ የተዘነበለ ሁኖ ይቀሰቀሳል

⚜መኽር ሊሰጣት ቃል ገብቶ ቃሉን ያፈረሰ እንደሆነ እንደ ሌባ ይቆጠራል

⚜ከፈታትም ከሰጣት ነገር ምንም መልሶ መውሰድ አይፈቀድለትም

⚜አላህ የደነገገላትን የውርስ ድርሻዋን የወሰደ የአላህን ድንበር አልፏል … የአላህንም ድንበር ያለፈ በእርግጥ ራሱን በድሏል

⚜ ባሏ ከአራት ወራት በላይ የተለያት ከሆነ ፍቺ የመጠየቅ መብት አላት

⚜የጠላት እንደሆነ አላህ እንዲታገስ አዞታል…

{وَعَاشِرُوهُنَّ بِٱلْمَعْرُوفِ ۚ فَإِن كَرِهْتُمُوهُنَّ فَعَسَىٰٓ أَن تَكْرَهُوا۟ شَيْـًۭٔا وَيَجْعَلَ ٱللَّهُ فِيهِ خَيْرًۭا كَثِيرًۭا }

«በመልካምም ተኗኗሩዋቸው፡፡ ብትጠሉዋቸውም (ታገሱ)፡፡ አንዳችን ነገር ብትጠሉ አላህም በእርሱ ብዙ ደግ ነገርን ሊያደርግ ይቻላልና »

『 አኒሳዕ 19』

⚜ከፈታትም ውለታዋን እና በመልካም መኗኗራቸውን ሊረሳ አይገባውም

⚜ከተለያዩም ከልጆቿ ሊከለክላተ አይችልም … ወጫቸውንም መሸፈን ግዴታ አለበት

⚜በንብረቷ የማዘዝ መብት አላት… ለእሱም( ለባሏ) ሰደቃ ከሰጠች ሁለት አጅር አላት ከከለከለችውም በእሱ የማዘዝና የበላይ የመሆን መብት የለውም

⚜በማንኛውም ነገር ድንበር ካለፈባት ባለፈበት ልክ ይቀጣል

⚜ስለ ምግቧ፣ ልብሷ ፣ መኖሪያዋና አጠቃላይ ወጯ ተጠያቂ ነው

⚜ባሏ የአላህ ሀቅን ከዚም የሷን ሀቅ የማይጠብቅ ከሆነ ፍቺን የመጠየቅ መብት አላት

⚜በፍቺ ጊዜ ኢዳዋ እስኪጠናቀቅ ድረስ ከቤቷ የማስወጣት መብት የለውም

⚜በጥሩ ነገር ካዘዛት ትታዘዘዋለች በሀራም ነገር ካዘዛት ደግሞ እሱን የመታዘዝ ግዴታ የለባትም

⚜ለእሷም ሲሉ የአላህ መልዕክተኛ ጦርነት ዘምተዋል (የበኒ ቀይኑቃዕ ዘመቻ)

⚜ለእሷም ብሎ ተጋድሎ የሞተ ሸሂድ ነው

⚜ክብሯንም ያለ እውነት የነካ አላህ የቀዝፍን ( ስም የማጥፋት) መቀጣጫን ሰማንያ ግርፋትን ደነገገ

⚜ አባት ሴት ልጆቹን ( አንዲትም ብትሆን ) በጥሩ ሁኔታ ያሳደገ ጀነት ለመግባት ምክንያት ይሆኑታል

⚜ለእሷም ተማፅኖ ሲባል አልሙዕተሲም ሰራዊቱን ወደ አሙሪያ አንቀሳቀሰ !

⚜የአላህ መልዕክተኛም በመሞቻቸው ጊዜ ስለሷ አደራ ብለዋል

እንዲህ ነው ኢስላም ሴትን ልጅ ያከበራት…

ቢንት አብደላህ

ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       @tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛


Репост из: Toleha Ahmed (Official Channel) ☪️
⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️
          የልብ ጉዞ
   ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️

ክፍል አራት

3ተኛው ልብ
ሙት ልብ ነው ።

የህያው ልብ ተቃራኒ ነው። ውስጡ ህይወት የሌለበት የዚህ ልብ ባለቤት  አምላኩን አያውቅም ፡ ያዘዘውን አይተገብርም፡በስሜት ስካር እንደኖረ፡ ምኞትን እንዳመለከ ይኖራል
👉♦️ ሲወድ ለስሜቱ ሲል ይወዳል
👉♦️ ሲጠላም ለጥቅሙ ሲል ይጠላል
👉♦️ የሚሰጠው ለዝና ሚለፋው ለካዝና

🌳የዚህን ልብ ባለቤት መወዳጀት ህመም ነው፣ አብሮ መቀመጡ መጥፊያ ነው 
አላህ ይህንን ቀልብ ሲገልፀው ፤
«ثم قست قلوبهم من بعد ذلك فهي كالحجارة أو أشد قسوة..» الآية
ትርጉም:
"ከዚያም ከዚህ በኋላ ልቦቻችሁ ደረቁ ፤እርሷም እንደ ድንጋዮች ወይም በድርቅና ይበልጥ የበረታች ናት ።"
አል በቀራህ(74)

🌳አላህ አንዲትም ነፍስ የምትሰራውን አይዘነጋም ፡
🌳የዚህ ልብ ባለቤት አዱንያም አኸራም ላይ ታላቅ ክስረት ይገጥመዋል
[ذالك هو الخسران المبين]

.
.
.
.
.
.
.
በቀጣይ እንዴት ቀልበን ሰሊም ደረጃ ላይ እንደ ምንደርስና ከሁለቱ ቀልብ አይነቶች ጎራ እንደምንላቀቅ እናያለን
ተከተሉኝ

.
.
.
.

.ይቀጥላል
✍ Roman
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
      
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━
🍃 ━┛


Репост из: Toleha Ahmed (Official Channel) ☪️
⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️
          የልብ ጉዞ

   ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️

ክፍል ሶስት

2ተኛው ልብ ፥

የታመመ ልብ
  ይህ ህይወት አለው ነገር ግን እርሱ ውስጥ በሽታ አለበት ። ከበሽታውና ከጤንነቱ ያሸነፈ እርሱን ይወርሰዋል። መልአክ  ደረጃ  ይደርስና በበሽታው ምክኒያት ወደ እንስሳዊ ባህሪው ይመለሳል ።

👉ሁለት ተጣሪዎች አሉት
♦️ ወደ ቅርቢቱ ዱንያ የሚጣራ እና
ለሁለቱም ሀገር ስኬት የሚጣራ

♦️ ወደ ሰላምና መረጋጋት ይጓዝና ጥመትም ይወሰውሰዋል

♦️ ማምታቻዎች ያወዛግቡታል

♦️ አላህን በመሀይምነት ላይ ሆኖ ያመልከዋል

🌳የዚህ ልብ ባለቤት ሰላምና መረጋጋት አይኖረውም በአላህም ላይ ያለው እምነት  ጥርጣሬ ላይ ይወድቃል

አላህ ልቦቻችን በሀቅ ላይ ያፅናልን  
.
.
.ይቀጥላል
✍ Roman
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       @tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛




ሒዳያ እና አላህ በሚወደው መንገድ ላይ መፅናት
ክፍል 1
    🎙 በሸይኽ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

በወልቂጤ ጉብሬ ላይ የተደረገ ሙሀደራ
https://t.me/tolehaahmed


Репост из: Toleha Ahmed (Official Channel) ☪️
     ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️
          የልብ ጉዞ
⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️
👉ልብ መሪ ነው ሌሎች የሰውነት ክፍሎቻችን ተመሪዎችና ፈፃሚዎች ናቸው
👉 "አላ! አዋጅ! የሰው ልጆች ሰውነት ውስጥ ቁራጭ ስጋ አለች ። እርሷ ከተስተካከለች ሙሉ አካል ይስተካከላል እርሷ ከተበላሸች ሙሉ አካል ይበላሻል
አላ! አዋጅ! እርሷ ቀልብ(ልብ ) ናት።"ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

👉ይህችን ልባችንን ካስተካከልን ስኬትን የምናገኝባት ከሆነ ወደ መስተካከያው መንገድ ልንጓዝ ይገባል

👇ኑ ልባችንን እናንፅ
.ተከተሉኝ

.
.
.
.
.ይቀጥላል
Join
@tolehaahmed


Репост из: Toleha Ahmed (Official Channel) ☪️
ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም ከደቂቃዎች በኋላ ሙሐደራቸውን የሚጀምሩ ይሆናል
ይከታተሉ
ሌሎችም ሼር❕
https://t.me/tolehaahmed?livestream=f9f17b811a345e9da9


Репост из: Toleha Ahmed (Official Channel) ☪️
«የማይቀርበት ታላቅ የሙሀደራ ግብዣ‼


🕌በጉብሬ ነሲሓ  መስጂድ እና  መድረሳ!!!

  🗓 የፊታችን እሁድ ግንቦት 06 / 2015 ዓ.ል
🕰ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
      
          🎙 በሸይኽ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
                          

የአላህ ፍቃድ ከሆነ እዚያው አካባቢ ስለምገኝ የዛሬውን የሙሐደራ ፕሮግራም  በቀጥታ ስርጭት Voice Chat Live ላይ መከታተል የምትፈልጉ ካላችሁ  በኔ ቻናል ላይ የማስተላልፍላችሁ ይሆናል
ለሌሎችም መገኘት ላልቻሉ ወንድም እና እህቶች ጋብ
ዟቸው
https://t.me/tolehaahmed
https://t.me/tolehaahmed


Репост из: Toleha Ahmed (Official Channel) ☪️
╰🌸🍃╮

ሞተዋል … ነገር ግን !!!

▪️ሸይኽ አልኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ የሞቱት ላጤ ሁነው ነው ። አንድም ዱዓ የሚያደርግላቸው ልጅ አልተውም ነበር ። ነገር ግን ዱዓ የምታደርግላቸው ሳሊህ ኡማ ጥለው አልፈዋል !

▪️ኢማም አን-ነወዊም ረሂመሁላህ የሞቱት  ላጤ ሁነው ነው ። እሳቸውም ዱዓ የሚያደርግላቸው ልጅ አልነበራቸውም ። ነገር ግን በዘመናችን ያለ አንድ እውቀት ፈላጊ ሙስሊም አርበዒን  አን-ነወዊያን የማያውቅ የለም !

▪️ታላቁ ሙፈሲር አል ኢማም አጠበሪ ረሂመሁላህ በተመሳሳይ ሳያገቡ ነበር የሞቱት… ነገር ግን ማንም ሙስሊም ሊብቃቃበት የማይችል ትልቅ ሀብትን አውርሰው አልፈዋል !

▪️ኢማሙ ማሊክ ረሂመሁላህ …

📖 አዝ-ዘሀቢ ስለሳቸው ሲናገሩ እንዲህ ይላሉ፦

" ኢማሙ ማሊክ ተመተዋል ፣ ተገርፈዋል…  ከመገረፋቸውም የተነሳ ራሳቸውን ስተው ነበር ። እኔም በአላህ ተስፋ የማደርገው በተገረፉት እያንዳንዷ ግርፋት ልክ በጀነት ላይ ደረጃቸውን ከፍ እንዲያደርግላቸው ነው "

⇢ ኢማሙ ማሊክ ሞተዋል ነገር ግን ስራቸው ቀርቷል !

▪️ እስኪ ወደ ኢማሙ አህመድ ኢብኑ ሀንበል ረሂመሁላህ እንምጣ…
የታሉ እስኪ አስረው ሲገርፏቸው የነበሩት ሰዎች !? … ሁላቸውም ሲጠፉ የኢማም አህመድ እውቀትና ታሪክ ግን እስከዛሬ ድረስ  አልተረሱም !

▪️እሺ የታሉ እነዚያ ኢማም አልቡኻሪን ተጣልተውና አስቸግረው  ከሀገራቸው ያባረሯቸው ?? እስከ እለተ ሞታቸው ድረስ ስደተኛ ያደረጓቸው ሰዎች የታሉ !? … የኢማም አልቡኻሪ ዝና የማያውቅ ሙስሊም የለም
" ቡኻሪ ዘግቦታል " ሳይሰማበት የሚያልፍ አንድም ሚንበር የለም !

▫️ኢማም አልቡኻሪ እንዲህ ተብለው ነበር ፦

እንዴት በእነዚያ ሲበድሏችሁና ሲቀጥፋበችሁ በነበሩ ሰዎች ላይ ዱዓ አታደርጉባቸውም ???
እኚህ ታላቅ ኢማም  እንዲህ ብለው መለሱላቸው ፦

" ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል ፦ ( ሀውድ ላይ እስክታገኙን ድረስ ታገሱ) "

📚السير للذهبي  12/461

*قد مات قوم وما ماتت مكارمهم*
    *  وعاش قوم وهم في الناس أموات *

✨ አላህ የቅን መንገድ መሪ የነበሩትና የኡማችን ብርሀን  ለሆኑት ኢማሞቻችን ይዘንላቸው … እኛንም ፈለጋቸውን ተከታይ ያደርገን !

✍ ቢንት አብደላህ

ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
      
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━
🍃 ━┛


Репост из: Toleha Ahmed (Official Channel) ☪️
ፈገግ ያስባለኝን ታሪክ ላውራላችሁ...!

ትረካውን የምትተርከው አንዲት እህት ናት
እንዲህ ትላለች

ሁለት ልጆች አሉኝ  አንዱ አብዱራህማን ሲባል አንዱ ደግሞ ዩሱፍ ይባላል
ታላቁ ልጄ
አብዱራህማን ሲሆን ኢማም ሆኖ በብዛት ሰላት የሚያሰግደዉም እሱ ነዉ።

ከዩሱፍ  ጋር ተጣልቶ በሚኳረፉበት ጊዜ... አብዱራህማን ሲያሰግድ የሚያዘወትራት አንዲት አንቀፅ አለች።
እሷም👇👇





[اقْتُلُوا يُوسُفَ أَوِ اطْرَحُوهُ أَرْضًا ]

«ዩሱፍን ግደሉ፡፡ ወይም በ(ሩቅ) ምድር ላይ ጣሉት፡፡

https://t.me/tolehaahmed


Репост из: Toleha Ahmed (Official Channel) ☪️
🔺ታላቁ አሊም ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ ፦

" አንድ ሰው ከሚወደው ጋር ነው የሚሆነው… መልካም ስራው ከእነሱ በታች ቢሆንም እንኳን … የሰው ልጅ ከሌሎች ጋር እኩል ስራ ላይኖረው ይችላል ነገር ግን በመንገዳቸውና በመልካም ስራቸው እስከሆነ ድረስ ከእነሱ ጋር ይሆናል ። ከስራውም ይጨመርለታል ። ከእሱም የበለጡ ቢሆኑም እንኳን …"

📒الدروس العلمية من الدروس البازية ( 22/8 )

ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       @tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛


Репост из: የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማዓ
«የማይቀርበት ታላቅ የሙሀደራ ግብዣ

🕌በጉብሬ ነሲሓ  መስጂድ እና  መድረሳ!!!

  🗓 የፊታችን እሁድ ግንቦት 06 / 2015 ዓ.ል
🕰ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
      
          🎙 በሸይኽ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
                           እና
          በሌሎች ተጋባዥ ኡስታዞች

አድራሻ:-ወልቂጤ፤ ጉብሬ ክ/ከተማ

     ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
»
ላልሰሙ ተማሪዎችም መልዕክቱን አድርሱ
h>ttps://t.me/wkumuslims


Репост из: Toleha Ahmed (Official Channel) ☪️
🔺 አንድ ሰውዬ ከተወሰኑ ሳሊህ ሰዎች ጋር ሆኖ መንገድ ላይ እያለፉ እያለ እየዘፈኑና መጠጥ እየጠጡ ያሉ ሰዎችን ይመለከታሉ ። ታድያ በዚህ ጊዜ ሳሊህ ነው ከሚባሉት አንዱ፦

" በእነዚህ ወንጀልን ይፋ በሚያደርጉ ሰዎች ላይ ዱአ አድርግባቸው " ይለዋል ።

♦️ ከዛም ይህ ሰውዬ ፦ " ያ አላህ በዚች ዱንያ እንዳስደሰትካቸው በአኼራም ላይ አሰደስታቸው " ብሎ ዱአ ያደርግላቸዋል

ያ ዱአ አድርግባቸው ሲለው የነበረው ሰው እንዲህ ብሎ ዱአ ሲያደርግላቸው አፍሮ ዝም አለ

ከዛም ብዙም ቀናት ሳያልፉ እነዛ ሲጠጡና ሲዘፍኑ የነበሩት ሁሉ አላህ መርቷቸው ከወንጀላቸው ተላቀው ሁኔታቸው ተስተካከለ !!

📚لطائف العرب / أدهم شرقاوي

📌 እኛም ወንጀል ውስጥ ተዘፍቀው በምናያቸው ሰዎች ላይ ዱአ ከማድረግ ይልቅ አላህ እንዲመራቸውና ከተዘፈቁበት በሽታ እንዲያወጣቸው ዱአ ብናደርግላቸው ለመመራታቸው ሰበብ ልንሆን እንችላለን …



ይ🀄ላ🀄ሉን 👇👇👇👇👇
https://t.me/tolehaahmed


Репост из: Toleha Ahmed (Official Channel) ☪️
ይህች ሴት አስማዕ ቢንት ዑመይስ ረዲየሏሁ አንሃ ናት
ቀድሞ የመለሱ 3 ሰዎች
1Al Quran
2 Fromsis
3 M^2   ናቸው
በዚህ መልዕክት ላኩልኝ 👉
@tolehaahmedbot
https://t.me/t
o href='lehaahmed' rel='nofollow'>lehaahmed

Показано 20 последних публикаций.

216

подписчиков
Статистика канала