Mohammed Siraj - Al Kemissie (Channel)


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ማስረጃ በዞረበት እንዞራለን ! ለአንድም አካል ወገንተኛ ፤ጠርዘኛ አንሆንም ፈፅሞ!!!
Comment and Suggestion
👇👇👇👇👇
@IBNUSIRAJ0920
https://t.me/joinchat/AAAAAEliZoi8uVU0g1floQ

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Mohammed Siraj Al -kemissie
ኢዕራብን አስመልክቶ ጥያቄ
~~

ቀጣይ ከሚመጡት አማራጮች ትክክለኛው ጁምላህ(አረፍተ ነገር) የትኛው ነው?

1)
2)
3)
4)

ይምረጡ ከሶስቱ ከሏህ በፎቶው ላይ ተመልክተው አማራጮች ከነ ምክንያትዎ መልሱን ሲመልሱ።

https://t.me/Mohammed_Siraj_Al_Kemissie


Репост из: Mohammed Siraj Al -kemissie
ما الجملة الصحبحة فيما يلي؟ ቀጣይ ከሚመጡት አማራጮች ትክክለኛው ጁምላህ(አረፍተ ነገር) የትኛው ነው?
Опрос
  •   رأيت أبوك وأخوك واقفين
  •   رأيت أباك وأخوك واقفان
  •   رأيت أباك وأخاك واقفين
  •   رأيت أباك وأخاك واقفان
90 голосов


Репост из: Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
➡️ታላቅ የሙሐደራ ድግስ

🗓በዕለተ እሁድ ማታ 3:30 ጀምሮ

▪ተጋባዥ እንግዶቻችን

⓵አቡ አ
ብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

️ርዕስ፦ኢስቲቃማህ

አብዱሽኩር አቡ ፈዉዛን

♦️ርዕስ፦የአላህ እዝነት በባሮቹ ላይ

⓷ አቡ
ረይስ ኢብኑ ኢማም

♦️ርዕስ፦ በዕ
ለቱ ይነገራል

♦️ሙሐደራዉ የሚተላለፍበት አድራሻ
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed


Репост из: Abu_Oubeida~channel
. 📣 የምስራች
«ለሸሪዓዊ እውቀት ፈላጊ እህት ወንድሞች»

____________________________________

❝ የተሻለ ግንዛቤ ለማምጣት አንገት ደፍቶ መማር ቀዳሚውን ቦታ ይይዛል።❞
~~
በተቻለ መጠን ውጤታማ እንሆን ዘንድ ዑለሞች እንደ ቅደም ተከተል ያስቀመጧቸውን አማራጮች መጠቀም በራሱ ትልቅ አጋዥ ነገር ነው።
||
ስለሆነም ቁርኣንን በጥሩ ሁኔታ ቀርተው ላጠናቀቁ አካላቶች ከመጀመሪያው
(ከኡሱሉ አስ'ሰላሳ) ጀምረን ተከታታይ ትምህርቶችን የምንሰጥ መሆኑን ከወዲሁ ላበስራችሁ እወዳለሁ።

🔺 በ አቡ ዑበይዳ የ online ቂርኣት ግሩፕ

ለመመዝገብ እና የበለጠ መረጃ ለማግኘት፦

⓵▻ @Salafia_hiye_Alwasaxiya

+97455159449
ወይም
⓶▻ @BintAbdellahR

+97450069390
ይጠቀሙ።


Репост из: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የሚዲያን ጉልበት አለመረዳት
~
በኢስላምና በሙስሊሞች ላይ የሚደርሱ በደሎችንና ሴራዎችን በመቃወም ላይ መረባረብ አንዳንዶች እንደሚያስቡት ረብ የለሽ የቁራ ጩኸት ሳይሆን በዳዮችን እርቃን የሚያስቀር ትልቅ ስራ ነው። ይሁን እንጂ እንዲህ አይነት ስራዎች ስር እየተከተሉ “ወሬ በቃን” “አታልቅሱብን”፣... የሚሉ ባላሰቡት በኩል ለጠላት በነፃ የሚያገለግሉ አካላት አሉ። አማራጭ ሃሳብ ካላቸው በቁም ነገር ሃሳባቸውን እንደማቅረብ በሌሎች ስራ ላይ ቀዝቃዛ ውሃ ይቸልሳሉ። ፀረ ኢስላሙ አካል ያገር መግለጫ የሚያግተለትለው፣ ዶኩመንታሪ የሚለቀው፣ በዜና አውታሮቹ የተዛነፉ ዘገባዎችን የሚደርተው አላማው በጉዳዩ ላይ የህዝቡን ግንዛቤ መሬት ላይ ባለው መልኩ ሳይሆን፣ እርሱ በሚፈልገው መልኩ ለመቅረፅ ነው።
በኛ በኩል እነሱን የምንገዳደርበት በቂ የሚዲያ አውታር የለንም። ያሉትም ሊከፈትባቸው የሚችለውን ማጠልሸት በመስጋት በሚፈለገው መልኩ አይሰሩም። ክፍተቶቻችንን ለመድፈን ያለን አማራጭ ማህበራዊ ሚዲያ ነው። ማህበራዊ ሚዲያው ደግሞ ርብርብ ካልተደረገ ተፅእኖው ብዙም አይሆንም። ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሁሉ መረጃ አያገኝም። ሁሉ ሰው ጠንካራ ሃሳብ መፃፍ አይችልም። ሁሉ ሰው ደፍሮ አይጋፈጥም። በዚያ ላይ በርከት ያለ ተከታይ ያለው ወይም ተፅእኖ ማሳደር የሚችለው ጥቂት ነው። ስለዚህ ትርጉም ያለው ስራ ለመስራት ብዙዎችን የሚያሳትፍ ርብርብ ይጠይቃል። በመፃፍ፣ ላይክ በማድረግ፣ በማሰራጨት፣ ወዘተ።
የተለየ መልካም አማራጭ ያለው ደግሞ በጥንቃቄ ይሂድበት። ሁሉ ሰው በአንድ ቦይ እንዲፈስ አይጠበቅም። ችግሩ የሚመጣው ያለ ተጨባጭ ምክንያትና፣ ያለ ምንም አማራጭ የሌሎችን ጥረት ማጣጣል ሲመጣ ነው። የማያዛልቁ አማራጮች ካሉ ስሜትን መግታት ያስፈልጋል። መድረክ ላይ ወጥተው ሞቅ ሲላቸው የመጣላቸውን የሚናገሩ ሰዎች ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል። በፕሮፓጋንዳው ጦርነት የሚይዘውን ያጣው ሃፍረተ ቢሱ አካል የሚያራግበውን አጀንዳ ልናቀብለው አይገባም።
ወደተነሳሁበት ነጥብ ስመለስ የማህበራዊ ዘመቻዎችን ሚና ልናናንቅ አይገባም። ማድረግ ያለብን ቀዳዳዎች ካሉ መድፈን፣ ስህተቶች ካሉ ማረም፣ የጎን ለጎን አማራጮ ካሉ እነሱን ማየት ነው።
=
https://t.me/IbnuMunewor


Репост из: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ወቅታዊ ብስጭትን መነሻ በማድረግ ሳይሆን እንዳጠቃላይ ፎሎው፣ ላይክ፣ ሰብስክራይብ፣ ሼር የምናደርጋቸውን ሁሉ ማጤን ይገባል። የጥፋት ወይም የአጥፊዎች ተባባሪ እንዳንሆን መጠንቀቅ አለብን። ስለዚህ ፀረ ኢስላም የሆኑ፣ ፀያፍ ነገሮችን የሚለቁ፣ ህዝብና ህዝብን የሚያባሉ፣ አልባሌ ነገሮችን በመልቀቅ የሚታወቁ፣ አጥማሚ ይዘቶችን በመልቀቅ የሚታወቁ፣ ረብ የለሽ ነገሮችን በመልቀቅ ጊዜ የሚያቃጥሉ፣ የጥላቻ ፖለቲካ የሚያራምዱ፣ ... ገፆችን / ቻናሎችን፣ ግለሰቦችን ከመከተል እንጠንቀቅ። በተግባር Unfollow, Unsubscribe, Unlike እናድርግ። ከግሩፖቻቸው እንውጣ። አላስፈላጊ ይዘት ስናገኝ ሪፖርት እናድርግ። የምንከታተላቸው ወይ ለዲን ወይም ደግሞ ለዱንያ የሚጠቅሙን ብቻ ይሁኑ። ፋይዳ የሌላቸውን ለምንድነው የምንከተላቸው?
=
https://t.me/IbnuMunewor


Репост из: Mohammed Siraj Al -kemissie
ماذا بعد رمضان
ከረመዷን በኋላ ምን አለ
~~

የረመዷን ወር ካለቀ መልካም ስራወች ጊዜ በረዘመ ቁጥር ቀሪወች ናቸው።

👉 በሷ ላይ ከሚተጉ ሰወች መሆንህን እናስብሃለን እንዲሁም በሷው ላይ ከሚሽቀዳደሙ መሆንህን !!!

ስለዚህ አደራ እንልሀለን የተከበርክ ወንድሜ ሆይ!! እራሳችንንም ጨምሮ በነዚህ መሰል ዒባዳወች።።
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

🔴 አምስቱ የሶላት ወቅቶችን ጀመዓ በመስጅድ ውስጥ መጠባበቅ።

🔴 ከዋጅብ ሶላት በኋላ ያሉ ሱና ሶላቶች መጠባበቅ።

🔴 ዊትር ላይ መጠባበቅ መጠንከር።

🔴 የጧትና ማታ አዝካሮች ላይ መጠንከር መጠባበቅ።

🔴 በሶላት ለይል ላይ መትጋት።

🔴 ሶደቃና መልካም ነገርን ማብዛት።

🔴 ስድስቱን የሸዋል ቀናቶችን ከመፆም እንዳትረሳ

ከአቢ አዩበ አል አንሷሪ ተይዞ ረዲየሏሁ ዐንሁ መልዕተኛው ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም አሉ። "ረመዷን የፆመ ከዛም ስድስት ቀናቶችን ከሸዋል ያስከተለ
አመት እንደፆመ ተደርጎ ይቆጠርለታል"

ሙስሊም ዘግበውታል
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/MOHAMMED_SIRAJ_AL_KEMISSIEhttps://t.me/MOHAMMED_SIRAJ_AL_KEMISSIE


Репост из: MuhammedSirage M.Nur.
ትግራይ ላይ ያሉ ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን በዱዓ እናስታውስ


Репост из: official chanal"Mubarek edris"
በጎንደር ያሉ ጫና የተደራረበባቸው ሙስሊም ወንድም እህቶቻችንንም በዱአ አንርሳቸው,


Репост из: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ይድረስ፦
~
1- ሚስትህን ለፈታኸው፡
ልጆችህን ለዒድ አስበሃቸዋል? ወይስ እነሱንም ከናታቸው ጋር ፈተሃቸዋል?

2- የየቲሞች አጎት ለሆንከው፡
የሟች ወንድምህን ልጆች ትጠይቃለህ? ወይስ ከቀበርከው ወንድምህ ጋር ረስተሃቸዋል?

3- ባሏ የሞተባት እህት ያለችህ :
እህትህን ትኑር ትሙት ጠይቀሀል? በልታለች ወይስ ተርባለች? ወይስ እህትነቷ ቁጥር ብቻ ነው?

ይድረስ ለሁላችን፡

እጃችንን የሚጠብቁ፣ ከኛ የቀረብ ሰው የሌላቸው ቤተሰቦቻችን በምን ላይ ናቸው? በዒድ በምን መልኩ እንዲያስታውሱን እንፈልጋለን? ያቅማችንን ያክል ከልባቸው ውስጥ ደስታ ማስገባት ያሳስበናል? ወይስ ሀዘን ትካዜያቸው ምንም አይመስለንም?!
-
ተነካክቶ ከዐረብኛ የተመለሰ
=
https://t.me/IbnuMunewor


Репост из: Abu_Oubeida~channel
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ብስራት
ወቅታዊ ጉዳይን (ሰለ_ዘካተል ፊጥሪ) በተመለከተ መጠነኛ ዳሰሳ የሙሓደራ ፕሮግራም በሸይኽ አቡ አማር አወል ቢን አሕመድ አል_ኬሚሴ።
ዛሬ ምሽት 4:30 ⏰ ላይ።

ድንገት የተያዘ ፕሮግራም ስለሆነ ሊንክ ሸር ይደረግ
የቀጥታ ስርጭት(Live) ሊንክ
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed


Репост из: Mohammed Siraj Al -kemissie
በራስ መደነቅ ‼️
~~~
ኢብኑ ዐብዲል በር {{ረሒመሁላህ }} አሉ:-ሰውየው በራሱ መደነቁ ፤መገረሙ የአዕምሮው ደካማነት ላይ ጠቋሚ ነው።

ጃሚዑ በያኒል ዒልሚ ወፈድሊህ (1/134)
https://t.me/MOHAMMED_SIRAJ_AL_KEMISSIE


Репост из: Mohammed Siraj Al -kemissie
ለይለቱል ቀድር ስውር ወይም ድብቅ የመሆኗ ጥበብ
~~~
ኢብኑ ዑሠይሚን ይላሉ:- አሏሁ ዐዝዘ ወጀለ በርግጥ ደብቋታል ከባሪያዎቹ ለሁለት ጥበቦች ሲባል።
1)-ኛው ጥበብ፦ እሷን በመፈለግ ጠንካራና ብርቱ የሆነው አካል ይለይ ዘንድ፣ ያ ጥረትና ትግል የሚያደርግ በማንኛውም ሌሊት ውስጥ ሊደርስባትና ሊያገኛት ይከጀላልና!! ምክንያቱም በውል እምትታወቅ ብትሆን ሰወች በዛች ቀን ብቻ ቢሆን እንጅ ሊታገሉ ፤ ሊበረቱ አይችሉም ።

2)-ኛው ጥበብ ፦ሰወች መልካም ስራወችን እንዲያበዙና እንዲያበረክቱ ወደ ጌታቸው እሚቃረቡበትን በዛም መልካም ስራ ይጠቀሙበት ዘንድ ነው።

ፈታዋ ኑሩን ዐለ ደርብ (2/11)

https://t.me/MOHAMMED_SIRAJ_AL_KEMISSIE
https://t.me/MOHAMMED_SIRAJ_AL_KEMISSIE


Репост из: Mohammed Siraj Al -kemissie
የቁርኣን ቲላዋ ከተወሰኑ ደቂቃዎች በኋላ ይኖረናል እንዲሁ

እንዲሁም መልካም ነገራቶችን ማብዛት

በዚህ ታላቅ ወር በሚል አጠር ያለች መልዕክት ኢንሻ አሏህ ጠብቁን

🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗

https://t.me/Ibnu_Siraj_channel
https://t.me/Ibnu_Siraj_channel


አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱህ
ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ወንድማችን ሙሐመድ ሲራጅ ቻናሉን የከፈተበት አካውንት ስለተዘጋበት በዚህ ቻናል ላይ ምንም አይነት ትምህርቶችን መልቀቅ አልቻለም

ወደዚህ ቻናል ተቀላቀሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Ibnu_Siraj_channel
https://t.me/Ibnu_Siraj_channel
href='' rel='nofollow'>


Репост из: ኢስላማዊ አፕልኬሽኖች መፅሀፍቶች ኪታቦች ማውረጃ ግሩፕ HUSSEN APP TUBE
መኻሪጀል_ሑሩፍ_በኡስታዝ_አቡልአባስ_የተስተካከለ.apk
88.2Мб
መኻሪጀል ሑሩፍ ደርስ አፕልኬሽን
ቅድም የተላከው አልወርድም ያላችሁ ይሄንን ሞክሩ ኢንሻአላህ ይወርዳል
👇📚📚📚📚👇

https://t.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS/195151


Репост из: احرص على ما ينفعك واستعن بالله
ዘካን የተመለከቱ ወሳኝ ነጥቦች.pdf
423.8Кб
'ዘካን የተመለከቱ ወሳኝ ነጥቦች.pdf'
~~~~~~~
በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ተፅፎ ሲለቀቅ የነበረው ዘካን የሚመለከቱ እጅግ ወሳኝ ነጥቦች ለንባብ እንዲያመች እነሆ በPdfs ቀረበላች

ሼር
ማድረግን እንዳትረሱ!!

https://t.me/JlaluNesre17
https://t.me/JlaluNesre17
https://t.me/JlaluNesre17


Репост из: Неизвестно
የመልካም ስራ ጥሪ!

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ

የሀገራችን ገጠሩ ክፍል የሱና ደዕዋ እና ኪታቦች  ተደራሽነታቸው እጅጉኑ በጣም አናሳ ነው።
በዚሁ ጎን ለጎን  ሰው ከሽርክ እና ከቢዲዓ እንዳይወጣ የጥመት ቡድኖች የሱናው እንቅስቃሴ በገጠሩ ክፍል እንዳይስፋፋ ከፍተኛ እንቅፋት ያደርጋሉ። በዚህም ሳቢያ በገጠሩ ክፍል ሽርክ እና ቢዲዓ በሰፊው ተንሰራፍቶ ይስተዋላል።
ይህንን ሽርክ እና ቢዲዓ ሁሉም በሚችለው  ተረባርቦ  ሀቅን  በማድረስ እንዲዋጋው  ለማስታወስ እንወዳለን።

ስለሆነም በቅርቡ የታተመው “ከዐርሹ በላይ” የሚለውን መፅሀፍ እንዲሁም ሌሎች በተውሒድና በሱና ዙሪያ የተፃፉ መፅሀፎችን ለመግዛት አቅም ለሌላቸው ወንድም እና እህቶች ሺርክ እና ቢዲዓ በሚሰራባቸው በተለይ የአህባሽ ፊትና በሚጠነክርበት ገጠር አከባቢ ይህን ወሳኝ መፅሀፍ ተደራሽ ማድረጉ ጠቀሜታው የጎላ ነው።

ስለዚህ “ከዐርሹ በላይ” የሚለውን  መፅሀፉ ሆነ ሌሎች የተውሒድና የሱና መፅሀፎች የመግዛት አቅም ለሌላቸው እና ገጠር አከባቢ በነፃ እንዲደርሳቸው  ለማድረግ የተከፈተ ግሩፕ ሲሆን  በዚህ መልካም ስራ ላይ ሁሉም በሚችለው ይሳተፍ ዘንድ ጥሪ እናስተላልፋለን።

የአካውንት ቁጥር
ንግድ ባንክ:– 1000470686808
ስም:– ታጁ ናስር እና አወል ሰዒድ

“ኑ! በሀቅ ላይ እንተባበር!”
የቴሌግራም አድራሻችን👇👇👇
https://t.me/Al_Infaq





Показано 20 последних публикаций.

377

подписчиков
Статистика канала