ከጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ!
የኮዲንግ ሥልጠና ለ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ወጣቶች!
በዌብ-ፕሮግራሚንግ፣ በአንድሮይድ ማበልፀግ፣ ዳታ ሳይንስ እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፎች የኮዲንግ መሠረታዊ ክህሎት ለማዳበር የሚያስችሉ ነጻ የኦንላይን ሥልጠና እድሎች ተጠቃሚ ለመሆን
https://ethiocoders.et/ ይመዝገቡ፡፡
የኦንላይን ስልጠናውን በተሰጡት 8 ሳምንታት ለሚያጠናቅቁ ብቁ ሰልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይበረከትላቸዋል፡፡
ተሰጥዎን በማውጣት፤ ነገን እንለውጥ!!!
#ethiopian_national_lottery #national_lottery #ethiopian_lottery #lottery_service #lottery #admas_lottery #የኢትዮጵያ_ብሄራዊ_ሎተሪ #ብሄራዊ_ሎተሪ #አድማስ_ሎተሪ #ሎተሪ #ethiopian_coders #ethiocoder
#coding #computer #mobile #app #programing #tech #editing #info