ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ማርከን ➡️ይቅር አልከን
እኛ የምህረት ውጤቶች ነን
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም!
Tiktok
www.tiktok.com/@markenzema
Youtube
https://youtu.be/cM0hwjc5s9U?si=q0CvaUHTQosLZyY7

ያላችሁን አስተያየት
@Teme5
@Nafkote9
@Markenzema_bot
+251922650233

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


አልዋሽህም ደናነኝ ብዬ😢
አልዋሽም ብርቱ ነኝ ብዬ

አልዋሽህም ደና ነኝ ብዬ Bereket Lemma
Devotion Songs
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp


አላማ ኣለኝ /SINGER MITWAB AKLILU
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp


የፍቅር መጀመሪያ | SINGER NUHAMIN
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp


ባርካቸው | ኩፋ ሚደቅሳ
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp


በበዝቶ ካለው ጩኸት ሸተተኝ ሰላሙ
ከጨለማው መሀል ታየኝ ወጋገኑ
ከድፍርሱ መሀል ኩልል ያለነገር
ይታየኝ ጀመረ በቃልህ ስታመን
የሀሳብህ ጥልቀት ባይገባኝ ድምድሙ
ጅማሬ ላይ ቆሜ ቢበዛ ለምኑ
የፍርስራሽ ክምር ግራ ቢያሳስበኝ
ማዶን አሻግሬ ለማየት ሲያቅተኝ
ጎራ ስል ወደቃልህ ነገረኝ ነገሩን
የዛሬው ትርምስ ነገ ላይ ማማሩን
ለአይን የሚመች ነገር ባያዩ ዓይኖቼ
ግን በስራ ላይ ነህ ልቀመጥ ረግቼ (2x)
የለም ከሰው ሰፈር የፍቃድህ ምክር
ፍጥረትን ሰብስበህ አትቆም ለድርድር
ለዝብርቅርቁ ቅርፅ መልክ ላጣው ውበት
ሰተት ብሎ ይገባል አሜን ባለአንደበት
ዝምታ መልስ ሆነኝ አሀሀሀ (2x)
እየሰራ እንደሆነ ዘፍጥረት ነገረኝ

ከጨለማው መሀል ታየኝ ወጋገኑ ዘማሪት አስቴር አበበ
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp


አማኑኤል ሆይ | LIDYA ZEWDU
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp


የኔ ጌታ ወድሀለው | ዳግማዊ ጥላሁን

ቆየት ያሉ መዝሞሮች ግብዣ
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp


ትላንት ከትላንት በስቲያ | ሸዋዬ ዳምጤ

ቆየት ያሉ መዝሞሮች ግብዣ
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp




የኢትዮጵያ ሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን በታሪኳ የመጀመሪያዋን ሐዋርያ ሾመች!


የኢትዮጵያ ሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን በታሪኳ የመጀመሪያዋን ሐዋርያ ሾመች ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ ሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ወስጥ በነቢይነት ሲያገለግሉ የነበሩ ነቢይ ያዕቆብ ዮዶሩ ሐዋርያ ሆነው ተሹመዋል።

የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት የካውንስሉ ጠቅላይ ጸሐፊ ቄስ ደረጀ ጀምበሩ በቦታ ላይ በመገኘት የእግዚአብሔርን ቃል አካፍለዋል።

በማርከን ዘጋቢ Gift የተተነተነ

            ክርስቲያናዊ መረጃ በፍጥነት
መረጃም ካላችሁ በinbox ማለትም @Gift29 ላኩልን እናሳውቃለን❤️
@Markengeta

9.1k 0 19 14 73

ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ትምህርት ጥራትን ዋነኛ አድርጎ በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር የተመዘገበ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽን እና በኢትዮጵያ ስነመለኮት ተቋማት እውቅና ያገኘ፣ አሜሪካን ሀገር ካለው ከቴራፎን ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር የሚሰራ፣ በወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ሕጋዊ ሰውነት ያገኘ፣ የወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ህብረት ተባባሪ አባል የሆነ ከፍተኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ተቋም ነው።
በዲፕሎማ፣ በዲግሪ፣ በማስተርስ እና በዶክትሬት ፕሮግራሞች በተግባራዊ ስነመለኮት፣ በስልታዊ ስነመለኮት፣ በክርስቲያን ሊደርሽፕ፣ በክርስቲያን ሚኒስትሪ፣ በኦርጋናይዜሽናል ሊደርሽፕ እና በክርስቲያን ካውንስሊንግ ዲፓርትመንቶች በኦንላይን እና በርቀት የትምህርት አማራጮች በእንግልዝኛ፣ በአማርኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋዎች እያስተማረ ይገኛል።
እንዲሁም በሰርተፍኬት ፕሮግራም በተግባራዊ ስነመለኮት በአማርኛ ቋንቋዎች በኦንላይን #በነጻ ያስተምራል።

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register
🎓Online Learning holisticbiblecollege.com
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege


የመዝሙር ግብዣችን

የልብህን ሀሳብ እስኪ አጫውተኛ
ሁንልኝ የህይወቴ መካከለኛ
ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች
በእኔም ላይ እንድትሆን ለሀሳብህ ልመች🙌
ተናገር🙌

ብቸኛ አቅሜ ምታደርገኝ ቀና
በአንተ ካልሆነ ከቶ አልድንምና
ምትለኝን ሁሉ ላደምጥ ፈልጌ
በፊትህ እሆናለሁ ራሴን ባዶ አድርጌ🙌

ተናገር ተናገር አባ ድምፅህን አሰማኝ🙌
በእጆችም ዳሰኝ ልጄ አለሁ በለኝ
08 Tenager | ተናገር | Meskerem Getu
New Album
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp


ትላንት ከትላንትም በስቲያ | Singer Shewaye Damte
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp

11k 0 54 5 78

ባየው ባየው ASTER ABEBE አስቴር አበበ
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp

12.2k 0 245 2 123

ታማኝ Firew Bahiru (Tamagn)
New Song Subscrib 👉Youtube
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ታማኝ Firew Bahiru (Tamagn)
New Song
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp




በስራ አይደለም || YITBAREK TAMIRU
New song
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp

15.2k 0 151 4 130

እኔም ምስክር ነኝ

የማይታለፈውን ስንቱን አለፍኩ
በጸጋ ተይዜ በምህረት ተረፍኩ
እጅህ ተዝርግቶ ድኛለሁ እኔ
ወጥቻለሁ ብዙ ባንተ ተደግፌ

እረኛዬ የነፍሴ መላሽ
ከለምለሙ በፍቅሩ አድራሽ
ጠባቂዬ የክብሬ ደጋሽ
ኢየሱስ አንተ መኖሪያ አለሜ
መልካሙ አባት የዘላለሜ
#እኔምስክርነኝ
@Teme5
@Markengeta
@Markengeta
ይሄን bot በመጠቀም የራሳቸሁን ፎቶ መስራት ትችላላችሁ
Challenge ይቀላቀሉ ለሌሎችም ሼር ይደረግ

👇
https://t.me/ya_mesih_enem_mesekir_negn_bot

16.4k 0 75 15 125

እኛ ይሄን ቻሌንጅ ተቀላቅለናል እናንተስ?


ስሜ መስከረም ጌቱ ይባላል። በክርስቲያን ቤተ ሰብ ውስጥ እና በቤተ ክርስቲያን ሥርዓትና ባህል ውስጥ ያደግኹ ቢኾንም፣ ሲደረግ ያየኹትን ልማድ ከማድረግ ባለፈ በተደጋጋሚ ስሰማው የነበረውን፣ ኢየሱስ የተባለውን ጌታ ከእኔ የግል ሕይወት ጋራ የነበረውን ቀጥተኛ ግንኙነት አልገነዘብም ነበር። ነገር ግን ሁልጊዜ ሲነገሩኝ የነበሩትን አስደሳች የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች እውነተኛነት እጠራጠር ነበር። አባቴ ጸሎት ስለመጸለይ ባስተማረኝ መሠረት ያኔ ትንሽ ልጅ እያለኹ “እግዚአብሔር የተባልኸው አምላክ ሆይ፥ ስለአንተ ብዙ የተነገረኝን ብቻ ሳይኾን በግሌ እንዳውቅኽ እፈልጋለኹ፤ እንዴት አንተን ማመን እንዳለብኝ አስተምረኝ” ብዬ እጸልይ ነበር። በጊዜ ኺደት ርሱ ኢየሱስ ራሱ ማን እንደኾነ ያስተምረኝ ጀመር። እንዲሁም የመስቀሉ ታሪክ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተሸጋገረ የመጣ አፈ ታሪክ ሳይኾን ከዛሬ ኹለት ሺሕ ዓመታት በፊት ፈጣሪ የፈጠራቸውን ፍለጋ ሰው ኾኖ መጥቶ በመስቀል በመሞት በኀጢአተኛ ሰውና በእግዚአብሔር መካከል የነበረውን ጥል አስወግዶ እንድንታረቅ ማድረጉ ሐቅና እውነተኛ ክሥተት መኾኑን ለትንሿ ልቤ አስረዳኝ። ይህ እውነተኛ መለኮታዊ ብርሃን በውስጤ መረጃ ኾኖ ከመቀመጥ ዐልፎ ሕይወት በመዝራት መላ እኔነቴን ቀይሮ ዐዲስ ሰው አደረገኝ። ይህ መገለጥ ከእግዚአብሔር ጋራ ያለኝን ግንኙነት ለወጠው። ርሱ የሚሰጠውን ጸጋና ዐላማ እንድቀበል፣ በሙሉ ልቤ ርሱን ለመከተል ኅሊናዊ ምርጫ እንዳደርግ በመንፈሱ መራኝ። ከዚያም “ጌታ ሆይ ስላንተ ብዙ ሰምቼ ነበር አኹን ግን ዐይኔ አየችኽ” በማለት የሕይወቴ ጌታና አዳኝ አድርጌ ተቀበልኹት።

ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደኾነና ከዘላለም ሞት ማዳን የሚችል ብቸኛ መንገድ መኾኑን እኔም አይቻለሁ።

#እኔምስክርነኝ
@Markengeta

12.5k 0 34 16 261
Показано 20 последних публикаций.