-----
✔️ሚስት ባትኖር ዱንያ ብላሽ
በቃ ዱንያ ባዶ ናት ....
ማሩም አይጣፍጥም
ወተቱም አይጥምም
ሁሉም አይጥምም ።
ለዚህኮ ነው ለአደም ሐዋን የፈጠረለት
➤ላጤ ውይውይ እንኳን አንተን ያልሆንኩ እንደት አውጥቶኛል الحمد لله
✔️ ላጤኮ የሚኖረው ቅጣት ነው
ባልታጠበ ትሪ እየበላ
ያልሞቀ ቀዝቃዛ ሽሮውን እያፈሰ
ጥሩ ያልሆነ ነገር እያገሳ ኩርምት ..❗️
✔️ላጤ እመነኝ ፀዴ እስረኛ ነህ
✔️ላጤ ታማኝ እስረኛኮ ነው
✔️ላጤ መታሰሩን አለማወቁ ጠቀመው እንጂ ቢረዳ የሚያጭለት ጠበቃ ይቀጥር ነበር ...
ረመዷንን ብቻዬን እንዳልወጣ ብለህ ለሾርባና ላሳንቡሳ ያገባህ ልመድ በጣም ልመድ አጣጥመው ግፋ ወጥር ውለድ ክበድ አይንህን በአይንህ እይ እሺ ....❗️
=== የሚስቶችን ልፋት ===
------------------⭕️--------------
➤ አዎ الله ይክፈላቸው .... በቃ ፊርደውስን ውረሱልን እናም እዛም የኛው ሁኑ.... ❗️
አዎ የናንተንማ ውለታ ልኡሉ ጌታ በፊርደውስ ይመልስላችሁ ።
------
🌳ላጃግናችሁ እስቲ ላጤዎች 👇👇
❇️ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል ረዲየላሁ ዐንሁ ሊሞቱ ሲል በጠና በታመሙበት ሕመማቸው ላይ እንዲህ ብለዋል ፦
"አላህን ላጤ ሆኜ መገናኘት አልሻምና አጋቡኝ።"
(አል ኡም ሊሻፊዒይ 4/32)
👁ይህን ሁላ እያየኳ እኔ እንደ ኢብኑ ተይሚያ አላገባም የሚልምኮ አይጠፋም!
➘➘➘
⭕️➤
https://t.me/nhwdrhttps://t.me/nhwdrhttps://t.me/nhwdr