ደዕዋ ሰለፍያ በወሎ ለጋምቦ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


☞የሰለፍያ ዳዕዋ ስርጭት በወሎ በለጋምቦ በተለያዩ አከባቢዎችን ጨምሮ
👉አቀስታ
👉ቱሉአውሊያ
👉ጭሮ
👉ገነቴ
👉ጊምባ
👉ፊጣ
👉ቧቧታ
👉ኢጨፍቱ
👉ወርጠጅ
👉ደንበሽ
👉ተራድ
👉ቄጨንበር
👉ቱሉወረጦ
እና የሌሎችንም በርካታ ስፍራዎች ያካልላል፡፡
@Legambo_Selefy

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: ዳዕዋ ሠለፍያ በጊምባ ቱሉ አውሊያ 🇸🇦
🎤🎤አስደሳች ዜና🎤🎤

🌃ለጊምባ ቱሉ አውሊያ አካባቢ ሙስሊሞች🏘

📚📚 ኪታብ መቅራት እንደዚሁም ቁርአን መቅራት ለምትፈልጉ ሙስሊሞች. በቱሉ አውሊያ ከተማ በሁሉም መስጅዶች ማለትም~

1🕌 መስጅደ አል -ኑር

2🕌 መስጅደ አል -ነስር

3🕌 መስጅደ አል-ረህማን

4🕌 መስጅደ አል-ፈላህ

5🕌 መስጅደ - ተቅዋ

6🕌 መስጅደ አል- ፋርቃን

👌ለዩኒቨርስቲ ተማሪወች መስጅደ አል -ኑር ከአሱር ሶላት በኋላ::

✍✍በተለያዩ የሠለፍይ ኡስታዞች እና ወንድሞች ፣እህቶች ከጧትም ሆነ ከማታ ክፍለ ጊዜ ለወንድም ለሴትም ቂረአት ተጀምሯል።

👓 መቅራት ለምትፈልጉ አካባቢያችሁ ወደሚቀርባችሁ መስጅድ በመሄድ ጅህልናን አሶግዱ።


📻📻📻📻📻📻📻📻📻📻
https://t.me/DawaselefyaTuluawlya
@DawaselefyaTuluawlya
https://t.me/DawaselefyaTuluawlya
https://t.me/DawaselefyaTuluawlya


https://t.me/gimbamuslims
📻📻📻📻📻📻📻📻📻📻📻


https://t.me/DawaselefyaTuluawlya


ቀጥታ ስርጭት

ተቅዋ በሚል ርዕስ

በወንድማችን አቡ የህያ ጀማል

ጊምባ ቱሉ መስጅደ ረህማን


👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/DawaselefyaTuluawlya?livestream=feb4f5ea21ca0bd6c2






ቀጥታ ስርጭት


የደዕዋ ፕሮግራም ተጀምሯል

ከጊምባ

መስጀደ አል ረህማን

በታላቁ ወንድማችን ዐልይ

https://t.me/DawaselefyaTuluawlya?livestream=ab08a9633f05fdb43e




ሳምኔታዊ የጁመዐ ማታ


የደዕዋ ፕሮግራም


በመስጅደ ነስር ነው::

መغሪብ ሶላት ከተሰገደ በኋላ ይጀምራል።

ጊምባ ቱሉ አውሊያ።

መገኘት ለማትችሉ
👇
አላህ ካለ ቀጥታ ስርጭት ይኖራል።


https://t.me/DawaselefyaTuluawlya


🎤🎤ገባ ገባ በሉ

የደዕዋ ፕሮግራሙ እንደቀጠለ ነው።

ቀጥታ ስርጭት

(((((((((((((((((((())))))))))))))))))


ከነስር መስጅድ -ጊምባ


በኡስታዝ ነስረዲን حفظه الله




https://t.me/DawaselefyaTuluawlya?livestream=31f50080a066ea54a1




ገባ ገባ በሉ

የደዕዋ ፕሮግራሙ ተጀምሯል

ቀጥታ ስርጭት

(((((((((((((((((((())))))))))))))))))


ከነስር መስጅድ -ጊምባ


በኡስታዝ ሙሀመድ ሱሩር حفظه الله

ኢኽላስ በሚል ርዕስ


https://t.me/DawaselefyaTuluawlya?livestream=31f50080a066ea54a1


አቡ ኒብራስ /ሐፊዘሁሏህ/
በአረብ ገንዳ መስጂድ ያደረገው ሙሃደራ https://t.me/Tuaifetul_mensura


📮 ዝሙትን አትቅረቡ! 📮

📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆን የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም።

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱና መርከዝ {ስልጤ ዞን ቂልጦ ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።
📅 አርብ:- 15/01/2014 EC

📎 https://t.me/abulmusayabhamza/3593
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
https://youtu.be/8FrZ5o4HGJQ


📻 تسجيلات دار الحديث السلفية بغمرو "الحبشة" تقدم لكم هذه المادة الصوتية:

🔘 وهي خطبة جمعة بعنوان :- « فضل الولد الصالح »
🔘 « የመልካም (ሷሊህ) ልጅ ትሩፋት » በሚል ርዕስ...
መደመጥ ያለበት ኹጥባ ከመርከዝ አስ-ሱናህ {ቂልጦ -ጎሞሮ}።

🎙 للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي قتادة عبد الله بن مزمل الحبشي حفظه الله تعالى
🎙 በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።

📆 ألقيت في مركز السنة حرسها الله تعالى بتاريخ - ١٣ - صفر - ١٤٤٤ هـ
📅 በሱና መርከዝ {ቂልጦ -ጎሞሮ} ሰፈር - 13 - 1444 ሂ

🔗 https://t.me/merkezassunnah/5196
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
🔗 https://t.me/qanathabuqetada/6268


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

👉ለጊምባ እና አካባቢዋ ሙስሊሞች

🎤🎤ሳምንታዊ የጁመዐ የደዕዋ ፕሮግራም

🍃🍃በሰለፍዮች መስጅድ

🌴መስጂደ አል ነስር።

ከመغሪ በኋላ።


https://t.me/DawaselefyaTuluawlya


📮 የሀያዕ አሳሳቢነት ለወንዶችም ለሴቶችም።

📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆን የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም።

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት።
📅 ሙሀረም { 14 -1444 ሂጅሪያ }

🔗 https://t.me/abulmusayabhamza/3464
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📎 http://t.me/mesjidalsunnah/6387




Репост из: قناة أبي المسيب حمزة بن رشاد الحبشي
📮አዲስ አፕ {ኡሱሉ ሱና}

🔖ኢማም አሕመድ ኢብኑ ሀንበል

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሀምዛ ረሻድ አላህ ይጠብቀው።

ያለ_ኔት_የሚሰራ

ለመቅራት_እንድመች_PDF የተገጠመለት

እፕሊኬሽኑን ለማግኘት👇👇👇
https://t.me/islamic_app_omi/164
📤 ለወዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ።
https://t.me/islamic_app_omi

📎 https://t.me/abulmusayabhamza/3465


📮ለስልጣንና ለዱንያ መሽቀዳደም በዲን ላይ የሚያመጣው አደጋ

🔖 በሚል ርእስ የተዘጋጀ ጣፋጭና አንገብጋቢ የሆነ የሆነ ሙሃደራ።

🎙በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሀምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 ሱና መስጂድ #አዳማ
📆 ሙሐረም 16/1444 ሂ

🕰 46:22 🕰
📎 https://t.me/abulmusayabhamza/3467

👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/alsuna_studio




👉 ቆየት ካሉ ነሲሃዎች

📮 አማዒማን {ጥምጣምን} መልበስ

📌 በሚል ርዕስ መደመጥ እጥር ምጥን ያለ ጣፋጭ የሆነ ምክር።

🎙 በወንድማችን አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱና መርከዝ {ስልጤ ዞን ቂልጦ ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።
📎 https://t.me/abulmusayabhamza/2596
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ

Показано 20 последних публикаций.

234

подписчиков
Статистика канала