የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


ይህ ታላቁን ኮከብ CR7 ያስፈረመው የአል ናስር በኢትዮጵያ ገፅ ነው

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


ፆም በእንግሊዘኛ ምን ይባላል?


Best Folder dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በ30 ሰከንድ ውስጥ ሰለሚጠፋ አሪፊ ቻናል ነው ይቀላቀሉ👇👇

'https://t.me/addlist/6RlJJRbIF3Y4OTNk' rel='nofollow'>https://t.me/addlist/6RlJJRbIF3Y4OTNk
https://t.me/addlist/UVVVoKRxYaFlZTU0


መልካም አዳር family 😘
የነገ ሰው ይበለን 🤗

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


ሌሎች የክለባችን ተጨዋቾች በዛሬው ልምምድ ላይ 😍😍


ክሪስ በልምምድ ላይ 😍 🐐💪

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


ምሽቱ እንዴት ነው ቤተሰብ?

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


🚨|🗣|
ክሪስትያኖ_ሮናልዶ :-

''ወደ ሳዉዲ ሊግ ስመጣ ሁሉም ሰዉ ''አብዷል ፣ የእግርኳስ ህይወቱ አብቅቶለታል'' እያሉ ነበር ነገርግን ትክክል አለመሆናቸውን ድጋሚ አሳይቻለሁ ።''

''እቅዳችን በአግባቡ እየሰራ ይገኛል ፤ ሊጉ በሚገርም ሁኔታ እያደገ ነው ሀገሪቱም እያደገች ነው። በሳዉዲ ምቾት ይሰማኛል እና ደስተኛም ነኝ ።

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


🚨 If you are a true football fan, you should not miss this channel

Join the best new channel where you can find all the football news and live broadcasts together


🚨

Official

አል NASSR በ AFC ሻምፒዮናዎች ሊግ Semi -Final  ከKAWASAKI ጋር ይጫወታል.

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


የሳውዲ ፕሮ ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች እና ከፍተኛ አሲስት አደራጊዎች !

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለ አልናስር በእስያ ሻምፒዮንስ ሊግ በአንድ የውድድር ዘመን ብዙ ጎሎችን ያስቆጠረ ተጫዋች በመሆን አዲስ ሪከርድ አስመዝግቧል።

Goat 🐐👑

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


ደህና አደራችሁ 😍

መልካም የስራና የ ትምህርት ሳምንት ተመኘን🙏

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia




መልካም አዳር family ❤️😴

ነገ በአዳዲስ መረጃዎች እስክምንገናኝ በሰላም እደሩ! ❤️

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሮናልዶን መቼ መደገፍ ጀመራቹ ? Comment 🐐🐐🐐

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


የ 40 አመቱ ወጣት 👑👑👑

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


አስባቹታል 🤲☠

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


የአልናስር ደጋፊዎች በትናንትናው ጨዋታ 🥶

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


🗣️ ፡ሮናልዲሆ

"ክሪስቲያኖ_ሮናልዶ ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ የተሟላ ተጫዋች ነው ፣ልጄ እሱን እንደ አርአያ አድርጎ ይከተለዋል😘

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.