የጆአ ፊሊክስ ሁኔታ አንድ ሰው የዝውውር መስኮቱ እስኪዘጋበት ድረስ የሚመለከተው ነው።
ባለፈው ሳምንት እንደተዘገበው ቼልሲ ለመልቀቅ ክፍት ነው አስቶንቪላም ፊሊክስን ከሚፈልጉ ከበርካታ ክለቦች ውስጥ አንዱ ነው።
ኢምሬ በክረምቱም ወቅት ፊሊክስን ፈልጎት ነበር።
በጆን ዱራን ላይ ያለው ውል ቪላ 100 ሚሊዮን ያክል ይፈልጋሉ።
ቪላ ከዌስትሀም ለ ዱራን £ 57 ሚ ቀርቦለት ውድቅ አድርጓል አል-ናስርም በራዳራቸው ላይ ዱራን አላቸው።
ቼልሲ ባለፈው ክረምት በአማራጮች ዝርዝር ውስጥ ዱራን ትልቅ ስም ነበረው.
እድሉ ካለ እና በሰባት ቀናት ውስጥ የሚቀርብ ከሆነ ቼልሲ አሁንም አጥቂውን ለማስፈረም ይፈልጋሉ
🔗 Ben Jacobs - talkSPORTSHARE
@ET_CHELSEA_FANSSHARE
@ET_CHELSEA_FANS