ኮል ፓልመር ፔናሊቲውን ከሳተ በኋላ ተመልከቱት😁
አይሞቀው አይደንቀው በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ እራሱ እራሱን በሚገባ አጎልብቷል
በቅርቡ ደግሞ ወደ ጎል አስቆጣሪነቱ ይመለሳል አሁን እራሱ ከብዙ አማካኞች የተሻለ ቁጥራዊ መረጃ አለው🤩
እስኪ አንዴ ለኮል ፓልመር ሪአክት እምነታችሁ ምን ያህል ነው?
SHARE @ET_CHELSEA_FANS