ETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


የግዙፉ ውድድር የቻምፒየንስ ሊግ ፣ ኢሮፓ ሊግ ፣ ኮንፍረስ ሊግ እና የሴቶች አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋና አዘጋጅ ወደ ሆነው UEFA ስፖርት የቴሌግራም ቻናል እንኳን ደህና መጣችሁ

⏩ በዚህ ቻናል
➜ የአውሮፓ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት
➜ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➜ ስፖርታዊ ታሪኮች
➜ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾች ንግግር ያገኛሉ
OWNER : @Bt_Ben

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ

የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 👇




33 የክለብ ዋንጫዎች, 5 ሻምፕዮንስ ሊጎችን ጨምሮ
1 ዩሮ እና 1 ኔሽንስ ሊግ
5 ባሎንዶር
4 የወርቅ ጫማ
በ ሻምፕዮንስ ሊግ ታሪክ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ
በእግር ኳስ ታሪክ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ

HBD Cristiano.


ሪያል ማድሪድ እና ጣሊያን ሴሪኤ ለንጉሱ መልካም ልደት ምኞታቻውን አስቀምጠውለታል ። 🎂

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ሳምንትዎን በትልልቅ ድሎች ይጀምሩ! ለዚህ ሳምንት ከፍተኛ ግጥሚያዎች ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?
ይወራረዱ! ያሸንፉ!
🕹 https://sshortly.net/18ba98c

📱http://t.me/betwinwinset


ታይለር ማሌሲያ ወደ PSV

HERE WE GO [ Fabrizio Romano ]

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ 40ኛ አመቱን ደፍኗል ። 🔥

H.B.D CR7 ! 🎂🎂🥳

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


🚨OFFICIAL

አልፎንሶ ዴቪስ በባየርን ሙኒክ ቤት እስከ 2030 ድረስ የሚያቆየውን የረጅሚ ጊዜ ውል ተፈራርሟል

✅SHARE @Ethio_sport_uefa


#አሳዛኝ መረጃ !

በስዊዘርላንድ ሶስተኛ ዲቪዚዮን የሚገኘው ክሮሸያዊው የ24 አመቱ ተጫዋች ጃኩብ ጄልጊች ትናንት ማታ ሞቶ ተገኝቶ እናም በስፔን ደረቅ ወደብ ላይ መገኘቱ ፖሊሶች ይናገራሉ ።

የግድያው መንስኤ ይሆናል የተባለው ተጫዋቹ በሌቫንቴ የምሽት ጭፈራ ቤት ውስጥ ለረጅም ሰዓታት መጠጥ ሲጠጣ እንደነበር እና በመሀል ንፋስ ለመቀበል ወጥቶ በዛው እንደቀረ ተዘግቧል ። 😓💔

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa


🚨OFFICIAL

ቼልሲዎች ሚቲስ አማውጎን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል

✅SHARE @Ethio_sport_uefa


የክሪስቲያኖ ሮናልዶ ቀንደኛ አድናቂ Ishow speed ለሮናልዶ መልካም ምኞቱን ገልፆለታል ።❤

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በለቀቀው ፖስት ስር ፖርቹጋላዊው ተከላካይ ፔፔ ፦

" 40ኛ አመት በሩን እያንኳንኳ ነው እናም አስገባው እንዲሁም ራስህን ጠብቅ ጎልማሳው ።" ሲል አስተያየት ሰጥቷል ። 😂

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ማንቸስተር ሲቲ በጥሩ የዝውውር መስኮት ከሊግ 1 : ቡንደስሊጋ እና ላሊጋ በተሻለ ብዙ ገንዘቦችን ወጪ አድርጓል ። 🤑🤑

SHARE" @Ethio_Sport_uefa


ሳምንትዎን በትልልቅ ድሎች ይጀምሩ! ለዚህ ሳምንት ከፍተኛ ግጥሚያዎች ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?
ይወራረዱ! ያሸንፉ!
🕹 https://sshortly.net/18ba98c

📱http://t.me/betwinwinset


ጆዋዎ ፊሊክስ በኤስ ሚላን ቤት 79 ቁጥርን ለብሶ ይጫወታል

✅SHARE @Ethio_sport_uefa


ጃቪየር ማሻራኖ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ የታሪክ ምርጡ ተጫዋች ነኝ ብሎ ስለመናገሩ ሲጠየቅ ፦

" ክሪስቲያኖ በታሪክ ምርጡ ተጫዋች እንደሆነ ተናግሯል ፤ እኔ ለሮናልዶ ትልቅ አክብሮት አለኝ ነገር ግን እኔ እንደእሱ አላስብም ፤ ምናልባት ሮናልዶ በራሱ አስተሳሰብ እንደዛ ሊሆን ይችላል።"

" በኔ እይታ እና ግምገማ መሰረት ግን ሮናልዶ የአለማችን ምርጡ ተጫዋች አይደለም ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa


ሪያል ማድሪርድን በነገው ጨዋታ በጉዳት ምክንያት የማያገለግሉ ተጫዋችቾ 🥶

❌️ ኮርቶዋ
❌️ ካርቫሀል
❌️ ሚሊታኦ
❌️ ሮድሪገር
❌️ አላባ
❌️ ቤሊንገሀም
❌️ ካማቪንጋ
❌️ ኪልያን ምባፔ

ሪያል ማድሪድ በቀጣይ በማድሪድ ደርቢ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር ይጫወታል 👀

✅SHARE @Ethio_sport_uefa


ማንቸስተር ሲቲ በዘንድሮው የጥሩ የዝውውር መስኮት ለተጫዋቾች ዝውውር 180ሚሊዮን በላይ ፓውንድ አውጥቷል ፤ የቀሩት 19 የሊጉ ክለቦች ለዝውውር ያወጡት ገንዘብ 177ሚሊዮን ፓውንድ መሆኑ ተዘግቧል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


Mondbet dan repost
እንኳን ደስ አላችሁ! በስፖርት ውርርድ ሲያሸንፉ የ30% ተጨማሪ ገንዘብ ፣ ይህን አስደሳች እድል በአግባቡ ለመጠቀም ጊዜው አሁን ነው።

ወደ https://mondbet.com በመግባት አሁኑኑ ያረጋግጡ።

Mondbet የበለጠ ይከፍላል!

ለበለጠ መረጃ
👇
https://t.me/mondbets

የደንበኞች አገልግሎት በ+251906436666/+251906746666/+251906746666/+251906846666 እና በቴሌግራም 👉 @Mondbetsupport ማግኝት ይችላሉ።


ከ21 አመት በፊት በዛሬዋ ቀን ሜሲ ለባርሴሎና የመጀመሪያውን ፊርማ አኖረ !✍️

🐐 Special day 🥺❤️

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.