የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማዓህ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


القرآن والسنة بفهم سلف الأمة

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር) dan repost
ኪታብ ስንማር የሚገጥመን سدر የቁርቁራ ዛፍ ይሄ ነው። ቁርቁራ በሃገራችን ቆላማ አካባቢዎች በሰፊው የሚገኝ ሲሆን በተለይም በወንዝ ዳርቻዎች ላይ ይበዛል። መጠኑ ከመካከለኛ ቁጥቋጦ እስከ ትልልቅ ዛፍ ይደርሳል። ቁርቁራ የሚበላ ፍሬ ያለው እሾሃማ ዛፍ ነው። ገበሬዎች እርሻቸውንና ጓሯቸውን ለማጠር ይጠቀሙበታል።
የቁርቁራ ቅጠል ለፍየሎች እና ግመሎች ምግብ ከመዋሉ ውጭ በሃገራችን የረባ አገልግሎት የለውም። በውጭ ግን ካልተሳሳትኩ "ቀሲል" እያሉ ለፀጉርና ለቆዳ ውበት ይጠቀሙታል።
በቅርቡ የዑምደቱል አሕካም ደርስ ላይ ስለሚነሳ ነው ማስታወስ የፈለግኩት።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor




Abu Iyad dan repost
የአፋልጉኝ ማስታወቂያ !
አሰላሙ ዓለይኩም ወረሕመቱሏሂ ወበረቱህ
ከላይ በፎቶ የምትመለከቱት ሰዉ ስሙ
ከድር ይመር አደም ይባላል
ሀገሩ ኢሊባቡር መቱ ወረዳ ቀበሌ
06 ሲሆን
ወደ ኮምቦልቻ ለስራ ብሎ እንደወጣ አልተመለሰም ።
እናም ይሄን ሰው ያለበትን የሚያውቅ
በነዚህ ቁጥሮች አሳውቁን።
ፈላጊ
አባት: ይመር አደም እና
እናት: ፈንታዬ ሰዒድ
ስልክ
0996910508
0979718476

ሼር አርጉት አፋልጉን ምንዳው ከአሏህ ነው ።


Noor_Book_com_المنظومة_التائية_لأبي_إسحاق_الإلبيري.pdf
1.1Mb
ኢንሻአላህ ይሄኛውንም ኑስኻ እዩት እና ከ ሁለቱ አንዱን ኮፒ ፕሪንት አርጉት




🎉አስደሳች ዜና 🎉

📚📢 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ! 📣

📕📌    ኢንሻአላሁ ተዐላ ነገ ሰኞ እንጀምራለን ከዛ ቅዳሜ እና እሁድ እንቀጥላለን ኢንሻአላህ ።
      የደርስ ፕሮግራም  በኡስታዝ አብዱራዛቅ ሙሀመድ ሀፊዘሁሏህ በጅግጅጋ ዩንቨርስቲ የተማሪዎች መስጂድ ይሰጣል

📚 የሚጀመረው ኪታብ :-
منظومة أبي إسحاق البيري
መንዙመቱ አቢ ኢስሓቅ አልቢሪይ

           ====
🎙 ደርሱን የሚሰጠው :-
ኡስታዝ አብዱረዛቅ ሙሀመድ

የኪታቡ ፒዲኤፍ  ከታች ያገኙታል ፒዲኤፉን ፕሪንት አርጋቹህ እንድትመጡ።
ፕሪንት ስታስደርጉ ወጪ ለመቆጠብ 1ወረቀት ላይ 2ገፅ አስደርጉት

ፒዲኤፉ 👇👇👇


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ኢንሻአላህ ዛሬ ደርስ የለንም ኡስታዝ አይመቸኝም ብለዋል።እሁድ እና ሰኞ ኢንሻአላህ እንቀራለን ።


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

በተነጋገርንው መሠረት ኢንሻአላህ ከነገው ጁመዓ ጀምሮ በየሳምንቱ ጁምዓን እየጠበቅን መዋጮዎችንን ስለምንጀምር ፤ የዚህ ትልቅ የሶደቀቱል ጃሪያ ተግባር ተቋዳሽ ለመሆን

0967106308 E-birr




በሙስሊም እና በክርስቲያን መካከል የተደረገ ቃለ ምልልስ‼
==================================
(ለአስተዋዮች ሼር አድትጉላቸው!)
||
ሙስሊም፡ እግዚአብሔር ማነው?
ክርስቲያን: ኢየሱስ
ሙስሊም፡- ኢየሱስ የማርያም ልጅ?
ክርስቲያን: አዎ!
ሙስሊም፡ ማርያምን ማን ፈጠራት?
ክርስቲያን: እግዚአብሔር
ሙስሊም፡ እግዚአብሔር ማነው?
ክርስቲያን፡ ኢየሱስ


ሙስሊም፡ ኢየሱስ የተወለደ ልጅ ነው?
ክርስቲያን: አዎ
ሙስሊም፡ አባቱ ማነው?
ክርስቲያን: እግዚአብሔር.
ሙስሊም፡ እግዚአብሔር ማነው?
ክርስቲያን: ኢየሱስ።



ሙስሊም፡ ኢየሱስ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው?
ክርስቲያን: አዎ
ሙስሊም፡- እግዚአብሔር ማነው?
ክርስቲያን፡ ኢየሱስ


ሙስሊም፡ እየሱስ በመስቀል ላይ ነው የሞተው?
ክርስቲያን: አዎ
ሙስሊም፡- ማን አስነሳው?
ክርስቲያን: እግዚአብሔር.
ሙስሊም፡- እግዚአብሔር ማነው?
ክርስቲያን፡ ኢየሱስ


ሙስሊም፡ ኢየሱስ መልእክተኛ ነውን?
ክርስቲያን: አዎ
ሙስሊም፡ ማን ላከው?
ክርስቲያን: እግዚአብሔር.
ሙስሊም፡ እግዚአብሔር ማነው?
ክርስቲያን: ኢየሱስ.


ሙስሊም፡- ኢየሱስ በምድር ላይ እያለ አምልኳል?
ክርስቲያን፡ አዎ
ሙስሊም፡ ማንን ነው ያመለከው?
ክርስቲያን፡ እግዚአብሔርን
ሙስሊም፡ እግዚአብሔር ማነው?
ክርስቲያን: ኢየሱስ.


ሙስሊም፡- እግዚአብሔር መጀመሪያ አለው?
ክርስቲያን: የለውም!
ሙስሊም፡- ታዲያ ታህሳስ 29 የተወለደው ማነው?
ክርስቲያን: ኢየሱስ.
ሙስሊም፡ ኢየሱስ አምላክ ነውን?
ክርስቲያን: አዎ


ሙስሊም፡ እግዚአብሔር የት ነው ያለው?
ክርስቲያን፡ በገነት (በሰማይ)
ሙስሊም፡ በገነት (በሰማይ) ስንት አምላኮች አሉ?
ክርስቲያን፡ አንድ አምላክ ብቻ።
ሙስሊም፡ ኢየሱስ የት ነው ያለው?
ክርስቲያን፡ በአባቱ በቀኝ ጎኑ ተቀምጧል።
ሙስሊም፡ ታዲያ በሰማይ ያሉት አምላኮች ስንት ናቸው?
ክርስቲያን፡ አንድ አምላክ ብቻ።
ሙስሊም፡ ታዲያ ስንት መቀመጫ ነው ያለው?
ክርስቲያን: አንድ
ሙስሊም፡ ኢየሱስ የት ነው ያለው?
ክርስቲያን፡ በእግዚአብሔር አጠገብ ተቀምጧል።
ሙስሊም፡ በአንድ ወንበር ላይ እንዴት ተቀምጠዋል?


ክርስቲያን፡ ብቻ እመን‼ (በጭፍን)
(ይሄ የመናፍቅነትህ ምልክት ነው¡ መንፈስ አላረፈብህም¡ መንፈስ ሲያርፍብህ ሳትጠይቅ ዝም ብለህ በደፈናው ታምናለህ¡)

🛑 ጤናማ አእምሮ ያላቸውን እናስጠነቅቃለን።
እስልምናን ከመቀበላችሁ በፊት አትሙቱ።

እንደማንፈርድ እናስጠነቅቃለን‼

||
Copy


አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱሁ
ኢንሻአላህ  ዛሬ በ ዋጂባት ፋንታ ዱሩሱል ሙሂማ እንከታተላለን ዑስታዝ ስለማይመጡ ዛሬ ነገ እንሻአላህ ዋጂባት እናካክሳለው ብለዋል።


Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር) dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ቅናት አያረጅም!
~
የአዛንና የሶላት ሰዓት አጭር ነው። በጥላቻ ስትሞላ ግን 5ቱ ደቂቃ አምስት ሰዓት ይሆንብሃል። ሰፈራችን ላይ የሱብሕ አዛን 11፡25 አካባቢ ተደረገ። ሶላቱ ደግሞ ሩብ ጉዳይ አካባቢ። ሁሉም ቢደመር 20 ደቂቃ አይሞላም። ከማዶ የሚሰማው የቤተ ክርስቲያን ድምፅ ግን እስካሁን አልተቋረጠም። ይሄ የየሰፈሩ እውነታ ነው። ግን የራስ እንትን አይገማም።

የዚች ሃገር ትልቁ ችግር ቅናት ነው። ሙስሊም ተማሪዎችን በአለባበስ ምክንያት ከትምህርት ገበታ የሚገፋው አስተማሪ ከክልከላው ጀርባ ያደፈጠው ምክንያቱ ምቀኝነት ነው። ሌላው እንዲሁ ሽፋን ነው። የራሱን ማስለበስ ሲያቅተው ሌሎች ላይ ይዘምታል። "ለሙስሊሞች ሒጃብ ከተፈቀደ እኛም ነጠላ እንለብሳለን" የሚለው የምቀኛ ሰፈር ልጆች መፈክርም የታወቀ በሽታ ነው፣ ቅናት። "ለሙስሊሞቹ መስገጃ ከተፈቀደ ለኛም መፀለያ ይፈቀድልን" የሚለው የምቀኝነት ልክፍትም የተለመደና ዝነኛ ህመም ነው።

ምቀኝነት እየተጋተ ያደገ አካል አድጎ አርጅቶ፣ በምርኩዝ እየሄደ፣ የሌሎችን ሃገራት ሁኔታ እያየ እንኳ አይለወጥም። እንዲያውም እየባሰበት ይሄዳል። ወደው አይደለም "ያዳቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይለቅም" የሚሉት። በቅናት የገረጣ ፊት በቅባት አይወዛም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor


Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር) dan repost
ዝንጀሮ የራሷ መላጣ አይታያትም!
~
ልጅቷ
“የሰለጠነችው”
ነጮቹ ሲያብዱ አይታ - ማሰብ ያቆመችው
ከፈረንጆች በላይ - የፈረነጀችው
ልብስ ባልጠፋበት - ባለንበት ዘመን
ልብሶቿ ሸሽተዋት - እሩቧን ብትቀር
እርቃንነት ለምዳ - መልበስ የሚደንቃት
ሀሩር የሚበርዳት - ቁር የሚወብቃት
ከልብሶቿ ቀድሞ - ህሊና አምፆባት
ጎንበስ ብላ አየችኝ - የኔ ሱሪ አጥሮባት
አቤት!
እስኪ እዩ ይሄን እብደት!

(ኢብኑ ሙነወር፣ ታህሳስ 04/2006)
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor


MuhammedSirage M.Nur. dan repost
አፋር እና ሶማሊ ምድር ላይ የእምነት ቤት መገንባታቸውን ተገቢ መብት አድርገው የሚያስቡ ልበ ደረቆች " አክሱም እና ላሊበላ ላይ ሲሆን መብት የሚባል ነገር የሚታሰብ አይደለም " ይላሉ ።

አያቶቻቸው በአያቶቻችን ላይ የሰሩትን ግፍ ከነ ውጤቱ ቢያሰሉ ነበር የነሱ የሚሻለው ።ማስላት የተሳነውን ብናሰላለት ሳይሻል አይቀርም ። የአያቶቻቸው ግፍ ሊያከስመን አልቻለም ። የልጆቻቸውም ግፍ የተለየ ውጤትን አያመጣላቸውም ።

ኢስላምን ጠባቂው አላህ ነው !

https://t.me/Muhammedsirage


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ቁርአንን ሲያ ዳምጡም ሆነ ሲቀሩ ልባቸው ከምትረጋ ባሮች አላህ ያርገን አስተካክለው ከሚቀሩትም ያርገን ።

አሚን 🤲🤲🤲


እውቀትን መፈለግ

በ ኡስታዝ ዓብደናስር መኑር አልጃቢሪ
በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የተደረገ ምርጥና ወሳኝ ሙሓደራ


ክፍል ሶስት.pdf
1.2Mb
ክፍል ሶስት Assignment ነው ኢንሻአላህ ለቀጣይ ሳምንት ሰርተን እንገኝ።


ቅድሚያ. ለተውሂድ dan repost
የአላህ መልክተኛ(ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)
ከዕለታት አንድ ቀን
ከባለደረቦቻቸው

ﻋَﻦْ ﺃَﺑِﻲ ﻫُﺮَﻳْﺮَﺓَ ﺃَﻥَّ ﺭَﺳُﻮﻝَ ﺍﻟﻠّﻪَ ﻗَﺎﻝَ :
ﺃَﺗَﺪْﺭُﻭﻥَ ﻣَﺎ ﺍﻟْﻤُﻔْﻠِﺲُ ؟ ﻗَﺎﻟُﻮﺍ : ﺍﻟْﻤُﻔْﻠِﺲُ ﻓِﻴﻨَﺎ
ﻣَﻦْ ﻻَ ﺩِﺭْﻫَﻢَ ﻟَﻪُ ﻭَﻻَ ﻣَﺘَﺎﻉَ . ﻓَﻘَﺎﻝَ : ﺇِﻥَّ
ﺍﻟْﻤُﻔْﻠِﺲَ ﻣِﻦْ ﺃُﻣَّﺘِﻲ، ﻳَﺄْﺗِﻲ ﻳَﻮْﻡَ ﺍﻟْﻘِﻴَﺎﻣَﺔِ
ﺑِﺼَﻼَﺓٍ ﻭَﺻِﻴَﺎﻡٍ ﻭَﺯَﻛَﺎﺓٍ، ﻭَﻳَﺄْﺗِﻲ ﻗَﺪْ ﺷَﺘَﻢَ ﻫَـﺬَﺍ،
ﻭَﻗَﺬَﻑَ ﻫَـﺬَﺍ، ﻭَﺃَﻛَﻞَ ﻣَﺎﻝَ ﻫَـﺬَﺍ،
ﻭَﺳَﻔَﻚَ ﺩَﻡَ ﻫَـﺬَﺍ، ﻭَﺿَﺮَﺏَ ﻫَـﺬَﺍ . ﻓَﻴُﻌْﻄَﻰ ﻫَـﺬَﺍ
ﻣِﻦْ ﺣَﺴَﻨَﺎﺗِﻪِ ﻭَﻫَـﺬَﺍ ﻣِﻦْ ﺣَﺴَﻨَﺎﺗِﻪِ .
ﻓَﺈِﻥْ ﻓَﻨِﻴَﺖْ ﺣَﺴَﻨَﺎﺗُﻪُ، ﻗَﺒْﻞَ ﺃَﻥْ ﻳُﻘْﻀَﻰ ﻣَﺎ ﻋَﻠَﻴْﻪِ
. ﺃُﺧِﺬَ ﻣِﻦْ ﺧَﻄَﺎﻳَﺎﻫُﻢْ ﻓَﻄُﺮِﺣَﺖْ
ﻋَﻠَﻴْﻪِ . ﺛُﻢَّ ﻃُﺮِﺡَ ﻓِﻲ ﺍﻟﻨَّﺎﺭِ . ( ﻣﺴﻠﻢ 6531 (
“ድሐ ማን እንደሆነ ታውቃላችሁ?” በማለት ይጠይቃሉ።
ሰሀቦችም “እኛ ጋር ድሀ ማለት ምንም ንብረትና ገንዘብ የሌለው ነው” በማለት ይመልሳሉ።
የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ግን“ከኡመቴ (ህዝቤ) ድሃ
ማለት የትንሳኤ ቀን በብዙ ሰላቶች፤ ዘካዎችና፤
ፆሞች የሚመጣ ሰው
ነው። ግና ይህ ሰው አንድ ወንድሙን ሰድቧል፤
ሌላው ላይ ዋሽቷል፤
የአንዱን ገንዘብ ያለአግባብ ወስዷል፤ የሌላውን ደም አፍስሷል፤ አንዱን
መትቷል፤ በሌላው ላይም ድንበር አልፏል፤ ያኔም(የትንሳኤ ቀን ምርመራ)
የራሱን ጥሩ ሥራዎች ለበደላቸው በካሳ መልክ
አሳልፎ ይሰጣል፤ጥሩ ሥራው ለመካሻ አልበቃ ይለውና የበደላቸውን ሰዎች ኃጢያት ይሸከማል።
ከዚያም ወደ ጀሀነም ይወረወራል።” በማለት
መለሱላቸው።
(ሙስሊም ሀዲሰ ቁ.65
31

https://t.me/MenhajuAsselefiya
https://t.me/MenhajuAsselefiya
https://t.me/MenhajuAsselefiya


አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱሁ
ኢንሻአላህ ዛሬ በ ዋጂባት ፋንታ ዱሩሱል ሙሂማ እንከትላለን ዑስታዝ ስለማይመጡ ዛሬ ነገ እንሻአላህ ዋጂባት እናካክሳለው ብለዋል።

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.