ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሰኞ ሚያዝያ 06 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉የሳምንቱ መጨረሻ ጨዋታዎች፣የዝውውር ጉዳዮች እና መረጃዎችን እንመለከታለን።
👉ኒውካስል ዩናይትድ 4-1ማንችስተር ዩናይትድ
ኒውካስል የቀጣይ ዓመት የቻምፒየንስ ሊግ የተሳታፊነት ዕድሉን ባሰፋበት ጨዋታ ዩናይትድ በውድድር ዓመቱ በሊጉ 14ተኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል።
👉የዩናይትድ የዩሮፓ ሊግ የመልስ ጨዋታ ላይ ይህ ሽንፈት ምን ተፅእኖ ይኖረዋል ብላችሁ ታስባላችሁ?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-
https://t.me/ShegerSport_Officialhttps://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey