ይሄንን ምክር በራሳችን ላይ ለመተግበር እንሞክር
قال بكر بن عبداللّه المزني - رحمه اللّه تعالى
በክር ቢን ዐብዲላህ አል ሙዘኒይ(رحمه الله) እንድህ ይላሉ
" إذا رأيت من هو أكبر منك فقل : هذا سبقني بالإيمان والعمل الصالح، فهو خَيْرٌ مني
ካንተ ታላቅ የሆነን ሰው ባየህ ጊዜ ይሄ ሰው እኔን በኢማንና በመልካም ስራ ቀድሞኛል ስለዚህ እርሱ ከኔ የተሻለ ነው በል።
وإذا رأيت من هو أصغر منك فقل : سبقته إلى الذنوب والمعاصي، فهو خَيْرٌ مني
ካንት ያነሰን ሰው ባየህ ጊዜ ወደ ወንጀል ቀድሜዋለሁ ስለዚህ እርሱ ከኔ የተሻለ ነው በል
وإذا رأيت إخوانك يكرمونك ويعظّمونك فقل : هذا فضلٌ أخذوا به
የሚያከብሩህን የሚያልቁህን ወንድሞች ባየህ ጊዜ ይህ የያዙት ታላቅነት ነው በል
وإذا رأيت منهم تقصيراً فقل : هذا ذنبٌ أحدثتُه ..!! "
ከነሱ(ከወንድሞችህ)እጥረት(ጉድለትን)ንባየህ ጊዜ ይሄ እኔ የሰራሁት ወንጀል ነው በል"ማለት እኔ ወንጀለኛ ስለሆንኩ ነው ሀቄን ያላሟሉት በል።
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy