ዳዕዋ ሰለፍያ በወሎ:
بســـم الله الــرحمن الــرحيــم
✍ سئل العلامة ابن باز رحمه الله -:
ما هي الطرق الناجحة لديكم للقيام بالدعوة إلى الله في هذا العصر؟
👉 ታላቁ ዓሊም ኢብኑ ባዝ እን ዲህ ተብለው
👉 «ባለንበት ዘመን ወደ አሏህ ለመ ጣራት አዋጭ መንገድ የቱ ነው?» ተጠየቁ
فأجاب :" أنجح الطرق في هذا العصر وأنفعها استعمال وسائل الإعلام ".
👉 እንዲህ ብሎ መለሰ « በዚህ ዘመን አዋጭና ጠቃሚው መንገድ የማህበራዊ መገናኛ መጠቀም ነው።»
📚 مجموع فتاوى العلامة ان باز
✍ قال الشيخ بن العثيمين رحمه الله -:
" زاحموا أهل الباطل في الإنترنت حتى يتبين الحق "
👉 «የባጢልን ሰዎች ሃቁ እስኪገለፅ ድረስ ኢንተርኔት ላይ ተጋፏቸው።»
📚 [ تفسير الشورى، شريط (١١) ]
✍ قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله-:
" وسائل التواصل الاجتماعي فرصة لكم تنتهزونها، ولا تتركوها للأشرار و دعاة الضلال ".
👉 "የማህበራዊ መገናኛ መንገዶች ለናንተ ልትጠቀሙባቸው የሚገቡ ጥሩ እድሎች ናቸው። ለተንኮለኞችና ለጥመት ሰባኪዎች እንዳትተዋቸው።"
📚 [ أهمية العقيدة الصحيحة ]
👉 በዚህም መሰረት አሏህ ካገራልንና ከዋለልን ኒዕማዎች አንዱ ይህ ሶሻል ሚዲያ ነው። ስለሆነም በኸይር ልንጠቀምበት ይገባል። በሱም ላይ ዳእዋ በመነሸር ዲን በማስፋፋት ልንበረታ ይገባል።
👇
👉ከዚህ በመነሳት 👆👆
ዳእዋ ሰለፍያ በአቀስታ በሚል በ whats app እና ቴሌግራም ብቅ ብለናል
👉 #ይህንን ኸይር ለወዳጅ ዘመድዎና ለአጠቃላይ ሙስሊሞች በቻልነው አቅም በማሰራጨት የአሏህን ዲን በማስፋት ላይ የራሳችንን አሻራ እናሳርፍ
……………………………………………………
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/emamulwadey